KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
10 ማወቅ ያለብሽ ጠቃሚ ነገሮች// 10 hair growth tips
Жыл бұрын
10 ማወቅ ያለብሽ ጠቃሚ ነገሮች// 10 hair growth tips
Рет қаралды
46,322
Elsi Worku
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 57
@nuratube8673
Жыл бұрын
ማሻአሏህ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን ያቺ በተፈጥሮ ነዉ
@luwamhagos6706
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ tip ናቸው
@mudaykitchen3368
6 ай бұрын
ዋው በጣም ትክከል ሽ እህቴ ዋናው የውሰጥ ሰላም ነው ከላይ የሚታየው ❤❤እናመሰግናለን ተባረኪ😊
@genibeauty16
Жыл бұрын
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺ የመከርሽን ምክር ተቀብዬ ፀጉሬን እከባከባለሁ በርቺልኝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@weyinishetmualet6709
Жыл бұрын
እናመስግናለን❤❤
@dubaiuae1908
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህት
@mesiyekidusourael
Жыл бұрын
Thanks sistu
@genetadem7795
Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ፀባየ ሰናይ
@user-rd6iy4pq3f
Жыл бұрын
ምንም የቀርኝ የለም ፀጉሬን ለማሳደግ አፍር ነዉ የቀርኝ😅😅 እሱንም ዩቲብ ላይ ካየዉ ሞከራለዉ አላድግ ብሎኛል
@kedijaketera-pz5ru
Жыл бұрын
ነይ ሚያሰድግ ነገር እነግርሸላውኝ
@Abc-zl6ts
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@neju1058
Жыл бұрын
Kkkk
@user-rj3fz1nh6n
5 ай бұрын
😂😂😂
@natsnetamare1505
Жыл бұрын
ጽጉር ብጣም ያሸችግራል በተለይ የማትፈልጊው ከሆነ ዝም ብሎ ያድጋል። ድሞ ከባድ። ጽጉር የምትወዱ ካላቹ መጠጣትና ቪታሚን ያላቸው ምግብ መመገብ❤
@user-wr5dy3eb4d
Жыл бұрын
ለምሳሌ ምግብ ምድን ልበገብ አሞኝ ሀኪም ሃጄ ባይታመኔ የለሽም አሉኝ😢
@malikawan7801
Жыл бұрын
❤❤❤ wawww
@user-gv5kh6zw9e
Жыл бұрын
Tkachuk you ❤❤❤❤❤❤
@luhamlulu1210
Жыл бұрын
Yihanini amnalewe yalishwe hulu ewnti new betam tigise asechrash new
@user-mo8yr6cm7y
11 ай бұрын
ጥሩነው
@HeluTube940
Жыл бұрын
😍😍😍
@gag509
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@RedwtBelete
Жыл бұрын
ኤልስ ፀጉሬን ከ1ወር በፊት ተቆርጨ ነበር አሁን ማሳደግ ፈልጌ ነበር እና ምን ላድርግ ፡ፀጉሬ ትልቅ እንድያድግ ፈልጋለው።
@user-gy6oq8wo3g
Жыл бұрын
❤❤❤😊😊😊😊
@user-sc2ur1oq5r
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@samriatube1683
Жыл бұрын
❤❤ ehita Mela beygne betam echankalhu enam kefite yibetatesale
@user-ck1qg5no5b
Жыл бұрын
የፈሮፎር መዳሃኒት ንገርኝ አባክሽ
@tedrosfishaye9942
Жыл бұрын
I love you so
@genetadem7795
Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ፀጉር እሳት በጣም አሳስቶቷል አሁን ላይ ሳሳብኝ ምን አባቴ ላርገው
@m.4582
Жыл бұрын
ፀጉር የሚያበዛ ቅባት ንገሩኝ
@kidistmelka-fo3gj
Жыл бұрын
Lijishi nat enda bexami qonijo nech
@ayishayoutube4345
Жыл бұрын
አር የኔ ውድ እኔ የሚመችውን ነግር ልቃልት አላውኩም እስኪ መላህ በይኝ
@luhamlulu1210
Жыл бұрын
Ewnti new liki eko nesh chemical new yechrsewe
@ET-oq2sd
Жыл бұрын
እህታችን የምትቀቤውን ቅቤ ምን ዓይነት ቅቤ እንደሆነ አሳይን?
