KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
2ኛው ዙር የጥያቄዎቻችሁ መልሶች ክፍል አንድ
Күн бұрын
2ኛው ዙር የጥያቄዎቻችሁ መልሶች ክፍል አንድ
Рет қаралды
13,050
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 95
@ሲፈንየክርስቶስባሪያ
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን መምህር እረጅም እድሜን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን 💕🙏💕
@nlove7286
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@hcjth1747
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💝
@merontesfaye2711
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን በእውነቱ በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሰማነው 30-60-100ያማረ ፍሬ እድንፋራ ቸሩ አምላካችን ይፍቀድልን የሰማሁትን ለሕይወት ያድርግልኝ።
@mebatsionkassaw3119
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ያሰማልን እንደልብህ ይስጥህ ፈቃድህን ሁሉ ይፈፅምልህ ዕፁብ ድንቅ ዕፁብ ድንቅ ወደ እዚህ ቻናል የመጣሁበትን ቀን አመሰግነዋለሁ
@Abatech2
2 жыл бұрын
የህይወት ምግብ ሰጭ መምህራችን ሆይ እንዲህ ያከበርከው የተረዳህው የገለፅከው አባታችን አምላካችን ቸሩ መዳህኒዓለም ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እድሜ ጤና ያድልህ!! በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማህ :: ለእኛም ቀናኢ ልቦና ሰጥቶን ፍሬ አፍርተን ተስፍመንግስተ ሰማያትን እንዲያወርሰን ፈቃዱ ይሁን::
@arsemaarsema7114
2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያስድርብን!
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን 🌹✝️🌹✝️⛪️💒🤲🏻
@user-jo9mj4lr8y
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረተከ መምህሬ! አይይይይ ባህላችንማ የምር በጣም ነው ደስ የሚለው መጽሐፍ ቅዱስ ሳያነቡ በሕይወት የሚሰብኩ ሕብረተሰብ❤
@merrantilahun1504
2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@yenawaaylewa2736
2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን👏👏🌺🌺🌺🌾🌾🌷🌺 እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረብን🤲🤲🤲🤲
@samirabh8469
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ብጣም ደስ የምል እፅብ ድንቅ ትምህርት ነው
@ቲጂዘተዋሕዶ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@yeshyezeleke5583
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ድንቅ ሚስጥር ትምህርት እናመሰግናለን
@asterzewdie3160
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾🙏🏾
@user-nb5kc7lq4g
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ መምህራችን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ላይ ይደርብን አሜን
@user-cf6nx5no4s
2 жыл бұрын
በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እኔንም እግዚአብሔር አምላክ በሀይማኖቴ ያፅናኝ ግዜው ክፉሆኑዋል
@addishiwottaklu6841
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
2 жыл бұрын
መምህር የድርሳነ ዑራኤል እኔም አንብቤዉ ነበር ግን እዉነትም ታምር ብየ አለፍኩ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@aragasharagash1540
2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርትነው ፀጋውን ያብዛለወት መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘበንሁ ይባርክ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
Жыл бұрын
አሜን 💖አሜን 💖a💖አሜን 💓💗💓💗💓💗💓🌹🌹🌹🌹
@MimiMimi-of8ql
2 жыл бұрын
አሜን፫መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. እኔ እርሶን ሊባኖስ ቤሩት ነው የማውቅሆት. መምህር እድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን. አድራሻሆትን ቢነግሩኝ ወይንም የግል ስልክሆትን ቢሰጡኝ
@abbniabbnit5952
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@mearegabebe5073
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
10 ай бұрын
በዉኑ እጅግ ድቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ✝️
@melkamelka4213
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎትህን ግዜ በዕጥፍ ያብዛልህ አሜን
@user-qg1iz2ud2w
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫::
@emdeathlalal4818
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@meseretasafe3095
2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤
@degneshkidanu355
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን አሜን ፫
@Demekech-jt9gp
Жыл бұрын
Qalehiwot yasemalin
@alemgetanehassefa1956
2 жыл бұрын
Amen
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
@muzeyluel2836
2 жыл бұрын
Rejem edmiana Tena yesteh m/r
@hxjcckcig
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@eisabethaddisu7765
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!
@ሊሀምትግራይ
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልክ ክቡር መምህርነ
@adaneyetewahdolij6588
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎትን ያሰማህ መምህሬ
@askalegebremichael783
2 жыл бұрын
አግዝብሄር ከፈተና የድንን ላስተማርይችን ቃል ህወት ይሰማል
@mesfinabebe107
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የወንጌል ገበሬ ፈጣሪ በጤናና በክብር ያኑርልን፡ግሩም ነው ፡
@aynutube7552
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@jeanmagarian7583
Жыл бұрын
Amen💙💙 kale hywet yasemaln memhrachn
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን✟⛪🙏🙏🙏
@mesretasfaw464
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@zahranane4990
2 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan mamharachan idime ina xen yisixilan yaqidusan amlak libon yisixan fixari agrachinan itopiyan yixabaqalan
@MimiMimi-of8ql
2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም በተወለድኩበት አካባቢ በልና ሚስት በከፈር ሲሳሳሙ አይቼ አለቅም አሁን በቅርብ አመት ውስጥ ይህን በአደባባይ ሲፈጺሙት አየሁ አሁንማ ዘመናዊነት ነው ሆኖል
@serkalemawaye300
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayinalemyoutube7722
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@genetgenet9408
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@amarereda1947
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@mehretmelaku8276
2 жыл бұрын
Kalhiwet yasemalin
@brhanie6823
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫
@kallsemaw6670
Жыл бұрын
❤❤
@gojamashagere7676
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@21Maryam2
2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና
@mitikubekele514
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህራችን
@eyerusalemhailemeskel9908
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን
@user-sz7gp6jk2v
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤
@mahederegedilat8243
2 жыл бұрын
መምህር ጥያቄ አለኝ ? ስለ ቅዱስ ቁርባን ለወጣቶች በተለይ የእኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣቶች ሲቆርቡ ሲታይ እንዳትቀሰፉ የሚሉ ብዙ አያሌ ሰዎች አሉ ስለዚህ በትንታኔ ቢያስረዱን ስለ ቅዱስ ስጋ ወ ደሙ !!!!
