KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
((10))ሴቶች ጀነት አይገቡም
Күн бұрын
((10))ሴቶች ጀነት አይገቡም
Рет қаралды
133,910
Muslim Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
5 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ እኔ ጭራሽ አሎድም በጭራሽ አላረግም አላህ ይጠብቀን ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን እኔስ ባሌን በጣም ነው የምወደው የማከብረው እሱም በጣም ሶብር ያለው ታጋሽ በዲኑ ጠካራ ነው አልሐምዱሊላ
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ለኛም ላላገባነው መልካምሴት አድርጎ መልካም ባል ይወፍቀን ያረብ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
5 жыл бұрын
@@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ አላህ ይወፍቃችሁ ለሁላችሁም ያረብ አሚንንንንን
@አለሀምድሊላህአለሀምድሊላ
5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@elaftube8979
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውደ
@Ballsmer
5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቲ እኛንም ደህናውን ትዳርይስጠን
@Rahma-nn2jq
5 жыл бұрын
አሚንን አላህ ይድርስሌን የባሊን ሀቅ አልጥበቅም በልጅነቴ ነበር ያገባሁ ሀራምና ሀለል መሆኑን ያወኩቴ ስደት ስወጣነው እሡም እኔሚስቱ መሆኔን አያቅም ሁለታቼንም እንደፈለግንንነው ኤምንሂደው የፈለኩትን አያረገልኘም እንፈለገ በየሂደበት ያድራል እምለውን አያሰምም ድሮ ነው ስደት ካልወጣ በፌት ሶሙና እንኮ አይገዛልኘም ፍቅርማ እሚባል ነገር አናቅም ማለት ፍቅርስል የአብሮ አደግነት ፍቅር እጅ እንደባል እንደሚስት ፍቅር የለንም ከዚያ ስደት ወጣሁ እኔ አሁን በቅርብ ስአት ነው ድኔን ማወቅ የያዝኩት ሀራም ሀለልም ገባኘ በምሀል ገብቸ ልጅ ወልደኩኘ ነብሰ ጡር ሁኘ አንድቀን እኮ አስደስቶኘ አያቅም እቤተሠቤ ጋር ወለደኩ ከዚያም እሡ በኡምራ ወደ ውጪ ሊሂድ ፖሩስስ ጀመር ከዚያም ቤዛ መጣለት ለሊት ወለጀ ጥታ መቶ አየኘ ምንም ድስተኛ መሆኑን አነገረኘም ወንድልጅ ወልጀለት ከዚያም ቢዛ ሲመጣለት አነገረኘም ቸውም አላለኘ ዝም ብሎኘ ሂደ ተሂደም ወድህ አይደውልም አንድአመት ከአራትወር ሲሆነው መደወል ጀመር እዴደሞ ልጀን ጡት አስነጥፌ ፖሮስስ ጀመርኩ ወደ ዱባይ ልጓዝ እንደጨረሰኩ 15ቀኔ ቢዛ መጣልኘ ከዚያም ቀናኝና ስራም ገባሁ ቶሎ አልሀምዱሊላህ ዱባይ ከመጣሁ ወደወልጀመር ቁጥሪን አፈላልጓ ፈታኘ ብየ ቸከቸኩት ምኬናየቱም ታገባሁት8አመት ሆነኘ ወይ ፍቅርየለ ወይ ጥሪት የለ ኩንቱ ሂወት ነኘ አሁን ታድያ በስልክ ደውልኛና እፈታሻለሁ አለኘ እሽ ብየ ደውየ ፈታኘ ማንም አለሠማን አውዶ ቀረፁኩት ሁለተይ ፈትችሻለሁ አለኘ ፈታኘ ብየዋለሁ ሀራም ነው ይኪ አይሆንብኘም ምክናየቱም እኔ ሚዳ ላይ ነኘእጅ ትዳር ይባላል እና አሁን የባልሀቅ ከባድነው ብትሉም መጀመሪያ እሡ ሲጠብቀኘነው እምጠብቀው ስሙን አገባሁ እጅ ትዳር ምንእደሁ አላወኩትም አልሀምዱሊላህ የአንድልጅ እናት ነኘአሁን እሡም ፈታኘ አላህ ሷሊሆን ይወፍቅሽ በሉኘ ታነበባችሁት ላላገባችሁ አላህ ሷሊሁን ይወፍቃችሁ
@user-dj3ll2nh8t
5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም እህት አብሸሪ
@ሀፊዛስልጣን
5 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ ሁሉም ነገር ለኸይርነው አላህ ለሁላችንም ሷሊሁን ይወፈቀን
@brtkanemohqmned9658
5 жыл бұрын
አይዛሽ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ ከሱ የተሻለውን ይሰጥሻን ሶብር አደርጊ እሽ
@huae9457
5 жыл бұрын
አሚንንንንን ኣላህ ሀሳብሽንያሳካልሽ ቀሞ ገጠርኮ ፍቅር ምንደሁአያቁም
@toybaassen1182
5 жыл бұрын
እርእሱ ያሥፈራራል ሤቶቺ ጀነት አይገብም ኢንሻአላህ ሥራዬን አሳምሬ እኔእገባለሁ ቢኢዚኒላህ አላህመጨረሻቺንንያሣምረልን
@user-dj3ll2nh8t
5 жыл бұрын
ሳሂህ የኔ አንበሳ የኔ ተስፈኛ የኔ አስተዋይ 🌹
@feti.negnkebutajera3016
5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አሚን ሁላችንም ከጀሀነም ይጠብቀን
@ikram6803
5 жыл бұрын
ጀዛከላህይረ
@ufudi7958
5 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ እንሻ አሏህ
@ufudi7958
5 жыл бұрын
እንሻ አሏህ
@user-vc2pd6qy5l
5 жыл бұрын
ሚስት ከባሏ ሀቅ የላትም ባሎቻችን ሰለሚስቶቻቸው ምንም እዴማይጠየቁነው የሚገነዘቡት እኛ ብቻ የምንጠየቅ ነው የሚመስላቸው ባሎቻችነም ምክርያስፈልጋቼዋን
@alahisonealhamdulilah9451
5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ሁሌም ስለሴት እንጅ ስለ ወንድ ቢናገሩ ጥሩ ነበር
@user-vc2pd6qy5l
5 жыл бұрын
@@alahisonealhamdulilah9451 አወ ማር ባልተብየው ይህን ዳአዋ ሲሰማ ንጉስተ ነገስት ሁኖ እርፍ ለነሱም ምክር ያስፈልጋቼዋን በተለይ ሳኡድ ለሚኖሩት
@alahisonealhamdulilah9451
5 жыл бұрын
@@user-vc2pd6qy5l አወ ወላሂ ትክክል ነሽ ውዴ
@ኡሙኢማንነኝእናቴናፍቂ
5 жыл бұрын
ልክነሺእህትአላህለሁላችንምሂደይስጠን
@user-vc2pd6qy5l
5 жыл бұрын
@@ኡሙኢማንነኝእናቴናፍቂ አሚን ሁቢ
@MediTube1
5 жыл бұрын
አላህ ይማረን እንጂ የሴቶች ጉዳችን ብዙ ነው 😥😥
@user-mb9ue9wl8m
5 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ወድሜ አለህ ይጠበቅ
@ahmexali588
5 жыл бұрын
ጀዛአላህኸዪርወድምከዪርንየምረጥልን
@ፍፊእሙዘከርያኢቲዩ
5 жыл бұрын
ጀዛከአህኽይር.
