KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
5 ለተበጣጠሰ ፀጉር ማስተካከያ መንገዶች እና መንስኤያቸው
5 жыл бұрын
5 ለተበጣጠሰ ፀጉር ማስተካከያ መንገዶች እና መንስኤያቸው
Рет қаралды
299,426
Meski Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 831
@user-ut3pn5du9b
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አንችን ከተከታተልኩ ጀምሬ ብዙ ለውጥ አይቸበታለሁ😍😍😍
@user-li1bc1nz3f
5 жыл бұрын
ውይ.እኔ.የጥርስ.ነገር.አስጨነቀኝ.ምን.ላርግ.ያርቢ።ዱአ.አርጉልኝ..ሙስሊም.እህቱቸእናውዲሚቸ.እኔ.አሚን.እላለሁኝ።
@sadasada8973
5 жыл бұрын
አላህ ያሽሩሽ
@sadasada8973
5 жыл бұрын
የተበላሸውን አስነቅዩው ጥሩሱን
@user-ks4ds4pp3h
Жыл бұрын
አላህ አፊየ የርግሽ
@hyyyt6157
Жыл бұрын
አላህ ያሽር
@srtysrt8849
Жыл бұрын
ሃኪም ቤት ሂጂ
@hdidydud7535
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ በእውነት የተርጋጋች ቆንጆ ሴት ማለት አንች ነሽ እናመሰግናለን
@MediTube1
5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ቆጅት 😘 ኮሜቶች ዛሬ ደብሮኛል ዝም ብላቹህ በlike አዝናኑኝ 🙆🙆
@Love-xz8ey
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@taebataeba5764
5 жыл бұрын
አይዞሽምነዉየኢትዮኔቶርክስለጠፈነዉ ነይእኛጋርቡነአፍልቼልዘነትያለሺ እሽ
@user-ey4wi4kf3c
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ😍😍😍😘😘
@masarasyachol3246
5 жыл бұрын
አይዞን ማማየ
@user-od7rp3oe9h
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ 💜❤️
@aishaauyu8780
5 жыл бұрын
መስኪ አመስግናለው ቀጢይበት በርቺ ቀጥይበት የኔ ፀጉር ጫፉ በጣም ይደርቃል መላ በይኝ
@yabiendkaseshtueb8299
5 жыл бұрын
እኮን በሰላም መጣሽልኝይ መስየ በእውነት አመስግናለው እኔ ያልሽኝይ ሁሉ ሞክሬ በጣም ጠቅምናል እናመስግናለው ውድድድድ
@user-up9yi8xd6l
5 жыл бұрын
*ምርጥ ልጅ ስውድሽ በማሪያም እርጋታሽ ልዮ ነው ስላምሽ ይብዛልኝ በአልሽበት !*
@markdooms9686
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ስታስረጂ በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሔር ያሳብሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ መልካም ሰው ነሽ
@aynaddisedema7770
5 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቅመም ምርጥ ነሽ ምክሮችሽም ጠቅመውኛል አመሠግናለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍?
@user-gs9dx5kp9q
5 жыл бұрын
የኔ መልካም በጣም አመስግን አለው ጥያቄየን ስለመለሽልኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በእውንት ፍጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ በርችልን አንች ባልሽኝ መሰረት እሞክረው አለው 😘😘😘😘😘😘😘
@lelilele
Жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@user-jm4sx3qw3f
5 жыл бұрын
አመሰግናለው መስኪየ ምክርሽ ሁሌም ጥሩ ነው
@hiwottaddis2293
5 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን እስኪ የምትቀቢው ቅባቶችስን አስቀምጭልን በፎቶ ካላስቸገርኩሽ
@betilove5250
5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን መስኪዬ ጠቃሚ ምክር ነው
@user-zq8bz6fg9p
