በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳችን ማርታ ፈዬ ናት፡፡ማርታ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የወርቅ ሜዳሊያ በመሸለም ከጆርናሊዝም ዲፓርትመንት ተመርቃለች፡፡ በዛሬው ቆያታችን ከተማው ላይ ስለተንሰራፋው የህጻናት ስርቆት፣ ስለ እንግሊዟ ጠቅላይሚኒስቴር ከስልጣን መልቀቅ፣ ተንበርክኮ አግቢኝ ስለማለት ባህልና ሌሎችም ጉዳዮች አንስተናል፡፡ እንደምትወዱት ተስፋ እንዳርጋለን፡፡
anchor.fm/muaz-jemal/episodes...
#Ehiopia
#podcast
#ፖድካስት
#vintagepodcast #proposa #prank
Негізгі бет #003
Пікірлер: 10