@ishwaishwa8832
5 жыл бұрын
የወንዱች መቸ ነዉ የሚወራዉ
@hibatube953
4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ኑ በታማኝነት
@naimaabdullah7755
5 жыл бұрын
ኣላህ ይዘንልን ግን የሴቶችን ሀቅ መቼ ይሁን ምጠብቁልን ? ሁሌም የወንድ ብቻ ነው ሀቅ የምናማላው
@sherifali3676
5 жыл бұрын
Naima Abdullah likineshi enatiwa esami yenaniteni haki metebeki alebini
@vipvip7984
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የኔም ጥያቄ ነው
@awelturi8957
4 жыл бұрын
ክክክክክ
@iooyu7895
Жыл бұрын
የኔውድአይዞሽሀቃችንአላህነውእሚጠብቅልን
@user-bw1vj9mw2w
5 жыл бұрын
ያረብ እኔንም ቤተሠቦቸንም እህት ወንድሞቸን የወዴፊት ባሌንም ጓደኞቸንም ኡመት ሙሀመድ አጅማኢን ጀነተል ፈርዶስን ወፍቀን ከዚህም ሁሉ በላ አንተ ጠብቀን ያረብል አለሚን አሚንንንንን
@fatmahassan476
5 жыл бұрын
አሚንንንንያረብል አለሚን
@fafitube7519
5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@iamfromethiopia2134
5 жыл бұрын
አሚንንንን የረብ
@سعادهسعاده-و9ت
5 жыл бұрын
ኡስታዝ እባክህ ወንዶችንም ምከርልን ሚስትን አስቀምጦ ሌላብሴትጋ መጀናጀንንኡፍፍፍፍፍፍፍ እንደው ምን ይሻለናል
@user-xm3mz4gb5b
5 жыл бұрын
ዋናው ምክር ምያስፋልገቸው ለወንዶች ነው
@SamiraSamira-cr7pf
5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከስዴት መልስ አላህ ጥሩ ባል ትዳር ሶቶኝ ሀቁን የምጠብቅ ያርገኝ ያረብ🙏🙏🙏 ያረብ ወፍቅኒ🙏❤ጀዛከላህ ኡስታዜ
@yousef-pv5sj
5 жыл бұрын
አሚን ኡስታዙና
@user-fr8xb1wk6y
5 жыл бұрын
ሁለየ ስለ ሴት ማውራት አይሰለችም ዛሬ ማሻአላህ ሴቱ ድነኛ ሁኑአል ከቻላችሁ እራሳችሁን ምከሩልን
@sherifali3676
5 жыл бұрын
እሙ አብዱል መጅድ eshi enatiwa
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
5 жыл бұрын
ክክክክ እኮ
@تيباتيبا-ح1ض
4 жыл бұрын
ጀዘአለከይረ
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
4 жыл бұрын
ትክክተ ያልተሰራበት ቦታ ላይ ቢሰሩ ጥሩ ነበር
@susuenatennafaki5696
3 жыл бұрын
ደመርኩሽ እሙ
@hawieseidahmed50
5 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ባለጉድ ነን እንደ ስራችን ሳይሆን አላህ በዝነቱ ይማረን
@fghgh1559
5 жыл бұрын
ትክክል
@user-xl6qh6ww3f
5 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር. ኢሥታዝ አላህይጨምርልህ. ሌላምእንጠብቃለን. ደሥእሚል ትምህርትነዉ እሚጣፍጥ. ግንለወዶችም ምክርአዘጋጂላቸዉ. ኡሥታዝ. ብዚአሉ አለን ሥለሀቅ እማናዉቅ. እማያዉቁ. በዲሥ. ትምህርት. እንገናኚ. ቢኢዚኒላ ዱአዉን. አሚንንንንንአላሁማአሚንንን
@ፍቅርነኝየደሴልጅፍቅርነኝ
5 жыл бұрын
እኔ ግን አለባበስህ አላማረኝም ወለሂ ሀድስ እምትናገር አልመሠለኝም ነበር ወለሂ ገብቸ ሳየዉ አሪፍ ነዉ ማሻላህ ኢንሻላህ አላህ ይመልሰን
@fatumaabdallah2039
4 жыл бұрын
ኒቃብ ይልበስ ቱ
@Fteifhfj
5 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ኒቃብ ለባሽ ነኝ ግን ተከራቼ ነው ምኖረው ምክንያቱም ወንሞቼ አላስጠጋ አሉኝ እናት አባቶቼ ክፍለሀገር ናቸው እኛ አገር ሱና እንከተል ስንል ብዙ ነገሮች ይሆኑብናል ብቻ አልሀምዱሊላ
@MaryamMaryam-cb9ov
5 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ አወ ሁላችን እንመለስ ፍጣሪ ይቅር ባይ ነው ከጥፍታችን እንመለሥ ሱሪ ምናም አንልበስ ሴቶች።
@sherifali3676
5 жыл бұрын
Maryam Maryam enatiwa eyesusi be wonigeli layi esiliminani eniditiketeluu yazezewuni atawukimi?!
