KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🛑30 ዓመት በፅናት ጠበኩት!!! ልብ የሚነካ አስደናቂ ታሪክ
Күн бұрын
🛑30 ዓመት በፅናት ጠበኩት!!! ልብ የሚነካ አስደናቂ ታሪክ
Рет қаралды
23,485
Aman Sew አማን ሰው
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 97
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
ፈጣሪ:ይርዳሽ:ታገኛቸዋል:ኢቢአስ:ሂጂ:እኔምከስደትመልስ:አባቴንእጀልጋለሁ:6ቀረኝ:ፈጣሪይርዳሺ:በሉኝ:እህትወድሞቼ
@hanamaryam4599
Жыл бұрын
ፈጣሪ ከአባትሽ የገናኝሽ አማንዬ እድሜ ጤና ይስጥህ
@ayelechmulatu3543
Жыл бұрын
አማንዬ ወንድማችን ስወድህ መስቀልህ ሲያምር 🥰🙏❤️🌹😘 እህታችን እግዚአብሔር ያገናኝሽ ከአባትሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር❤❤❤
@YordanosGebere
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ሰብሊ አማንዬ በርታ ካንተ ብዙ እንጠይቃለን እንወድካለን
@emebityaregale6193
Жыл бұрын
የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሽ አማንዩ ብትችሉ Ebs ላይ እንደትቀርብ እረዳት በርግጠኝነት ይገኝላታን ብየ አስባለሁ❤❤😢
@emuyeemuye6731
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኅታችን አባትሽን አግኝተሽ መምስጋና ተመለሽ አማን ሰው ሸጋ ቡና😀😀😀😀😁❤❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
Жыл бұрын
አባትሽን እግዚአቤሔር ይርዳሽ ያገናኝሽ ❤❤
@መሲመሲ-ሰ7ቐ
Жыл бұрын
EBS ትሂድ አባቷን እደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ
@asressetegn9050
Жыл бұрын
ትክክል
@mekdes5013
Жыл бұрын
ማርያምን አይኔ ያረፈው መስቀልህ ላይ ነው 😊😊😊😊😊ዋው የኔ ባለ ማዕተብ አማንዬ ❤❤ ሰላምህ ይብዛልኝ ተባረክ🙏🙏
@birtukandaba9630
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትርዳን ኔት እህት❤❤❤🙏🏾🙏🏾
@ALef378
Жыл бұрын
አማን አድናቂህ ነኝ ዶ/ር ሺበሺ ብትቀጥል እኔ ዶ /ር ሺበሺ አማን አይመሰለኝም ነበር ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይጠብቅ💚💛❤
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
አማንዬ ስወድሕ እኮ ጎበዝ ባለሞያ ነሕ እግዚአብሔር በሒወት ኑረው ለመገናኘት ያብቃሽ ማማዬ 🙏
@sebletmene8539
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሰብሊ ❤❤❤❤❤❤ አማን ልዩ ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@-swtube5575
Жыл бұрын
አማንዬ ባለሙያ ነኝ አልክሳ 😂😂ቡና አፍልቻለው ለማለት ነው የተመታክ ምስኪን😢😢 አላህ ይርዳሽ
@AsdAsd-mg2hd
Жыл бұрын
አማንየ ወንድማችን እንኳን በስለም መጣህ
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያስገኝልሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰
@alamgir481
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እድሜዋን ሳደብቅ የተናገረች ሴት ሳይ አላህ ያገናኛችሁ
@tube8360
Жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይርዳሽ አባትሽን ያገናኝሽ አይዛሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤ አማን መልካም ስው። ዋውው ባለሙያ። ነህ የብና 😂😂
@biftu16jimma
Жыл бұрын
እህታችን አላህ የገናኝሽ አማን comady ጨመረክ😂😂😂😂😂
@tirualemeyihuna1086
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ አማን ጭዋታህ አይጠገብም
@marifazw7969
Жыл бұрын
ማርዋ ይመጣል ካለ ወድሜም ጦርነት ሂዶ ለሁለት አመት ግዳጂ ሂዶ አልመጣም ሙቷል አሉን ግን አላመንም የሚመጣ እየመሠለኝ አብዱው ሠይድ ይባላል ወረባቦ ወረዳ 😭😭😭😭😭
@habtuberhe3902
Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ከአባትሽ ያገናኝሽ ከባድ ነዉ ሴት ልጅ ደሞ ለአባቷ ሟች ነች አይዞሽ የኔ እናት
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
Жыл бұрын
አማን ያገሬ ልጅ እኔም ወንድሜ ከጠፋ 9 አመቱ ሚዲያ አጣው መልስም አይሰጡ እስቲ ባንተ ሚዲያ አቅርበ ኘ😢
@rasrif1978
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እናት!!
