KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
12 Azeb Hailu 6 Maderiyaw
Күн бұрын
12 Azeb Hailu 6 Maderiyaw
Рет қаралды
65,241
Azeb Hailu Official
1
1
አዜብ ኃይሉ 6
ማደረያው
Жүктеу
Пікірлер: 42
@matthewmilikit2230
9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ የሚሠራብሽ ዘማሪት አዜብ ኃይሉ! በአንቺ ስለ ተገለጠው የዝማሬ ጸጋ የዘላለም አምላክ ያለና የሚኖር ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። መዝሙሮችሽን ከቁጥር አንድ እስከ ስድስተኛው አልበም ሰምቻቸዋለሁ። የሚያስተላልፉት የእግዚአብሔርን ታላቂነት ወይም ልዕልና፣ የክርስቶስን የመስቀሉን ሥራ እና ቤተክርስቲያን ከእርሱ ጋር ስላለቺው ግንኙነት ነው። ለምሳሌ ያህል፦ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል፣ አንቺ ቤተ ክርስቲያን፣ ካህኔ እንደ መልከ ጼዴቅ እና እኔን መቅደሱ አደረገኝ መጥቀስ ይቻላል። እግዚአብሔር አሁን እንድትዘምሪለት እድሜን ይጨምርልሽ።
@nebyusolomon9659
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያለምልምሽ እስከ እድሜ ፍፃሜሽ በጌታ ፍቅር እንደተነካሽ ቅሪ የማቱሳላን ሳይሆን የሄኖክን እድሜ ይስጥሽ አዚዬ ውድድ እናረግሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SimretBogale-nu8pe
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማደሪያዉ መቅደሱ አረገኝ አሜን አሜን አሜን
@mercybelete1297
9 ай бұрын
"ማደሪያው መቅደሱ አረገኝ" እጅግ ትልቅ እና ጥልቅ ሃሳብ ነው። ትልቅ አደራም ጭምር ነው፤ ምክንያቱም፦ ማደሪያውን እንደምን በፅዳት እና በጥንቃቄ ይዘነዋል? ምን ያህል ኢየሱስ ተመችቶት እያደረ ነው? ራሳችንን እንጠይቅ መንፈስ ቅዱስ በርግጥ ከማደሪያው አልተፈናቀለም? ዙፋኑን እንደያዘ ነው ወይ?
@mekame2023
8 ай бұрын
🤔 ቆም ብሎ ላስተዋለ ትልቅ መልእክት ነው ፀጋዉ ይርዳን
@lillysamuale4001
9 ай бұрын
በመገረም በመደነቅ የምንሰማውን ድንቅ መዝሙር የሰጠሽ ጌታ ይባረክ ለምልሚልን አዚዬ 🙏❤ ማደሪያው መቅደሱ አረገኝ😘😘😘😘💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HassetViews
9 ай бұрын
ህያው ቤተ-መቅደሱ አደረገን አሜን
@hirutmogesofficial3057
7 ай бұрын
አሜን በቃልኪዳኑ ታስሪያለሁ ❤
@rutht9104
9 ай бұрын
ክብር ለንጉሱ🙏🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አዜቤዬ ሂወታችን ተዘመረ🙏❤❤
@MikOli-w7j
9 ай бұрын
አዚ እግዚአብሔር ስለስጠሽ ስጦታ የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ ሌላ ነገር ሳይሆን ሰማይን የምያስታውስ እግዚአብሔር የምተርክ ነውና ተባረክልን
@Mimitwa
7 ай бұрын
አዜቤ የኔ እናት የዝማሬዎችሽ ውበት መአዛቸው የህይወትሽን ክብደት ያሳያሉ። በጣም ነው የምወድሽ። በመንፈስ በስጋ በሁሉ አንቺና ቤተሰብሽ ተባረኩ።
@MeronHevenHailu
8 ай бұрын
አዚየ ውድ ስጦታ ጌታ ይባርክሽ አንቺ ትልቅ የምድራችን በረከት ነሽ ተባረኪ❤❤❤🙏
@ShferawHamda
9 ай бұрын
የአንበሳው፡ልጅ፡እኮ፡ነሽ።እህቴ፡ጌታ፡ይባርክሽ።
@meseret5776
9 ай бұрын
ማደሪያው ወቅደሱ አደረገኝ ለክብሩ ለየኝ 🥰የመረጠን ጌታ ይባረክ🙏🙏
@HabtamneshLihona
5 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ!!!
@melatmohammed6604
9 ай бұрын
ተባረኪልን እህታችን❤
@MediAsefa
8 ай бұрын
❤❤❤❤ Biruk hugn!
@Barak_Desta
9 ай бұрын
God Bless you more Mom❤
@kefyalewkebda761
9 ай бұрын
Wow. Absolutely real.
@Simonbekele2
9 ай бұрын
ዘመንሸ ይለምልም ተባረኪ
@ZenashMamo-b2p
8 ай бұрын
ብታወሪኝ ደስ ይለኛል
@HewanBeyene-lg6ts
8 ай бұрын
Zemenesh yebarek aziye
@azebsahilu1318
8 ай бұрын
Azebye tebarki❤
@AkemaSoul
9 ай бұрын
Amlak abzto abzto ybarksh❤❤
@edengenet5529
9 ай бұрын
አቤት በክርስቶስ የሆንነው ማንነት በድንብ ቢገባን እንዴት መልካም ነው መቅደሱ ደደረገን🙏👏🏼🙏
@dawitassefa3136
9 ай бұрын
እንወድሻለን❤
@matiyas-s4p
9 ай бұрын
tebareki
@SaidiDuncan
5 ай бұрын
Amen
@amanuellikasa3449
9 ай бұрын
ተባረኪ😍
@ebisamirete4049
6 ай бұрын
God bless you!
@tesfamerid6443
9 ай бұрын
bless you azi
@aidabelay4749
9 ай бұрын
❤❤❤amen hallelujah
@tsiontakele7273
8 ай бұрын
Amen Amen❤❤
@DerejeTadewos-on6rk
9 ай бұрын
❤ማደሪያው መቅደሱ አደረገኝ ❤ለክብሩ ለየኝ🙏🙏🙏
@natnaelel5005
8 ай бұрын
Migerm nw
@hana-dy3in
9 ай бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 6 19-20፤ ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
@Dannytube5
9 ай бұрын
Bemder yakbreshew esu besmay yakbreshal
@dannybeauteysalon8211
9 ай бұрын
እህቴ
@Jesz426
9 ай бұрын
🥰🥰
@td-ty7ir
9 ай бұрын
Wow🎉🎉
@wudasesemret7461
8 ай бұрын
Maderiaw mekdesu
@meserethariso8132
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰😍😍😍😍ተባረክልኝ
Пікірлер: 42