KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#1 ዋሽንት 6 አንጓ (ቅልጥሞች አሉት)
Күн бұрын
#1 ዋሽንት 6 አንጓ (ቅልጥሞች አሉት)
Рет қаралды
2,850
Eskista ena Washint
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 15
@Shambel-n7w
3 ай бұрын
የቀዳዳወቹ እርቀት በሳንቲ ሜትር ቢገለፅ በጣም አሪፍ ነዉ ሙያዊ እገዛህን ለማግኘት ስልክህን ብታሳዉቀን በተረፈ ግን የአገርህን ባህላዊ የሙዚቃ እድገትን ለማፋጠን የምታደርገዉን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ አቦ።
@eskistaenawashint8371
3 ай бұрын
😍🥰 እሺ የኔ ጌታ አመሰግናለሁ ክብረት ይሰጥልኝ በጣም 🙏🙏🙏
@yayatube4875
2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው፣ እናመሰግናለን። ለተመልካቾችህ ግልጽ እንዲሆን በጣት ከመለካት ይልቅ ከታችኛው የዋሽንት ጫፍ ጀምሮ ምን ያህል ሴንቲ ሜትር ርቀን የታችኛውን ቀዳዳ እንደምንበሳ፣ በቀዳዳዎቹ መካከል ያለው ርቀት በሴንቲሜትር ስንት እንደሆነ ብትነግረን በጣም ቀላል ይሆናል። በተረፈ በርታ፣ በተከታታይ ቪዲዮ ከሰራህ ውጤታማ እንደምትሆን በእኛ ቻናል ከላን ልምድ መናገር እንችላለን። መልካም ጊዜ
@eskistaenawashint8371
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰለተከታተልከኝ ክብረት ይሰጥልኝ🙏🙏🙏 ገንቢውን አሰተያየትህን በሚገባ ተቀብያለሁ እሽ አደርጋለሁ
@biniyamdereje737
2 жыл бұрын
Arif nw berta , kechalk selkehen askemetelen
@eskistaenawashint8371
2 жыл бұрын
Thanks so much 🙏🙏🙏🙏
@naolbolt
10 ай бұрын
ye G flat Gb????
@dmx3674
3 ай бұрын
ሁለት አንጓ ያለው በምን ቁልፍ ነው የተቃኘው ወንድሜ ?
@getahungirma8117
Жыл бұрын
ስንት ሴንቲ ሜትር መሆን አለበት?
@solman-m8r
6 ай бұрын
አተን በማየት ለመድኩ ቸክ አርገኝ
@eskistaenawashint8371
6 ай бұрын
ዋው ክብረልኝ እረ በሚገባ እሺ በደሰታ 0911919373
@dmx3674
3 ай бұрын
ግን ከጫፍ እስከ ጫፍ ለክቶ ፣ የቀዳዳዎችን ርቀት ቅርበትን በሴንቲ ሜትር ማስቀመጡ አይሻልም ? አንዳንድ ሰው ወፍራም ጣት አለው ፣ ለአንዳንድሰው በግምት መስራት ይቸግረዋል ።ግን በሴንቲሜትር ከጫፍ እስከ ጫፍ ቢለካ የእያንዳንዱ ቀዳዳ ርቀት ቢለካ ቀላል ይሇናል ።
@eskistaenawashint8371
2 ай бұрын
ሰላም የኔ ጌታ እረ በሚገባ በሴንቲ ሜትር ቢለካ የበለጠ ያቀለዋል እሱ አደርጋለሁ ሰለሀሳብህ ክብረት ይሰጥልኝ በጣም 🙏🙏🙏
@Addistoday
2 жыл бұрын
በሜትር ልኬት ቢ
@eskistaenawashint8371
2 жыл бұрын
እሺ
Пікірлер: 15