5 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሽ ሚስኪ አመሰግናለሁ የኔ ደርባባ
@zed4200
5 жыл бұрын
መስኪዬ ስወድሽ ትምህርትሽ ጠቅመኛል መልካም ልጅ በርች ውድድድድ🌷😍
@afomi4780
5 жыл бұрын
መስኪ እንካን በደህና መጣሽ ምርጥ ምክር። እናመስግናለን
@makdasfikre9293
4 жыл бұрын
ዝም ብዬ ሳይሽ ደስስስስ ትይኛለሽ ማር😘😘 ግዜ ምንም የለንም ስራውችሽን በሉን ብከታተል ደስ ይለኛል ነበር ውድድድ😍😍
@user-pi8bu7dx9g
5 жыл бұрын
ቅርብ ጌዜ ነው ያየውሽ ግን አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ እህት።
@martitamee311
5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ❤❤😘😘 እረ ስለሽበት መላ በይኝ ውዴ😍😍
@amirtarhini6749
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ 💞💜💜💓💓💞💞💞💜💜💕💖
@misiabere5440
5 жыл бұрын
እህታችን መስዬ እግዚአብሔር በአለሽበት ይጠብቅሽ በጣም እናመሰግናለን።
@mhiretsosina5676
5 жыл бұрын
የኔ ማር ትትናሽ ነዉ ኮሜንት ያሰጠኝ እናመሰግናለ
@tejiyelove6725
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብዘገይም በጣም እናመሰግን አለን ሁሌም እምታሳይን ነገር ይመቸኛል ውድድድድድ በሚለው እጥግ ድርስ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@user-nm8ih5cs1g
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጅዬ የምታስተምሪን ሁሉ ትክክል ነው
@user-lv4oc9ll8l
5 жыл бұрын
መሰኪ የእኛ መልካም እንኳን በደና መጣሸ ምርጥ እህታችን ሰላምሸ ይብዛ ወድድድድድድድድድድድድድድድ መሰኪዬ 😍😍😍😍😍😍😍
@arsafearsafe7628
5 жыл бұрын
Thanks
@user-ql4bn8ww8g
5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በውነት ላንች ቃላት ያጥረኛል እረጋታሸ በቃምን ልበልሸ ፍጣር ይጠብቅሸ
@bezalemaddisu6795
5 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ አች ብለሽው ትክክል ያልሆነ ነገር አላየውም በርቺ አመሰግናለው♥♥♥♥♥♥
@samsungphone4827
5 жыл бұрын
እሺ አደገልሽ ውይስ ምን አረገልሽ
@bezalemaddisu6795
5 жыл бұрын
@@samsungphone4827 ስለፊት ያስተማረቸውን ተጠቅሜ እግዚአብሔር ይመስገን ከብጉር እርፍ ብያለው ፀጉሬን ደሞ ከመበጣጠስ አድኛለው በርግጥ ማንኛውም ነገር በአንድ ቀን ለውጥ አይታ ይበትም አንድ ቀን ሞክሮ መተው ለውጣማ አያረገም
@mata-zw9uu
5 жыл бұрын
@@bezalemaddisu6795 እስኪ ብግር በምን ጠፋልሽ እኔ በጣም ተቸገርሁ እስኪ ንገሪኝ
@zuzutube2449
4 жыл бұрын
@@bezalemaddisu6795 Arelaneme negareng
@gabygaby8522
4 жыл бұрын
@@samsungphone4827 galatomii qalii namaa
@user-ew9vl9qq6c
5 жыл бұрын
መስኪሻ ጸጉርሽ አምሮበታል ለኔም።ጸገር ያንቺ አስተዋጽኦ አለበት ውድድድድድ
@ameleworkberihun7794
5 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም እየጠቀመኝ ነውና አመሰግናለሁ መስኪየ...
@fatmamohammed9559
5 жыл бұрын
ስወድሽ በትክክል እምትይው ሁሉ የኔ ማር ፈጣሪ እድሜ ከጠና ጋ ተመኘሁ ውድድድድድ
@user-pg3qr7xf8z
5 жыл бұрын
መሰኪየ ሰሞኑን አልተመቸኝ ሁኖ አልተከታተልኩሸም እናም ናፈቀሸኛል የኔዉድ❤😍😍ሠላምሸ ይብዛልኝ እናመሰግናለን የኔቆጆ ብዙ ጠቅሞኛል የተዋህዶ ልጆች እኮን ለፆመ ሀዋረያት አደርሳችሁ መልካም ፆም
@helenkonjoo4009
5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ እንኩአን በሰላም መጣሽ የኔ ደሞ ሁሉንም ሞክሬው ላውጥ የላውም አሁን ላጨውት እስኪ ምን ላርግበት ?