@የገጠርልጅነኝባልአገርዋዙ
5 жыл бұрын
ማርያም ማርያም የኔ ቆንጆ ማሻላህ አደብሽ አላህ ቀጥተኛወን መገድ ይምራሽ ደስ አልሺኝ ሀያቲ
@tubetube8187
4 жыл бұрын
Malif amariffa dubbatta namnii hin beknee hoo moo afan hin bektanuu
@user-tj6ll5js2e
5 жыл бұрын
ጀዛከ ሙላህ ኸይርን ኡስታዜ ወላሂ የሴት ልጅ ፈተና ብዙነዉ ፈተናዉ የምንዋጣ ያድርገን ያኢላሂ በእዝነት በራህመትህም ከሀራም ነገር ጠብቀን ሳናዉቅ የሠራነዉንሁሉ ይቅር በለን ለወደፊትም ቀጥተኛዉን መንገዲ ምራን በተውበት በሸሀዳዉም ዉሠደን ያረህማን ረሂም
@user-rz9fq5di7l
5 жыл бұрын
ያርቢ አላህ ይዘንልን ላላገባነው አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን 😭😭😭😭 እኔ ገና ሳላየው ይጨንቀኛል ያርብ እዘንልን
@kadijasister5422
5 жыл бұрын
አሚንንን
@ዘይነብዘከርያ-ጠ9ዸ
5 жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወስለም. ጀዛከላህ
@sherifali3676
5 жыл бұрын
ራቢአ ነኝ ስደተኛ beyi silikishini safilisyi enigaba
@tube8142
5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው አላህ ሆይ! ሰምተው ከሚጠቀሙት አርገን አንተን ለነገሮች ስንል የምንተው ሳይሆን ነገሮችን ላንተ ብለን የምንተው አርገን በመልካም ስራ የሚፀና እና አንተን የሚፈራ በኢማን የተሞላ ልብ ስጠን አሚን አላሁም አሚን
@yttyygggffft8193
5 жыл бұрын
ኡዝታዝ ጀዛ አላህ ኸይር ግን ለወዶችም ምክር ያሥፈልጋል።የባልሽን ሀቅ አታቂም እያሉ እሚቀባረሩ ሞልተዋል የነሡን አያቁም
@Abcd-wd6te
5 жыл бұрын
ትክክል
@omaralatawi677
5 жыл бұрын
አስረኘው አሰቀኝ ቱቱቱቱ አለህ ይቅር ይበለን ሀረምነው ልክ ነክ በዝህ ዘመን አው በስተወል
@user-ex6xu7os9q
5 жыл бұрын
አሚን አላሁም አሚን ..ሴቾቻችንን ከእንግዲህ አይነቱ ፊትና ይጠብቅልን ..ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን ይውደድልህ !!
@lubabatube6818
5 жыл бұрын
ችግሩ አሁን ለይ ያሉ አብዛሀኛወቹ ወንዶች ከእኛ ብረን ያፈቅራሉ እኛም ብዙ ተስቃይተን ነዉ እምናመጣዉ እነሱ አይረዱንም በዛ ሰአት ብዙ ነገረ እንናገራለን ብቻ አላህ ይቅር ይበለን
@hdfhffh5564
5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዝ ሀምዛ ሀሺም አላህ ይጠብቀን ያረብ ሳላውቅ ብዙ ግዜ ባሌን አብሬህ አልተኛም እለው ነበር ልጂነት ሁኖብኝ ግን አልሀምዱሊላ ስደት ብዙ ነገሮቺን እያስተማረን ነው አላህ ኸይር በሰማነውና ባየነው ጥሩ ስራወቺ ተጠቃሚ ያድርገን
@mamaf1225
5 жыл бұрын
@@hdfhffh5564 ኸረ ውዴ በልጂነት ሁሉምነው እኔም እል ነበር እገለምጠው ነበር ኸረ ብዙነው ያላለፈ የለም ሆድ ይፍጀው ተለያየን አላህ ለሡም ለኔም ጥሩ ይስጠን 😭😭😭😭😭😭
@muhemedyasin1438
5 жыл бұрын
@@mamaf1225 ወይ ታረቂ ወይ የኔ ላርግሽ አንዱን ምረጭ
@mamaf1225
5 жыл бұрын
@@muhemedyasin1438 ክክክክክክክክ
@mamaf1225
5 жыл бұрын
@@muhemedyasin1438 ጭራሽ ታረቂ አላህ ፅፎት ከሆነ ልንገናኝ ግድነው አላህ ካለ ኢንሻአላ ግን ሣሥበው አይሆንም ወንድሜ የኔ ላርግሽ 😄😄😄😄😄 የት ሂጀ ልሣቅ ኢንሻአላ 😁😁😁😁😁😁😁😁
@MediTube1
5 жыл бұрын
😭😭😭😭እርእሱ ያስደነግጣል ኡሥታዜ አላህ በረህመቱ ቀልባችንን ይመልስልን ከጀሃነብ ቅጣት አላህ ይጠብቀን ☝
@ayshatubeayshatube8662
5 жыл бұрын
ሁቢ አሻንጉሊት አትጠቀሚ
@MediTube1
5 жыл бұрын
@@ayshatubeayshatube8662 ኢሻአላህ ውዴ
@ፎዚየአላህባርያ
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ajumanuppa6160
5 жыл бұрын
Medi Tube አለሀ ይጠቢቀን አምን
@Abcd-wd6te
5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@ሶሊያናነይበደመና
5 жыл бұрын
የሙስሊም ሲቶችን በርግማን ጨረስካቸው ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው የሰው ፍፁም የለውም
@ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ
5 жыл бұрын
እረ በአላህ ወዶችውንም ምከሩውልን ተጫወቱብንካ በተለይ አረብ አገር ያሉወዳች ያድኛይቱን ሚስቱን ሀቅ ሳይወጣ ሌላይቱጋ ጅንጅን ይጀምራል አብዛሀኛወችው ደግሞ ከሴትልጅ ብርነው የሚፈልጉውት የኔውማ ምን ቢለኝ ጡሩ አረብ ሀገርኩ ፍቅር የለም ለብርነው የምናገባችሁ አይለኝም ብቻዝምይሻላል ታዳ እነሱው የልብ ካውያ እየሆኑብን እደት ሀቃቸውን እንወጣ ? ነውስ እነሱ የኛሀቅ የለባቸውም ?