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
Жыл бұрын
አማን እዬ ብና አሳመርከኝ በጂበና ይመችህ ወድሜ❤❤ሰላም ለአማራውለሚገፋው ወገኔ❤
@meye1988
Жыл бұрын
ebs ላይ እንድትፈልገው አማን እርዳት
@amansew
Жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@Meysawkassa19
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ የኔ ቆንጆ
@መድናmedina
Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ 💖 አማንዬ
@muredaworku3497
Жыл бұрын
አማን ምረጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@aynadis.Tube.4
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይረዳሽ እህተለሜ
@SerkiLegese
Жыл бұрын
Amenye siwedik yemir ebs wusedat tagenyalechi❤❤
@alamalame4344
Жыл бұрын
አማንየ ያችልጂ እደት ሆነች ሞሞቻየን ቀን ነግረዉኛል ያድልጂ እናት ነች
@adisababa1570
Жыл бұрын
ወንድሜ ሥወድህ❤❤❤❤❤
@LubababintHassen
Жыл бұрын
ebs ላይ ትቅረብ አላህ ያገናኛት ኢንሻ አላህ
@salamss5506
Жыл бұрын
አማንየ እንኳን በሰላም መጣሕ አትጥፍብን
@rahmah7531
Жыл бұрын
እመቤቴ ታገናኝሽ አማንየ ደግሞ ከቡናይቱ
@fifi1751
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እማ
@SaraMekonen-ym1ob
Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂እኔ እኮ አንድ ሰሞን የዝህ ልጅ ፍቅር ሊደፋኝ ነበር እና
@Hanahana-wi2ju
Жыл бұрын
የት ከርመህ ነዉ ስፈልግህ ስፈልግህ ድክም አለኝ እኮ እንኳን ደህና መጣህ
@amansew
Жыл бұрын
0902503927 ሰብለ ጥላሁን
@asdrhr7273
Жыл бұрын
አማንየ ስወድህ ማራያምን
@ebz1040
Жыл бұрын
ክክክክክ በሳቅ ገደልከኝ ቀን ይተኩሳል ማታ ይተኩሳል!!!!
@uaealain9484
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሺ
@zahara122w8
Жыл бұрын
አማንዬ ኢቢኤስ ላይ እንድትቀርብ እርዳት ታገኘዋለች በሂወት ካለ
@amansew
Жыл бұрын
እሺ 🙏🙏🙏🙏
@nycellnycell9588
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@danieldesalegn5386
Жыл бұрын
The first person to watch and comment! berta wondimachin
@zewdineshdemeke9657
Жыл бұрын
አማንዬ 😍 ስወድህ
@rhametali1193
Жыл бұрын
እሸአላህ ይመጣል አይዞሽየኔናት
@AzizaAziza-t6b
Жыл бұрын
አማንየእንወድሀለን
@ከድራቲዩብ
Жыл бұрын
አማንየ💚❤❤💘👍👍
@-nt5np
Жыл бұрын
ክፍለ ሀገርም ስለሚታይ EBS TV ብትሄድ መልካም ነው
@werkeyefaseha4122
Жыл бұрын
አማን፡ሰው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@josephlahoud1660
Жыл бұрын
መስቀልህ ሲያምር
@ethiopiananderitreanbrothe7150
Жыл бұрын
Keep it up !