@h.2966
5 жыл бұрын
መስኪየ የኔ አስተዋይ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
@tsehay5501
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ምክርሽ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@monamano9679
5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህቴ ትምህርት ግብ ሁሉ በጣም ነው እየሞኩርኩት እምገኛው እግዝያቤሄር ይባበክሽ
@zadyenatewlij6999
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው ነው የነገርሽኝ በርቺ እኔ በበኩሌ ካቺ ብዙ ትምህርቶችን ወስጄ አለሁ
@abebechsergawi1035
5 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን የኔ ዘጉርስ መታ ብቻ ሁኖብኛል እና አበጥሬ ስለቀው ተመልሶ ይያያዛል ሳበጥርም በጣም ይበጣጠሳል ምክርሽን እሞክረው አለው በርችልን
@user-fm2um3bm5l
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውብ ኢትዮጵያዊት በሙዝ እና በእንቁላል የሰራሽው ማስክ በጣም ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ 🙏
@user-zo3ly4ws4f
5 жыл бұрын
Edate new miseraw.ehte
@weletetebredingel3138
5 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ ምክርሽ በጣም ጠቅምዎኛል ሰላምሽ የብዛልኝ 😍
@mariemsuwaleh9875
4 жыл бұрын
ሠላምነወ።እህቴ።ሰሚ።እኔማልት።ቅባት።ትቅብችዉምይባጣጠሰል።እናም።ምንእደማረግ።ግረገብቶኝል
@user-od7rp3oe9h
5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን 😙😙❤️👈
@lukmanqqqs8542
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው
@asoupiamarhawi6405
4 жыл бұрын
አንመሰግናለ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@kstube4157
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ በጣም ጠቃሚ ነው
@rshan2708
4 жыл бұрын
Waw yene wuddd ehtiye betam enamesegnalen 💋💋💘💘💘💓💓💓💕💕💕💕
@user-od8gh6zb5t
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዉድ እህታችን አዎ የእኔም ይበጣጠሳል በተለይ ከግንባሬ ጋር
@EthiopianKitchen
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት
@rozateka5865
4 жыл бұрын
የኔ ውድ ፀበየ ሰናይ እግዞብሔር ይጠብቀሽ እናመሰግናለን
@retaretaa2597
5 жыл бұрын
መስኪ የኔ ማርርር ስወድሽ የኔ መልካም የምታሳይን ሁሉ ጠቅሞኛል ግን ፀጉሬ ጭድ እየሆነ አስቸግሮኛል በርችልን የኛ መልካም
@tigisthusenali2176
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ በርቺ
@obsiiyaagaraakoo3045
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ😍
@user-rs5vu1pj9x
5 жыл бұрын
መስኪ እንኳን ደናመጣሽ ለብዙ ጊዜ አልተከታተልኩሽም ነበር ባለፈው አንች እምትጠቀሚውን ሻንቦ ለማዳም አሳይችት ትጠቀመዋለች እና በጣም ተስማምቷታል አመስግኝልኝ ስላለች ነው እኔም ፀጉሬ ይንቃቀላል እንጅ አሪፍ ነው
@user-fv6rw1zs5n
4 жыл бұрын
ምን ሻምፖ ነበር?
@WorldPhone-ip2ub
5 жыл бұрын
ዋው መልዕክቱ ተመችቶኛል መስኪ ይህ የእኔም ችግር ነበረ መልሱን አሁን አገኘሁ አመሰግናለሁ
@wubefkr3440
4 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@tigistashuma6088
3 жыл бұрын
መስዬ፣የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር
@hanunahanuali2135
5 жыл бұрын
መስኪየ እንዃን ደህና መጣሽልን የኔ ውብ ደግሞ በጣም አምሮብሻል ማሻአላህ እኔ እኮ ካንቺ ምችት የሚለኝ ነገር ስታስረጂን በደምብ ተንትነሽ እንደሚገባን አድርገሽ ነው ምታስተምሪን
@user-nx2vj3nn9k
5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን😘😘😘😘
@HalaHala-lm8vg
4 жыл бұрын
የኔ ማር እናመሰግናለን መምት ሰጪኝ ትምርት
@HalaHala-lm8vg
4 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@xxxcomm8059
4 жыл бұрын
Hi
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Wey betam
@meseabate494
5 жыл бұрын
ዋው ጥያቄዬን ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ መስኪዬ❤👍
@QweAsd-zm3xp
4 жыл бұрын
መሰኪ ቆንጆ እናመሰግናለን
@user-dl4yt5tt1r
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ዋውው ፀጉርሽ በጣም ጨምራል
@user-uh7nv5qq5i
5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናመሰግናለኝ አሪፍ ትምርት ነው
@taebataeba5764
5 жыл бұрын
እንኳንበሰለሚ መጠሽልኝእህቴ ንፍቅብለሽኝነበረ😘
@zeritubandira432
4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ፡የጭቃ extravergin Olive Oil Alegn Tekebichew Leseamin Or Leasramist Ken Makoyet ichilalew Begeta Nigerign? Lela Kibat Magignet Alchalikum!