@Leyla-c5u
5 жыл бұрын
ምነው ሴቶች ብቻ ሆነሳ ሙሀደራቹ እስቲ ወንዶችን ምከሩ በየሀገሩ ሚስቶቻቸውን እንደ ፍሮ የሚቀቅሉ እሺ ሙሀደራውን አድምጬ ለመተግበር ቃል እገባለው ግን ወንዶችን ምከሩ እንዳውም በተለይ ስደት ላይ ያሉ ወንዶች እኛ ብቻ አይደለንም ወጀል የምንሰራው እናተስ?
@user-fr8xb1wk6y
5 жыл бұрын
እውነትነው ወላሂ
@shukrighazali13
4 жыл бұрын
ውይ ኡስታዛችን በጣምነው የምናመሰግነው ለአላህ ብለን እንወድሃለን🙏🙏
@user-xm1wf7es2d
5 жыл бұрын
አላህ ካልመራው ሁሉም ጠማማነው አላህ ይዘንልን በውነት ከዚህ እርግማን አልፅዳነም አላህ ያፅዳን ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
@adiamtesfai9789
5 жыл бұрын
Gata merte yadergelacho
@አይሻሳራባል
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅን ኡስታዝ ጀዘክ አለህ ከይሩ
@hawahasbunallhwinemalwokil2353
5 жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለን ያረብብ እኔ ባሌን እወደው ነበር ግን ስለዲን እሚያውቀው የለውም ያረቢ አላህ ሂዲያ ይስጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ እኔ ስመክረው ሞኝ ነው እሚለኝ ሊስማኝ አልቻለም እዳው ባሌ ስለዲን አላህ ያሳውቅልኝ ያረብብ ኡስታዜ ጀዛከላህ ከይር
@wadeeslamane6818
5 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል ምንም ሊስማኝ አልቻለም እናም ካልስገደ ወደ አላህ ካልቀርበ ለመፈታት እያስብኩ ነው ውዴ ዱአ አድርጊልኝ
@zdyabatwalege1624
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን እኔሥ ፈራሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔንም ሧሊህ ሴት ከድርገኝ ሧሊህም ባል ወፈቀኝ ያረብብብ አሚንንንንንንንንን
@ኢትዮጵያትሳቅ
5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነውእናመሰግናለን
@user-xm3mz4gb5b
5 жыл бұрын
እራ ተው አላህ መህርና አዘኛ ነው ሁሌም ያተውበ በር ክፍት ነው ደግሞ ያወንዶችን ማን አያው እውነት ያሚስቱን ሀቅ ምጠብቅ ወንድ አለ እንዴ ???ለመንኛውም ጀዛክ አላህ ኸይረን
@toybaseid257
4 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ አላህ ይጠብቀን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ጄዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@الحمدللهعلىكلحال-س8غ
5 жыл бұрын
امينننننننننننننننننننننن يارب امينننننننننننننننننننننن يارب 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ
4 жыл бұрын
መሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ለዱአህም አሚንንንን ያረብል አለሚንንን ረብና ያህፍዝክ ይባርክ ፊክ ብልንድ በኩል ሸሪአ ጥሰንም ወደ ስደት ብንገባ ብዙወቻችን ተቀይረናል አልሀምዱሊላህ
@sadasada8973
5 жыл бұрын
ሽኩራን ግን ኡስታዝ አብድል መጂድ ብዙው አስተምሮናል ዩራህመቱላህ ሰምተን እምንተገብሩ ያሩገን
@user-in2ck7bp7e
5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምክሩ በጣም ደስ ይላል እደዝህ አይነት ትምህርት መስማት እወዳለሁ ምክንያቱም እውነት ትምህርት ስለሆነ
@sherifali3676
5 жыл бұрын
mamiye mesfn mar Mesfn hidaya yisitishi/ ketitesawuni menigedi yimirashi
@ፈኢዛጀማል-ጰ9ዘ
5 жыл бұрын
አላህ ሙስሌሞን ይስጠኝጅ ኢሻላ የባሌን ሀቅ አድም አላጉል ያረብ አተ ወፍቀኝ
@fbfnf4610
5 жыл бұрын
Hii
@رَبيزِدنيعِلم
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሐይር እኔ እንኩዋን አላገባሁም ሷልህ ባል ይስጠን ላላገባን እኛም አላህ ያለንን እምንተገብር ያርገን
@ባላህልማከርታታነኝስደተኘ
5 жыл бұрын
አለህ ይዘንልን ግን የሴቶችን ሀቅ መቼ ይሁን ምጠብቁልን? ? ምክኒያቱም የኔን ሀቅ ሰይጠብቅ ለሰዎች እዩልኝ ብሎ ሚንዘላዘለው
@ቅንነትዉስጤነውእውነትከኔ
5 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ይቅር ይበላችሁ, ሥራ የእምነት ዉጤት እንጂ, መዳን ገነት መግባት በስራችሁ አይምሰላችሁ, በሴቶች እንዲህ የሚፈርድ የእግዚአብሔር ቃል የለም, ሴቶቺዬ የሞተላችሁ ኢየሱስን በማመን ከሲኦል አምልጡ, ኢየሱስ ያድናል ::