@ElsiWorku
Жыл бұрын
wipping cream blend አድርጌ ነው የምጠቀመው የሰራሁት ቪድዮ አለ ግቢና እይው
@meazayerdaw5327
Жыл бұрын
ቅቤ ስታዘጋጂ ከነ አይነቱ ብታሳይን? ወይስ avocado and egg ነው አንቺ የተቀባሽው? ከ wipping cream የሚሰራውስ ቅቤ ጠቃሚ ነው? what do you think? thank you!
@ElsiWorku
Жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ wipping cream አሪፍ ነው እንዴት እንደምሰራቸው ቻናሌ ግቢና እያቸው የቅቤውን እና የአቮካዶ
@malikawan7801
Жыл бұрын
Hello
@malikawan7801
Жыл бұрын
@@ElsiWorku salm now
@user-wr5dy3eb4d
Жыл бұрын
ምንም ብጠቀም ከመነቀሉ ወደሓላ አይልም በዛላይ ሉጫ ስስ ናት😢
@ABdesign1212
10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህት ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ከአረብ ሀገር መልስ የሐበሻ ልብስ ጥልፍ ጀምሬ እየሠራኹ ነው እና ዩቱብም ከፍቻለኹ እንዲደምሩኝ ብታስተዋዉቂልኝ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤
@ElsiWorku
6 ай бұрын
እሺ በ IG @elsiworku ላይ ላኪልኝ
@Tizita341
Жыл бұрын
የኔ ውድ ጠፍተሽብኝ ነበር ደናነሽ አረ የኔ ተነቅሎ ሊያልቅ ነው
@etifworkkebede7408
Жыл бұрын
በቅባት አይደለም ተፍጥሮሺ ፀጉር ሺ ቆጆ ነው በቅባት አይደለም።
@user-qs1wf1bl3w
Жыл бұрын
እህቴ ላሽ እስቸገረኝ ከዛ ሲበቅል ነጭ ሆኖ ይወጣል እምታውቁ ንገሩኝ አሁን ደሞ አዲስ ቦታ ተመልጫለሁ
@hiwotbrhana7405
Жыл бұрын
እህቴ ሳቋርጪ ነጭ ሽጉርት እሺው በደብ ይጠፋል ከራሴ ኣይቼ ነው ነጭም ሳይሆን እኩል ኣድ ኣይነት ነው የወጣልኝ
@user-qs1wf1bl3w
Жыл бұрын
@@hiwotbrhana7405 እሺ በጣም አመሰግናለሁ ለቅንነትሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hiwotbrhana7405
Жыл бұрын
@@user-qs1wf1bl3w 😍😍
@fatumawase
Жыл бұрын
@@hiwotbrhana7405 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@user-qs1wf1bl3w ደምሪኛ
@meselechfeyessa1226
Жыл бұрын
በርግጥ የተፈጥሮ ስጦታሽ ነው እንጂ በመከባከብ ብቻ የመጣሽው አይደለም!በጣም በገርም የልጄ ፀጉር አስራ 16አመት ሆኗታል እጅግ በጣም ብዙ በፍፁም በሄርባንድ ማስያዝ አይታሰብም🤦♀️ቁመት አይታሰብም🙅♀️ምን ትመክሩኛላችሁ??
@Abc-zl6ts
Жыл бұрын
እረ ፀጉር ያድጋል ቅባት በብዛቶ መቀባት በየቀኑ ማለት ነው የኔ ከጠበኩት በላይ በጣም አድጎልኛል ግን በተፈጥሮው አያድግም ቡየ ነበር የማስበው ግን ያድጋል
@kiki7863
Жыл бұрын
ምንም ከራስሽ አንድ የሆነ የለም የፈጠረው ነው የሚያሳድገው እንደው ለዩትዩብ መብያ ብለሽ እንጂ
@neju1058
Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@user-qe3iw2kv5f
Жыл бұрын
❤❤❤❤
Пікірлер: 57