የእግር ኳስ ኮኮብ ተጨዋች ሊዮነል አንድሬስ ሜሲ የፍቅር ሂወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ።
love story of leonel andress messi.
አርጀንቲናዊው ኮከብ በጣም አስደናቂ የፍቅር ታሪክ ነው ያለው። ገና በ ዘጠኝ አመት ሁኖ የተዋወቃት የፍቅር አጋር ከ17 ዓመት በላይ በፍቅር ቆይታቸው የሶስት ወንድ ልጆች ቤተሰብ ሁነው እየኖሩ ይገኛሉ። ኮከብ ተጫዋቹ ሜሲ ከእግር ኳሱ ስኬት ጀርባ እጅግ የተመሰከረለት ጤናማ የትዳር ሂወቱ አጠር ባለ መልኩ በዚህ ቪድዮ ላይ አቅርበናል።
በቀጣይም የሌሎች ታዋቂ ሰዎች የፍቅር ሂወት የምናቀርብ መሆናችን እየገለፅን ቻነሉ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በኣክብሮት እንጠይቃለን።
መቅረብ የምትፈልጉት የግለሰብ የፍቅር ሂወት ታሪክ ኮመንት ላይ ብትፅፉልን እጅግ ባማረ መልኩ የምናቀርብላችሁ መሆናችን ለመግለፅ እንወዳለን።
በፍቅር የተትረፈረፈ ሂወት ያድላችሁ።
Негізгі бет 5 June 2024
Пікірлер: 4