@amii3369
5 жыл бұрын
iysus sewo new enya amalachin 1allah new
@mariamethiopia5299
5 жыл бұрын
እስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቀን ከሁሉም ነገር ያላገባነውም ሷሊህ ትዳር ይስጠን ያረብ
@muhemedyasin1438
4 жыл бұрын
ሠላም ብያለሁ እህት
@user-zp1fh7bo7h
5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይሀፍዝክ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን አላህ ይጠብቀን
@user-go7xm7xf5o
5 жыл бұрын
ጀዛኩም ኡሥታዝ ግንኮ ባልሳይሆን በልበላነው ያሉት ድአ አድርጉልን ያላገባነውን ጥሩ ባል እድወፍቀን ያገቡትም ተዳራቸው ያማረ የሰመረ ያድርግላቸው::
@tube7701
5 жыл бұрын
በቀላሉ በልበላ አልሻቸው
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@lslamnewhiwete9204
5 жыл бұрын
የአላህ ባለማወቅ ጥርሤን ተወቅሪያለሁ ያረብ ይቅር በለኝ
@user-ik9oy1dg4d
5 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን እኛንም መልካሞች ያድርገን መልካም አዛኝ መልካም መካሪ የሆነውን ይወፍቀን እኔ ግን እንኳንም ሴት ነኝ ማለትም የተከለከልኩት ነገር በጣም ከባድ ነው የትፈቀደልኝ ግን እጅግ ቀላል ነው ለምሳሌ እውጭ መውጣት፣ ንቅሳት፣ ፀጉርን፣ ማቆም ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ውጭ፣ስወጣ ፀሀይው ንቅሳት መርፌውን ለዛውም ደም እስኪወጣ መጨቅጨቅ ውይ ፀገርን ማቆም ፀጉሩ በደምብ ስለሚወጠር የመነቀል ብሀሪ አለሁ ከውስጥ ያለው ሰውነትም ያብጣል ስለዚህ ከተከለከልነው ይልቅ የተፈቀደልን ነገር እጅግ ቀላል እና ምርጥነው በጣም ቀላል ነው ሞክሩት እህቶቼ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ያለፈውንም አላህ ይቅር ይበለን ከአሁን ቡሀላም አላህ ይጠብቀን ያረብ የባሌን ሀቅ የምጠብቅ ያድርገኝ እሱም የኔን ሀቅ የሚጠብቅ ያዲርገው
@emra.aswabemranaswab9368
5 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን ኡስታዝ ግን ሴት ሴት ሴት ሴት ኡልበዛም እናንተንም እራሳችሁን ምክር እስቲ አረ ጉድ ነዉ እና ሴት ብቸዋን ተጠያቂ አደረጋችሗት ትንሽ እኛንም አስቡልን
@naemayou.5880
5 жыл бұрын
አሚን አሚን። አሚን አላህ ይስቱር
@hirutdasse7950
5 жыл бұрын
Amen
@igyv7729
5 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ማለት ካልቻልኩ እቢ እላለሁ እጅ መሞት አለብኝ እደ እሱባላዘነልኝ ግዜ ምነው መሞቴ ገና የባሌን ሀቅ እጠብቃለሁ ብየ እነሱም ትልቅ ምክር ያስፈልጋቸዋል ወንዶች
@Ballsmer
5 жыл бұрын
ልክብለሻል አሳቅሽኝ ግን ክክክ😂😂
@ferahiwotmulugeta8829
5 жыл бұрын
እኔም አሁን ነዉ ያወኩት ዉነት ግን እቢ ብየ አቃለሁ
@igyv7729
5 жыл бұрын
ምን ላድርግ ብለሽ ነው ለትንሽ ለትልቁ ሀቅ አለብሽ ነው ስራቸው
@hajertube7004
5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር አላሁመ ኢኒ አኡዙቢ ከሚን አዛቢል ጃሃነም ያረብ አላህ ይጠብቀን
@user-gu2fw9yg5u
5 жыл бұрын
ጉዳችሁ ፈላ እህቶቼ ለምን ተሎ እንደ እኔ ከዚህ ባርነት አታመልጡም??? ሲጀመር እናንተ እስላም ወንዶች ለእኛ ለሴቶች ክብር መቼ አላችሁ ወደ አያችሁት ሴት ሁሉ መሮጥ ደገሞ አንተ እራስህ ወደ ጀነትና ወደ ሲኦል ሂዱ ብለህ የምትፈርድ ትመስላለህ ወስላታ እግዚአብሔርም አለ ሰውን በአርዓያ በምሳሌያችን እንፍጠር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው አየህ ለአዳም አንድት ሄዋንን ብቻ ነው የፈጠረለት እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ አፍርሳችሁ እስከ 7ት ታገባላችሁ ለዚህ ነው እኔ የዘላለምን ህይወት ወደ ሚሰጠው አምላኬ ዘወር ያልሁት ተመስጌን ዛሬ ከዚህባርነት አምልጨ አባ አብየ አምላኬን ወደምጠራበት ቅድስት ንፅህት ርትዕት እንከን ወደ ሌለባት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ የተመለስሁት እናንተም ኑ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ኢየሱስ የሚለው ነው ኑ ይህ ስም ታላቅ ነው ይህ ስም ከሞት ያድናል ይህ ስም ከአጋንት እስራት ይፈታል