@haniyeeyesuslij782
5 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን 😍😍😘😘
@zloveszloves1089
5 жыл бұрын
Yeni konjo yeteguri gebari akababi begon ena begon yalewu betam eyeshesh men laregewu belesh borena lehone nw mefeti kalesh betenegerig
@eskuesku3150
5 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሰግናለን የመታሳያቸው ትሪትመንቶቹ በጣም ጠቅመውያል ነገር ግን ከፀጉሬ ግማሽ ጀምሮ እንከጫፍ ድረስ ያለው መንታው ብታዪ ሲያስጠላ አሁን በጣም ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር እሱ ነው
@yordanosmamo6642
5 жыл бұрын
ወይ እርግት ያልሽ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር አሁን ልቦና ይስጥሽ የእግዚአብሔር ፍቅር ያለበት አንደበቱ ብሩክ ነዉ ።።።
@lielitkahsay740
4 жыл бұрын
መስዬ ቆንጆ እናመሰግናለን💖
@meron-ci5dz
4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሥታምሪ እግዚአብሄር ባለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ እናመሠግናለን
@user-ct5wt1hi8p
5 жыл бұрын
እንካን በ ሰላም መጣሽ የኔ ጣፋጭ ስታምሪ ኮ እርጋታሽ ስወድልሽሽሽ ቀጥይበት ውድ
@marthatilahun2086
5 жыл бұрын
Thank you miskiye konjo chewa ye chewa lji!! Huluim ende anche behinu menealebet!! What you tell everything it is a really so thank for your honest!!!
@Betsi121
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ በመጀመሪያ ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ኢትዮጵያዊይት ነሽ! የኔ ጥያቄ ፀጉሬ በየጊዜው እያነሰ እና ርዝመቱም እየቀነሰ ነው የሚሔድ ፎረፎርም እያወጣብኝ ነው ምክንያቱ አልገባኝም ምን ትመክሪኛለሽ እህትዬ?
@Frehiwet-li4tv
11 күн бұрын
እናመስግናለን መስኪየ
@smaalhadi7284
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አመሰግናለሁ
@melatshemelis1605
5 жыл бұрын
መስክዬ በጣም ነው የምወድሽ❤😘እነመስግንሌን
@user-md8ok2zq4g
5 жыл бұрын
እናመስግናለን ደግሜ ዛሬ በጣም አምሮብሻል እስኪ አሁን ያልሽውን እሜክረዋለሁ ኢንሻአላህ የኔ ጸጉር ተበጣጥሴ ላልቅነው እስኪ አሁን ያልሽውን እሞክረዋለሁ ሽኩረን
@user-ui6mc9ei8v
5 жыл бұрын
እኔ ሙዙ ተስማምቶኛል በጣም ርዝሞልኛል እናመሰግናለን ሰባት ቀን ቀርኝ ኢትዮ ልገባ ያኔ በደንብ እንከባከበዋለሁ
@user-eb2yq2ni6s
5 жыл бұрын
ስላምሽን ይብዛልን ወድዋ እህታችን
@engudaywondim6179
5 жыл бұрын
Meski yene ehet mekerochekerochesh btam takemawegnal, g-d bless you, ewedeshalw yhager leje!!
@selamwunna2576
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማመሰግነው ያንቺን vidoe ተከታትዬ ጸጉሬ በጣም ተስተካክላል እርጋታሽን ስወደው
@fikiryashenfalTube
5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ተባረኪ
@saronabi1387
5 жыл бұрын
Mesekiye thank u.hair maderekiyawen ebakesh yet new menagegnew?