@خديجهه-و1ز
Жыл бұрын
EBC ቅረቢ ማማየ ደሞ ጎጃም ማለት እኮ ምስራቅ እና ምእራብ አለ አጣሪ እሱን አላህ ያገናኛችሁ
@embetigermaa524
Жыл бұрын
Amnee merti seuu
@ፍትህለሀገሬ-ፈ6ፈ
Жыл бұрын
አማንየ ብጠረኝ ነሮ የማፈላልህን
@dtfxyjh6271
Жыл бұрын
አማንዬ ቡናው ሣይቀዳ
@munauae3174
Жыл бұрын
💜💙💜💙
@mudaykitchen3368
Жыл бұрын
ላይክ ሰብ
@mulatuwa2000
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰telyalhi wendem
@aldhan-iv8ut
Жыл бұрын
Amaniye kelidih aytegebimko tekusi adega new aydel
@ቃልየስደተኛዋ
Жыл бұрын
ወይኔ ይችልጅ የኔወድም ልጅ መስላኝ ከተቀመትኩበት ተነስቸ ነው በጉጉት ያዳመጥኳት የኔም ወንድም ሺ አለቃ መከላከያ ነበረ ልጆች ወልዷል ብለውናል ግን እሱ ሙቷል ብለው አስረድተውናል ልጆቹን ፈልገን ነበር አጣናቸው እዴት አርጌ ላፈላልጋቸው የወንድሜን ልጆች እስኪ ምከሩኝ😢😢😢😢
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
ፎቶአቸው ካለሽ ኢቢኤሶች ጋር ተደዋወይና ጠይቂያቸው እንዲያቀርቡሽ ወይንም የወንድምሽ ፎቶ ካለ
@frewoinygebreselasse7690
Жыл бұрын
የወንድምሽን ሙሉ ስሙ ላኪልኝ እና ልጠይቅልሽ እኔም የወታደር ልጅ ንኝና የአስመራ የስራዊቱ ቤተስብ ጎሩፕ ስላለን
@ቃልየስደተኛዋ
Жыл бұрын
እሽ በውስጥ እዴት ላግኝሽና የወንድሜን ፎቶ እልክልሽ ነበር ልጆቹን ግን በዛው በጦርነት እደወለዳቸው ሳያስተዋውቀን በዛው ቀረብን
@tisgeredajote8642
Жыл бұрын
Amaney yetefa sew
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
እኔ32 አመቴ ነው ሳልደብቅ
@LubababintHassen
Жыл бұрын
አንተ ግን ባለሙያ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@cjcjiff134
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@dathforabiy
Жыл бұрын
ምንነካህ ቡና ስታፈላ ካዩህ ሴቶች እንዳያምፁብህ ።
@MariamMariam-up3dz
Жыл бұрын
አይ አማን ሰዉ 😂😂 ቀን ይተኩሳል ማታ ይተኩሳል አልከዉ😂😂
@MaryamEnat
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zahraliban5714
Жыл бұрын
እሱ ባይግ
@medifentaw7513
Жыл бұрын
ወዲ ልጂ ቢሆን 12 ቀንም አይጠብቅ😂
@bekeleshimels663
Жыл бұрын
ቀን ይተኩሳል ማታ.............
@asagedtegenu5898
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍👌👌
@etenesh8056
Жыл бұрын
ቡናው መቼ ነው የሜፈላው???😂
@hikmaguragewa2130
Жыл бұрын
ebs ላይ ብትቀርብ
@kkladan5123
Жыл бұрын
ኤቢኤስ ላይ ቅረቢ
@sebletiruneh2183
Жыл бұрын
Hi
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
Жыл бұрын
❤❤😘
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
Жыл бұрын
👍😍👍😍👍🌹👍🌺👍🌺👍🌺👍🌺
@fairusindalkaco-wy2mt
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@abbbuabbbu3250
Жыл бұрын
Olve❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailahails8365
Жыл бұрын
❤❤
@uaser4331
Жыл бұрын
😂😂😂
@phonehouse3626
Жыл бұрын
ebs hiji ebakish
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
Жыл бұрын
አማን ያገሬ ልጅ እኔም ወንድሜ ከጠፋ 9 አመቱ ሚዲያ አጣው መልስም አይሰጡ እስቲ ባንተ ሚዲያ አቅርበ ኘ😢
@hailahails8365
Жыл бұрын
❤❤😥
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sefanianbesa
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@zahraliban5714
Жыл бұрын
እሱ ባይገኝ ዘመዶች ይኖራል
Пікірлер: 97