@user-pw5of9bb1h
5 жыл бұрын
اللهم صّلِ وسَلّمْ وبارك عَل نَبِيْنَامُحَمد ﷺጀዛክላህከይር
@wosillaheretousen7194
5 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ
@wosillaheretousen7194
5 жыл бұрын
አለሁ አክበር አላህ ይጣብቀን
@user-tw4rn2gt6f
5 жыл бұрын
ጀዛክ አላሕ ኸይረን ትክክል ነሑ ኡሥታዝ ግን ለወንድሞችም ቢሖን ጥሩ ነዉ። ምክኒያቱም ብዙ ወንድሞች ይሕን በማለት አላሕ ሴትን ልጅ ብቻ የበታች እዳደረገና መብት እጅ ግደታ እዳለባቸዉ የማያዉቁ አሉ። ሑለተኛዉ ደግሞ 4 ማግባት እደሚችሉ እጂ ካልቻሉ ይጹሙ የሚለዉን ሐድሥ የረሡ ናቸዉ። እቸ ወንዶች ሤቶች ይመሠገናሉ አሑን ያላችሑት እንዳለ ሖኖ ። ይሕን ስል ቅሬታ እያቀረብኩ አይደለም ወንዶች የሤቶችን ሐቅ ቢጠብቁ ኖሮ ሥደት ባሎጡ ኖሮ እና አግብተን አረብ ሐገር እንላክ ይላሉ
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
5 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا علجزا سبحان الله العظيم حسبنا الله ونعم الوكيل 😢😢😭 يارب
@rslainntube6331
4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ አላህ ሁሉንም አስተካክሎ ሰቶኛል የባሉን ሀቆ ደሞ የምወጣ ይድርገኝ አላህን የሚፈራ እና በድኑ ጠንካራውን ይወፍቀኝ የዝህ ቤት ቤተሰቦች ወደ እኔም ኑ ቤተሰብ እንሁነረ
@mominasaydabi434
5 жыл бұрын
ለምን ስለ ሴት ሀዲስ ሲያወሩ ያጠብቁታል ማለት ስለ ወንድ ሲያወሩ ለስለስ አድርገው ያወራሉ. አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@jemilashimelssphone8736
5 жыл бұрын
Are wunet new yezemenu wedodi bal ayhonu abat ayhonu lib awulk mn hak alachew demo
@ሮዚማር
5 жыл бұрын
ወላሂ ይገርማል እኔ አንዳንዴ ሀይማኖት አልባ መሆን ብሆንስ እላለው ምክንያቱም ሁሉም ሀይማኖት ሴትን ሊረግጥ ይፈልጋል ለምን ብለህ ስትጠይቅ ሴት ልጅ ክብር አላት ምናምን ይላል ለምሳሌ እስታዙ ከተናገረው ላይ የገረመኝ ወንዱ ሚስቱን በሶስት ከፈታ በኃላ አብሮ መሆን ስለማይችል ሴት ገዝቶ ያገባል የተገዛችው ሴት ትፈታውና የመጀመሪያዋን እንዲያገባ ያደረገችው ሴት የተረገመች ናት ጀነት አትገባም ቆይ ወንዱስ ?? አብረው አይደል ያደረጉት?
@Tube-ji8if
4 жыл бұрын
@@ሮዚማር እና ምን ችግር አለው ሌላ እንዲያገባ ብትፈቅድለት አንቺ አግብተሽ ሌላው ከለ ባል ሲትቀር አታዛዝንሽም ከቻለ እስከ 4ያግባ ካልቻለ ደግሞ ማንም አያስገድደውም
@ሮዚማር
4 жыл бұрын
@@Tube-ji8ifመኖር ደጉ አመት ለሞላው ኮመንት ዛሬ ተከሰትሽልኝ ለማንኛውም ወደድሽም ጠላሽም ሀይማኖትች ሴትን ልጅ ይረግጣሉ እስኪ ዝም ብለሽ ተከታተይ አለምን የሚያጠፋው ወንድ ሆኖ ሳለ ሴት ጀሀነብ በዛ ይባላል የወንድ መብት በጣም የበዛ ነው ለምሳሌ ከሰሞኑ አንድ ያበገነኝ ነገር አለ አንዱ በእድሜ ከእኔ በጣም የሚበልጥ ሚስትና የአራት ልጆች አባት እኔን ገና ምንም ያላየሁትን ማግባት ይፈልጋል ስልኬን ያጨናንቃል ሚስቱ እዛ አፈር ከድሜ ትግጣለች ሙልጭ አርጌ እንዳልሰድበው ቤተሰብ ትውውቅ እና በጣም የምወዳት ጓደኛዬ አጎት ነው እስኪ ልጠይቅሽ አሁን ይህ ፍትሃዊ ነው በአላህ ያላገባው ልጃገረድ ሆኜ የአራት ልጆች አባት ሁለተኛ ሚስት መሆን አለብኝ?? ነገሩን ነው እንጂ በቂጡ እንጨት ይግባ እንጂ እኔን አያገባም
@Tube-ji8if
4 жыл бұрын
@@ሮዚማር በመጀመሪያ ተማሪ እህት ይቀረሻል እስልምና ሴትን አይጨቁንም እንደሁም ከሁለም አይማኖት የእስልምና አስበልጦታል የሴቶች መብት አለ ንገረሽ ነብዩ አለይ እስላም ከድጃን ያገቧት የ40አመት እሱ 25አመት ሆኖ ነበር በብዛት አግብተው የፈቱ ባል የሞተባቸው ሴቶችን ነበር የሚያገብት
@እሙሀጀረ
4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረ
@saraguragawe1741
5 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር እኔ ምለው እስልምና አይማኖት ምክሩ የሴቶች ብቻ ነው?የወንዶችስ ሀርም ይፍቀዳል ወይ ነገር እንዴት ነው
@aminaahmed4180
5 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ እውነት ብለሻል እነዚህ ሰዉች ማስፈራራት እንጂ ማስተማር አይደለም አላህ ይዘንልን አላህ እንደነሱ አይደለም ለንግግራቸው ክብር እንኮን የለውም ሴትን እደ መገልገያ እቃ አርገው ነው የሚያዮት።
@jimmaworkurgessa8247
