KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
8ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
4 жыл бұрын
8ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды
76,795
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 267
@anwarsherif5040
4 жыл бұрын
መምህር እኔ በልጅነቴ ነው ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣሁት ግን ፈተናው ሁሉ እየከበደኝ ነው አንዳንዴ ጌታ ሆይ ውሰደኝ ሳልጠፋብህ እላለሁ ትምህርትህን ሁሉ እከታተላለሁ አይነጥላ በጣም ነው ያሰረኝ አንዳንዴ አንቆ ሊገለኝ ይፈልጋል ከቤተሰቦቼ የእስልምናውም መንፈስ ይኖራል እኔን በፍቅሩ የጠራኝ አምላክ ቤተሰቦቼንም ይጠራልኝ ዘንድ ጸልዩልኝ ስጋዎ ደሙም እንወስድ ዘንድ
@betimek352
4 жыл бұрын
አሜን ፀሎት አርጌ ስገጂ እግዚአብሔር ከአንችጋር ይሆን
@betimek352
4 жыл бұрын
ይቅርታ በሴት ስለፃፍኩ
@user-ig6pg7is4c
3 жыл бұрын
ኣይዞሽ በርትተሽ ፆምናፆሎት ኣዘውትሪ ከዛ ደሞ እግዚኣብሄር የሚወደው ነው የሚፈተን ጠንከር በይ
@konjetkonjet9187
3 жыл бұрын
አሜን
@haregashine7998
2 жыл бұрын
አንዋር አይዞህ መድሐኒአለም በደሙ ይሸፍንህ: ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅደምልህ ቅዱሳን መላእክት ቤተሰብህን በሙሉ ይጠብቅ የጌታ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ አሸንፎ በልባቸው ይግባ
@ygermal1
4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እንቁ የተዋህዶ አረበኛ የመላእከ መንክራት የወንጌል ፍሬ መቸም እንዴት ብየ እደማመሰግንህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የቀደመውን ትምህርት እንዲሁም ገጠመኝ ካለህ ላክልን በጣም ይጠቅመናል።
@AliAli-gr8jd
3 жыл бұрын
ሦው
@AliAli-gr8jd
3 жыл бұрын
ሶሶሦሦሶሦሶሶሦሶሶሶሦሶሶሶሶሎ
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እውነት በጣም ነው የተማርኩበት በጉጉት የምጠብቀው ትምርህት ያለው ገጠመኝ 👍👍👍መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤
@SalamSalam-zn1uq
4 жыл бұрын
Kkmmm..m.mm kkkkkkkkk.kkkkmm
@SentayehuLema
4 ай бұрын
@@SalamSalam-zn1uqaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa1aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa1aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa@@@aa@aa1
@senaytyabu2159
4 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ እመ አምላክ ትጠብቅህ መምህራችን ለኛም ማስተዋልን ያድለን
@sjsjsjsj2034
Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏😥
@user-yt7gx6ns8h
4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አዛኝት ፀጋውን ታብዛልህ እግዚአብሔር በመስማት ብቻ አያስቀረኝ አሜን
@user-tr3ek8yd1t
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@letinamedhane2772
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen
@maazamaaza4015
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kibramoges7272
4 жыл бұрын
አቤት እግዝኣብሄር የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪን ይመስገን ቃላት የለኝም የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ🙏🙏🙏
@senaittesfaye2288
2 жыл бұрын
አሜን
@Love-ej5tp
4 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ፍቃዱ ይሁንልኝ 🙏🌹
@ababaalu9543
4 жыл бұрын
አሜን
@grandneoplus6386
4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንግል ከነልጇ ትጠብቅልን ታምር ነው የምታስተምረን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክልን
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም ላንተ ብዙ ብዙ ተምረናል በገጠመኝ ዋው ስራተኛዋ ግን ጎበዝ ናት እግዚአብሔር በተናቁት ይስራል እግዚአብሔር የባረካቸው ስዎች አሉ
@betimek352
4 жыл бұрын
የድንግል ሀምሳያ እግዚአብሔር በሶ አድሮ በተሰቡን ሌምር ያመጣት ተመስገን
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*መምህር ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ ወድሜ በርታልን በጣም አሥተማሬነዉ*
@sofiyamessaywondwossen704
4 жыл бұрын
A men A men A men🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
@user-gy8qx5ze7s
4 жыл бұрын
ጰ
@muraworkmelka4982
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@teferademse519
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ክፉ አይንካህ ኑርልን ብዙ ብዙ ነገር ነው እያስተማርከን ያለኸው በእውነት ትውልዱን ለማንቃት የእግዚአብሔር ሀይል በአንተ እና በአባቶቻችን ላይ አድሮ ብዙ ነገር እንድናውቅ እና እንድንነቃ አድርጐአል የልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለይኩን !
@user-it3be7gl3p
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ምርት ትምህርት ነዉ እራሳችንን በደንብ እድንመረምር ስላደረከን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም የዛር አምላኪ ልጅ ነኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያን ሁሉ ትተዉ ቆርበዋል ነገር ግን መምህር የዛሩ እቃወች ቤት አሉ አልወደቁም የሚደረግለት ግብር ግን ቀርቷል እናቴን አዉጥተሽ ጣይ ስላት ትፈራዋለች ለመጣል ይሄዉ እኔንም ትዳር እዳልይዝ አደረገኝ የአለችኝ አድት እህቴ ጋ አንስማማም ሰዉነቴንም እደበረዶ ያቀዘቅዘዋል 😭😭😭 አንጠያየቅም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ከ ሳኡድ
@kariyachankariyachan3731
3 жыл бұрын
መህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የኔችግር እሰማና አይምሮዬን ይሰውረዋል የማስታወስ ልቦናዬን ይቀይረዋል ብቻፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@user-vi3tv4nt5t
3 жыл бұрын
ወዮ ለኔና ለቤተሰቦቼ አቤቱ ይቅር በለን በባዕድ አምልኮ ተተብትቤ ነው ያደኩት አይ ስደት ብዙ አስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@hjgfnbggf1731
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል. መልካሙን ቃል ያሰማህ. መምህር. ማስተዋሉን ያድለን ለእኛም በእውነት
@sjsjsjsj2034
Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏❤😍
@birtukanlamesgin3451
6 ай бұрын
መምህር ምንም ቃል የለኝም ፀጋዉን የብዛልህ የብዙዎችን ህይትወት አድነሀል
@melkamufiker8830
2 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትያሰማልን ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ መድሃኒያለም
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
ሰላምችሁ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ይብዛልዎት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎት ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@user-kz4hq3on6u
3 жыл бұрын
የተባረከች የቤት ሰራተኛ እግዚአብሔር በየት በኩል እንደማስተምረን አናቅምና ሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን መምህር አንድ ቀን በስልክ እንኳን ባገኝክ ትልቅ ሸክም ታቀልልኛለክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🤲
@mesiabenwe3294
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉
@zufanethiotube1210
2 жыл бұрын
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በእዉነት ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
መ/ር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውይይይይይ በእውነት ስንት መጥፎ ሰው በሞላበት ደግሞ እንዳተ አይነት የተባረከ ሰው አለ ተመስገን እመብርሃን ከነ መላ ቤተሰብ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ!!!!!!!
@user-iu3gf4eq2j
4 жыл бұрын
አሜን
@user-kx8ey8oi3j
4 жыл бұрын
መምህር ቃልወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምሰእራው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ababaalu9543
4 жыл бұрын
መምህር ብቻ ታምር ነው ምንሰማው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@sjsjsjsj2034
Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏❤😍
@mahletderib5054
2 жыл бұрын
በጣምይገርማል አሁን ነውየገባኝ ልጄን የሚያስቀጠቅጠኝ መንፈስ ቡዳ መሆኑ ያልካቸው ነገሮች በሙሉ በኔ ህይወት ውስጥ አሉ፡፡ ንስሀ መግባት እፈራለው ፆምና ስግደትን ከሞት በላይ እፈራለው ግን ውስጤ ይፈልገዋል እባካችው እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ለንስሀ እንድበቃ ፀልዮልኝ ብዙ የደረግኳቸው መጥፎ ነገሮች በንስሀ መታጠብ አለባቸው ህዝበ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
@tawabechmaray2801
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhir egzabher yimasgen
@hanabrhane7956
4 жыл бұрын
ኣመን ልጀ አድምና ተና ይስትህ ዘላለም ልቦጎ ኣስተሞር ይክናህ
@mulualim7948
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
@user-dr5xe1il2o
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ልቦናችንን ይመልስልን ማስተዋሉይ ይስጠን❤
@mma4414
3 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-sp5xi1jo1l
4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ የእህቶችየ ትዳር በእንደዚህ ምክንያት እየተበጠበጠ ነው እንየ አረብ ኣገር ነው ያለሁት እማኣምላክ እናትየ በፆሎትሽ የእህቶችየ ትዳር ጠብቅልኝ