@nekatibebtube
2 жыл бұрын
እሺ እዳሥሰዋለሁ በመልሱ ይከታተሉ! አመሰግናለሁ
@asterabate7743
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጌዉን ያብዛልህ
@salamrita2646
2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@birknshadane5722
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@عمرالسالم-ض8ه
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dadiweyifen
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኔታ ፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
@waanofiyouyube1172
2 жыл бұрын
betam des yemali timirti kela hiwot kela barkat yesmalin mamarhi be Eunet
@حياهكعبي
2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምሕራችን
@zerafiychrenate1026
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን
@muzeyluel2836
2 жыл бұрын
Bezih selagegnhu Des blognal
@mimigetu888
2 жыл бұрын
Amen amen amen. Egzyabuar yasetalagn
@degneshkidanu355
Жыл бұрын
በትክክል እኛ አገርም አሁን ጭምር እንደዛ ነው የምናገባዉ ባል እስከ ጋብቻ አናዉቀዉም ድንገት ይሄ ነው ከተባልን እየተደበቅን ነው የምናሳልፈዉ ቤተ ሰቡ ካየን ራሱ እንደበቃለን ወንዱም ልክ እንደዛ ትግራይ ገጠር ዉስጥ
@tenaworkfikre7012
2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ።
@israel9958
2 жыл бұрын
እመቤታችን መድሀኒታችን ትባላለች ወይ? በመጽሐፍ ቅዱስ የትኛው ክፍል ላይ ይገኛል? አእባካችሁ የስህተት ትምህርት አታስተምሩ።
@robelbegashaw8738
2 жыл бұрын
muluwun lakulin
@bayushii.yearisilij8031
2 жыл бұрын
Yee tawahido lijoji yeti nachu Tik took bihoni 1samineneh lphe yisxeni seniti like nebr tara nagar bihoni😭😭
@alembeyene7552
2 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@tarekegnbereda8436
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ይበልጥ እንዲያገለግሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን መምህር በጣም ደስ ይላል
@sosenamikael3696
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።አንድ ጥያቄ ነበረኝ ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም አለና ከቤተክርስቲያን አንፃር ፕሮግራሙ አግባብነት አለው እባክህ ግራ ስለገባኝ ነው መልስ ብትሰጥበት
@nekatibebtube
2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን አላገኘሁትም ምን ላይ ነው?
@user-dt4ii9wp8q
2 жыл бұрын
ገጠመኝ ይጠቅምሻል ተማሪ ብዙዎቻችን የተቀየርንበት ትምህርት ነው
@ergbenohendiryas3402
2 жыл бұрын
😥ተቋረጠ
@saranigatu6037
2 жыл бұрын
መምህር እዚህ በአረቡ አለም በአብዛኛው ቤተክርስቲያን አርብ ብቻ ነው አገልግሎቱ እና ክርስትና ለማስነሳት ከቅዳሜ እስከ ሀሙስ ባሉት ቀን ቢውል ክርስትና ማስነሳት ማስቀደም ነው ወይስ ማሳለፍ ያለብን?
@nekatibebtube
2 жыл бұрын
ከማሳለፍ ማስቀደም ይመከራል ግን ደሞ እዛው ካሉ አገልጋዮች ተመካክሮ ማስነሣት ከሁሉም የተሻለ ነው
@saranigatu6037
2 жыл бұрын
@@nekatibebtube እሽ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@hilinatube8730
2 жыл бұрын
መምህር ያንተ ትክክለኛው የቱ ነው ለጥያቄያችን መልስ እንድናገኝ
@nekatibebtube
2 жыл бұрын
kzitem.info/rock/YeMjBcZzIxKhy4CJENyIYA
@wubesewu1204
2 жыл бұрын
Download የሚል ሊንክ ቢኖረው
@woubiamlak8003
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/z6Rml5enbodkqpg ቅዱሳን አበው የናፈቋትን ነቢያት ትንቢት የተናገሩላትን ድንግል ማርያምን አገኝን!
@ergbenohendiryas3402
2 жыл бұрын
part 2 ይኖረው ይሆን 😥
@fitunreditgiorgis4184
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gt1nf8bp3s
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@nahoosenay-2127
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yalemworkbayou2377
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigestdegu3394
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Пікірлер: 95