5 жыл бұрын
7 mist agibito iyandanduwa iyelefach iyezore yemibela deha ye inante wend yemitilew yelehim????Fexari jenet giba bilew inkuwan igna setoch teketakirenim bihonim jehaneb indigeba selamawi self le hihitochachin iniwexalen.Ine yelela iminet tektay sihon yih ayinetu beset laay yemidersewin gif gin ayiche zim alilim.Fitih lesetoch!Kenigigirachin yiliq fexari libachinin innaa sirachinin yimezinal innaa ke gif inniraq. Thanks
@ayeshakedir2813
5 жыл бұрын
ጀዘክ አለሀ ኸይረን ኡስተዙነ ጊን ሌሺ ሴቶች ለይ ብቸ ፎክስ ተደርገለቹ ምክረቹ ጡሩነዉ ኡስተዝ ለወንዶችም ምክር ስጥልን በጠም የስፈልገቸወል
@SaraSara-in2go
5 жыл бұрын
እዉነት፡ነዉ፡ለወዶችም፡ምክር፡የስፈልገቸወል
@sofiayousif5491
5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸርይን ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ያረብብብ ቀጥተኛውን መንገድ የምንከተል።አላህ ያ ገንያአላህ ያከርም .የባሎቻቺንምሀቅ የምንቅምወጣ አላህ ያገር ያኢላሂ በምንሰማው በምናየው የምንጠቀም።ያገን ያርብብ ኢንሻአላህ እኔ በበኩሌ አልወድም. መቀባትም መላጨትም።አልሀምዱላሂ ወላሂ ስደት ተወጣሁ በህፅንነቴነው ግን ምንም አልፈልግም. አላህይጠብቀን ተጥፋት ያረብብብ
@Alhamlilah971
5 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካለህ ኸይርን ከጀሀነም እሳት አላህይጠብቀን
@aliawde7313
5 жыл бұрын
ሙዚቃ
@Alhamlilah971
5 жыл бұрын
@@aliawde7313 አልሃምዱሊላህ ሙዚቃስ አላደምጥም እስልኬም አይገኝ አልሃምዱሊላህ
@khatijaj4442
5 жыл бұрын
የሀላህ ሀተው ጠብቀን የሀረቢ ሀላወ ከበረ ህናሊላ ጀዛከላውም ከይረ ያውስታዝ በሰማነው የምንጠቀም ያደረገን
@yesuf6294
5 жыл бұрын
አሰላማሊኩም እራህመቱላ ወበረከቱ እረ ንቅሳት ላይ ሳያቅ የተነቀሰ እደትነው እኔ ሳላቅ ተነቅሻለሁ
@snorte1826
5 жыл бұрын
Tewbet aderegi eheta
@rabeamohammed9603
5 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰ ዐ ወ የአላህ ሀቃችንን ምንጠባበቅ ያድርገን ጀዛክ አላሁመ ኸይር ኡስታዝና
@سعادهسعاده-و9ت
5 жыл бұрын
ስለፀጉር ስታወራ በጣም ነው ያሳከኝ ወላሂ
@ruqiyaawol1070
5 жыл бұрын
ሹክረን ጀዛከላህ ኸይር በሚጣፍጥ አማርኛ ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን
@ሰሚራሰሙቲ
5 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ኡስታዝ
@medinakasaw4441
5 жыл бұрын
ኢሻአላህ ገፊሩ እርግማን ይምረናል ኸልቆ የማይረሳው እደስው ያላደለው አዛኙ እጅ ቅድስት አይመርጥም እሳት ጀዛካልህ ኡስታዜ
@user-dc3dm9ht4c
5 жыл бұрын
እኔ አዱላይ አለሁበት ባሌን ኡኡኡኡ እማላረገውየለም
@mamaf1225
5 жыл бұрын
ኸረ እኔም አበድየዋለሁ
@فضيله-ك8ق
4 жыл бұрын
አላህ ይጠምቢቀን ሱበሀን አላህ ጀዛ ኩሙለህ አላህ ሀይር ኡስታዝ
@user-oq5jh2gh4s
5 жыл бұрын
ወልኩምሰላምወረህመቱላወበረካቱአላህጀነትንፍርዶስወፍቀንያረብ
@user-wu5he1tu2t
4 жыл бұрын
ኡስተዘ አለሀ እድምክ ከጥነ ገረ ለረጅም ይቆዮሀ ጀዘክ አለሀ ከይረን ከበል ቀልብ አለሀ ይጠብቀኘ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
5 жыл бұрын
يرب الله በራህመትክ አተ እዘንልን
@user-zd5xt9bb2u
5 жыл бұрын
የአላህ ዱአአርጉልኝ. እኔባሌ ነይ እታኛሲለኝ. አኮርፍለሁ ሀቁን እያወኩት
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
5 жыл бұрын
@@user-zd5xt9bb2u አይዞሽ ሁቤ ሁላችንም ነን ግን አሁን ሁሉን ስላወቅን ኢሽአላ እኛም የነሱን ሀቅ እምጠብቅ ያድረገን እነሱም የኛን እደዛው اشاالله
@ፈቲየአላህባሪያየረሡልወዳ
4 жыл бұрын
ያረብአላህይጠብቀንተሁሉምነገርአሚንንን
@user-ii6bb5bt8o
5 жыл бұрын
ኡስታዝ. ጀዛኩም አላህ. ከይርን. እኔግን ገና አላገባሁም. በጣም የማፍቅርው. ልጅ ክርስቷን ሁኖብኝ. ምን እደማደርግ አላቅም. ሀባይብ ዱአ አድርጉልኝ. ያለሱ መኖር አልችልም በዱአ አትርሱኝ.