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@ezanatsegay538
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ተስፋየ ካንተ ገና ገና ብዙ እንማራለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@liubeletw7055
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@asmarech591
3 жыл бұрын
መምህረ ቃለ ሒወት ያሰማልን እሚገረም ትምህረት ነው እራሴን እንዳይ እና በዙሬያችን ያሉትን ሰወች እንድናይ ነው እያረገን ዬለው ፀጋዎን ያብዛልህ
@fsho1523
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሪ ከጠላት ስራ ይሰውርህ
@fireselamarika1156
4 жыл бұрын
አሁን እየሰማሁህ ያለሁት ከሌሊቱ 6:43ሰአት ነው እናም ስታወራ ሰውነቴን ይወረኛል እየታገልኩ እየሰማሁ ነው ግን የእህታችን መልክት ልብ ይነካል አሁን እምነት መቀባት እጀምራለሁ፤ ይገርማል ይህ ችግር በባለቤቴ እርዳታ አድርገውልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን ይህችን ጊዜ የሰጠን።
@user-nx2vj3nn9k
3 жыл бұрын
እረ እደዉ መምሕረ በጣም የሚገረ ገጠመኝ በጣም ተመኩሬ ዉሰድጉ እሰታሁንም ተጎድቻለሁ ያገልግሎት ዘመኑን ይባረክልን ሰልኩ ቀጥረ በገኝ ደሰ ይለኝ ነበረ
@tube-eq3xy
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም ሂወታችን እየቀየርክ ነው ትልቅ ትምህርት እናመሰግናለን ውድ መምህራችን
@mesfinayasu3662
2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ማስተዋሉን ያድለን እግዜአብሔር አምላክ
@senaitechartier7938
4 жыл бұрын
ቃል ኢወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እውነት ነው ፀበል ያድናል!!!እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
@vipku1550
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በውነት ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ከኔ ሐጺያተኛ እድሜ ቀንሶ ይጨምርልህ አሜን ጸጋውንያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@BS-eb9km
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልንን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህህ
@solnetu1260
4 жыл бұрын
Amen kale heywet yasemalen memher eg/r yebarkhe
@mariyammg9866
4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen Amen
@zainabhabshy1906
2 жыл бұрын
መምህርዬ በውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ዋ ለእኛ እግዚአብሔር ይድረስልን
@asteraster5273
4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በደፍተሩ ጥቅጥቅ አድርጎ ሚፅፍ በጣም ነው ምፅፍ እኔን ሰለሚመለከት በዚህ በሸታ ተተብትብያለሁ አንድ ቀን እንደምገላገለው በአምላኬ እና በእመብራሀን አጋዥነት
@user-tr3ek8yd1t
4 жыл бұрын
እኔም ልጀምር ነው
@merhawithayleslasie8085
Жыл бұрын
Ejig betam astemari new Na betam enamesegnalen memhrachin 🙏🙏🙏❤️
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*እዳዉ እኔም አግቸክ መማር እፈልጋለሁ ፈጣሬ ይርዳን*
@ismaialismail105
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-tu6hj2ve6f
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለሕወት ያሰማልን መምህር
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ👐♥🙏
@user-kp1tm4fy5x
4 жыл бұрын
መምህር ቃልዮት ያሰማልን የተማርነውን በልባችን ያስቀምጥልን
@user-nm8xn1rx5o
11 ай бұрын
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅህ
@nigistiwoldegbrelms1433
3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ዕድመና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
Memihir Aniten Yesetten EGZIABHER Yikiber Yimesigen Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@user-nc4vu2nn4n
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመ ብርሃን ትጠብቅህ
@mekdestesfaye1013
3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣልን
@user-hl2ck4er9h
4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፈልን ❤❤❤
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር
@user-il6kb8cm6k
3 жыл бұрын
መምህራችን እውነት ቃላት የለኝም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እኔም አሁን ከ ሶስት ቀን በፊት አንተን የገጠመህ ገጠመኝ ገጥሞኛል ገጠመኝ ቁጥር 3 ላይ ያለው ስእል አድኖ ስራልኝ ያሉት እናት
@workeneshmolla8536