@bekelchedo7304
5 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለው ምክርሽ ጥሩ ነው መልካም ቀን
@hanahanaethopoeia2259
5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ።ያንቺን ቪድዮ ማየት ከጀመርኩኝ አሥራ አምስት ቀን ሆን። ግን በጣም ለውጥ። አግኝቻለሁ ሆዴ። ባልሺው። መሠረት
@bintseid9087
5 жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@user-kw1et7ej3b
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ
@buzayehutola5427
5 жыл бұрын
Thank you so much meski konjoo,you are to smart I love you my sister
@user-lx1iz8by1h
5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሃለን የኔ ቆንጆ የኔ ቀን😍😍😍 ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@salesale5371
5 жыл бұрын
መስክየ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለሁ ባለፈም ጠይቄሽ አለሁ ስለ ፀጉር ዘይት መልስ አላገኘሁም የኔማር በናትሽ ጥሩ የፀጉር ዘይት ጠቁሚኝ የዘይት ዘይቱኑ እና የኮንኮናቱ ውህድ በጣም ተስማምቶኝ ነበር ግን ሽታውን አልቻልኩትም ምን ይሻለኛል ? እባክሽ መላ ስጭኝ
@zebibazebiba1805
4 жыл бұрын
ማሻላህ ቀጥይበት ደስ የሚል የሞከርኳቸው ሁሉ ተሳክቶዋል በተለይ ፀጉሬን ትንሽ ቆይቶ ያቺን አክል ሊሆነው ስወድሽ
@mulumaru6918
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ምክርነው
@betelhamsemaw2908
5 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሰግናለን በፀጉሬ ለውጥ አይቼ ነበር ሻፖ ቀይሬ ድጋሜ ተጎዳብኝ
@darindarin5632
5 жыл бұрын
ወይ መስኪዬ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር የፀጉሬ መበጣጠስ ነው
@karensalam9340
5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ መስኪየ የሙዙ ማስክ ተመችቶኞል እየተከባከብኩት ነው በፊት ሳበጥረው ግማሹ ማለት እችላለሁ እዳለ ይነቃቀላል አሁን ግን በጣም ለውጥ አለው ትንሽ ፎረፎር አስቸግሮኛልእና የፊት ቡጉር በጣም ፊቴ ጠባሳ ብቻ ሆኗል መፍተሄ ካለሽ
@adomyebrah9174
5 жыл бұрын
መስኪየ የሙዙ ዉሀድ በጣም አሪፍ ነዉ ሞክሬዋለሁ ግን መስኪየ ጸጉሬ አመዳም ኔዉ ከለሩ እና ምን ላድርግበት እስቲ መላ በይኝ የኔ ቆንጆ
@sh4_st195
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
@user-fk8dz6fx9b
5 жыл бұрын
Amen marr
@user-to4rj8bf9e
5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ 💕💕💕 አመሰግናለሁ የፀጉሬ ችግር ሁላ ባቺ ምክር ተፈታ 😍❤️❤️❤️በጣም ነው ምወድሽ በግልብጥ ሚሰራው ሽርባ አሳይን መስኪዬ ውድ
@alej1102
5 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እንኳን ደና መጣሽልን ጸጉሬ እያደገልኝ ነው በጣም ደስ እያለኝ ነው እህቶቸ በርም የተቀባችው ካላችው ተቆረጡት እኔ ልምከራችው እኔ ቆርጨ ጣልኩኝ ከዛ ከውስጥ ያደገልኝን እየተከባከብኩ በጣም እያደገ ነው
@user-tp1zo6gf2k
5 жыл бұрын
በቅርብ ጊዜ ነው ያየሁሽ ግን በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
@addasabie1030
5 жыл бұрын
እህት እ/ር ይስጥሽ እህቴ የማውዝ ማስክ እየተጠቀምሁ ብዙ ለውጥ አምጥቷል ግን መቆማመጡን አልተወውም
@fafitube1258
5 жыл бұрын
እናመሰግነለን መሲዬ በርቺልኝ
@selamselam151
5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ
@user-ff7nr4tj4m
5 жыл бұрын
meski ♥ አመሰግናለሁ ስለምትስጫቸው ምክሮችሽ
@user-ff7nr4tj4m
5 жыл бұрын
MESKI ማር ፀጉሬን ስታጠብ ኮድሽነር ሻምፓ መሰላኝ ፋቴን ቀይ ሁኖ ይደበደባል ያሳከኛከኛል ያብጣል ፍቴ እና ምክር ካሉሽ ወይም መከላከያ ሳሙናዎች ካሉ ሹክ በይኝ እማ እምወድሽ ተባበሪኝ እንዴ አራርጅክ እዳይሆንብኝ
@aminaal7643
3 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው ምለግሽን በእውነት እናመሰግናል
Пікірлер: 831