@user-yb3mj8fb3x
5 жыл бұрын
ሀያት ሙሀመድ ሀያት ሙሀመድ አላህን ፍራ ምን ካፊር ጋ አያያዘሺ ሙስሊሙን ወንድምሺን አገቢ ኢተቂላ እዲህ አይባልም እንዳያ ከፍርሺ አንቺንም
@hajertube7004
5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@toybaassen1182
5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@jackkhoury6623
5 жыл бұрын
ፋጡማ የረሱል ናፋቂ
@AhmedAhmed-of1zm
3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይራ ኡስታዝ
@lelamgs1160
5 жыл бұрын
Praise Jesus that saved me from all this thank u God
@eesamakhlooq6135
5 жыл бұрын
ማሻአላህኡስታዝጀዛከላህኸይርአላህይጨምርላችሁእኛምበሰማነውየምንተገብርያድርገንያአላህ
@xayaatmaxamed8667
3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር እናመሰግናለን ኣኺ ሙስሊሙ
@sseer7021
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ወድማችን
@user-ot8lj4ue1p
5 ай бұрын
ሀይ መሀመድ ኧረ ሴቶቹን አሳቀቃቸው 😂😂 አብሶ የ4 ተኛው በጣም ያስቃል ወንዶች የራሳችውን ስሜት በፈለጉ ሰዓት እንዲያደርጉ ያለበት በጣም ይገርማል ደግሞ በሌላ ሀዲስ ሴቶች ጀነት አትገባም ይላል ሴቶች ሆይ ቆም ብላችሁ አስቡ ምትነቁበት ጊዜ አሁን ነው ።
@mdakhter3216
5 жыл бұрын
Barakaalahufikum Jazzaakumulahi keyeri
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላኸይረ ኡስታዜ ባለህበት አላህይጠብቅህ ኢሻአላ በሰማነዉ የሚንጠቀም አላህ ያድረገን
@swsw4504
5 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeeeen
@muka1974
5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ውርህመቱለህ ወበርካቱ ጀዛ ከላ ኡስታዝ አልሀምዱላ 10 ትእዛዛት ውስጥ የለሁም ግን አላህ ሱባነሆ ተአላ እስከመጨርሻ የምተግብር ያድርገኝ እንሻ አለህ የጀነት ይበለን አሚን።
@gjhh8506
5 жыл бұрын
አላህይጠብቀን ስደትየባላችንንሀቅአላስጠበቀንም እኔባሌአገርነውእኔግን ስደት ነኝ ሶስትአመቴአግብቸከመጣሁ ብቻውንነውቂጣእየጋገረነውለብቻውየተቀመጠው ነይብሎጨቅጭቆ እኔምሽቁሩእየበዛብኝእሽእያልኩእስካሁንአለሁ
@aminaahmed4180
5 жыл бұрын
ማስተማር ቀልብን ረጠብ አርጎ ነው።አንዳንድ ሰው እውነቱንም ቢናገር በማስፈራራት ከኪሱም እሚጨምር እስኪመስል አደብ በሌለው ሁኔታ ነው።አሁን አንድ አዲስ የስለመች ሴት ሌላ ኡስታዝ የማታውቅ ያልስማች ይህንን ብትስማ ወይ የሙስሊም ሴት እዲህ ከፍ ዝቅ እየተደረገች እድትኖር ነው የተፈረደባት ልትል ትችላለች። ብቻ እውነቱ እውነት ቢሆንም አላኃን ፈርታ የታዘዘችውን በፍቅር አሟልታ ከፈጣሪዋ ምንዳዋን ለማግኘት እምትጥር ሞልታለች።ለኛምአስተማሪ እምትሆን ስለምትኖር ገና መልዕክቱን በደንብ ሳናስረዳ ሴት ማለት የጀሀነብ ናት ምንም ብትሰራ ብሎ መደምደም ስለሚሆን አላህን እንፍራ።
@betiyAsfawyeysuselijenagn
5 жыл бұрын
Sawu hohi atsast serhin marmer enji kamlkshi ga taqarbu enji hulum liferd yetzadagu nachu selaze ahizachu beysuse yemyamn hulu bhewt yenral yemyamn gin yefardebatal yeysuse yadenal yetadagal 🔥🔥📚📖📖📖
@fatumaabdallah2039
4 жыл бұрын
_አቡ ሙስሊምለዎዶች ምክር ያስፈልገቸዋለሁ ምከራቸው መስፈርቱን ያሟሉ ለሴት ክብር እንዲኖራቸው ለሴቶች ፍቅር እንድሰጡ ሚስቶቻቸውን እንድከባከቡ ምከራቸው_
@ፋጡማአላህወኪል
5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛከላህ ኸይር አሚን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው
@medinamahmud5681
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ግን ካልከዉ ሁሉ የሰራሁት ነገር የለኝም ወዴፊትም ኢንሻ አላህ እደዚሁ ነው የምሆነዉ አረብ ሀገር ሁኘ ሆነ ኢትዮጵያ ሜካብ የሚባል ነገር እኳን ልቀባዉ ሥሙም ያስጠላኛል ጸጉርም አልሀምዱሊላህ ሠቶኛል ባይኖረኝም አልቀጥልም በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ❤❤
@hunduunitahafedhiirabbiiti5919
4 жыл бұрын
Masha allah tabaraka allah Rabbiin dadabale isiinif hakenuu imanaa cimaa
@aishamohammed776
5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኢሻ አላህ በሰማነው ተግባራውይ ያርገን
@rahaaoromo3957
5 жыл бұрын
አምን
@ethiopia5992
5 жыл бұрын
*ጀዛከላሁ ኽይረን ውስታዝ ነገር ግን አሁን ከዘረዘርካቸው አንዱም እኔን አይወክለኝም አልሀምዱሊላህ* *ኢንሻ አላህ ግን ሳገባ ደግሞ የባሌን ሀቅ እጠብቃለሁ ያረብ ሷሊህ ብስል ይወፍቀን ወንዶችም ምክር ይሻቸዋል*
@kokobealikokobeali999
5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@temiryimer8174
5 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ስለሏህ አለይሂ ወሠለም ጀዛከሏህ ኸይር ጀዛ ኡስታዝና አሏህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብብብ
@አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ
5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ህይረን ኡስታዝ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያዱርገን ያረብ አንተም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@hadiamohammed1050
4 жыл бұрын
አሚን ወዲማችን አላህ ያለፈውን ይማረንያረህም እረህሚኒ
@asdzxcnuriyaausiman5907
5 жыл бұрын
Ameeennn yarab
@Fወለየዋያውምየወልደያ
5 жыл бұрын
የአላህ እሱበእዝነቱ ይማረን ያኢላሂ ኡስታዜ ጀዛከላህኸይር✅😭😭😭
Пікірлер: 1 М.