3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalne Amne Amne Amne 🙏
@emukal5087
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-gq9tn7zf8u
4 жыл бұрын
መ/ር ተስፋዬ እንዴት ከርመሃል አንተ ላታውቀኝ ትችላለህ እኔ ግን አውቅሃለው የማቅህ መ/ር ግርማ ጉባዬ ላይ ነው ገጠመኞችህን እከታተላለሁ የገጠመኝ ነገር በአጭሩ ልንገርህ ሁለት ጊዜ በህልሜ አይቼሃለሁ አንዱን ልንገርህ 8 ኛ እና 6ኛ ገጠመኝን እየው ትለኛለህ ቁጥር ስምንትን በተደጋጋሚ አዳመጥኩት ይገርመሃል ከእኔ ህይወት ጋር የሚመሳሰል ነገር አይቼበታለሁ
@user-qm2lr8to8u
3 жыл бұрын
በርቺ ግዴለሽም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ነገር ቢኖር ነው ።
@tigistababu8141
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የምትለቃቸው በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@adinatadinat6748
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ሁሌም ታስተምረኛለክ የኔ የህይወት ታሪክ መፅአፈ አይገልፀውም ግን በህይወቴ መምህር ግርማን መንክራት ሳላገኝ መቼም አይቀርም ፈጣሪ ይርዳኝ ሁሌም ትምህርች ያስተምረኛል በጣም
@yeshiyersaw6503
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር እደ ውሀ የሚያረካ ትምህርት ላገኝዎት እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@Tg-kf1lf
4 жыл бұрын
መምህር ለሚሰጡን ትምህርት በጣም ነው ምነመሰግን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥልን መምህር እዴት አድርጔ የመምህር ምላክ መንከራተት መጽሃፍ በማለዳ መያዝ ሚለውን እዴት ነው ማግኝት ምችለው ከኢትዮጵያ ውጭ አመስግነለሁ
@user-qm2lr8to8u
3 жыл бұрын
You Tube Laye ሠርች አድርጊ በማለዳ መያዝ በጣም አሥተማሪ ነገር ነው ተሠምቶ የማይጠገብ
@user-wt6wm5wh6m
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ ዘላለም ያኑርህ ይገርማል በእውነት
@user-dj4cq6up6j
4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ የኔ መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያልክ
@memeke5620
4 жыл бұрын
ቃል ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ በርታልን ብዙ ትምህርት ነው ያሰተማርከው
@user-ho6px5lg4v
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ መምህር ቀጥልበት ።ድምፅ ግን ብዙ የለዉም
@yezinamulu6727
3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin
@eyerusalemtarekegn5590
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስተልን መምህር እውነት ግን በታም ያስፈራን ህይወት ከባድ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት
@selamyedengllge2336
3 жыл бұрын
ቃለ ሂውትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር
@rajasthanroyals9131
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ
@mihreteabandebrhan9742
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@lemigereziher790
3 жыл бұрын
Amen 🙏kalehiwet yasemaln memhrachn
@ayenalemgetachew1260
4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚያብሄር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረከ።
@ainalam1213
3 жыл бұрын
Wed memeherachen edemena tena yestilen💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲kale hewett yasemalen❤❤❤❤
@esekhabtemariam3419
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ruthina1927
4 жыл бұрын
ጥሩ የሆነ ትምህርት ወንድማችን ተባረክ
@user-qf2vo6nt8t
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@sjsjsjsj2034
Жыл бұрын
አሜን
@yirgalemfray4049
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ጤናውን ኣብዝቶ ይስጥህ ኑርልን እንዳለ በቤቴ ውስጥ ያለ ችግር ነው በጣም ተምሬበታለው
@rozinakeretata9857
3 жыл бұрын
Amesegenalhu nemhir tesfaye fetari ybarkhi tru tmhirt newu yastemarken
@memeke5620
4 жыл бұрын
ወንድማቸን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥልን እግዜያብሄር ወንድሜ ቁጥርክን ብትሰጠን እባክህ እግዜያብሄር ይራዳን
@memihirtesfayeabera
4 жыл бұрын
0913311451
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera ከልብ እናመሰግናለን መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልን
@mangoshala8174
4 жыл бұрын
0913311451 new
@sabaghumbot5485
4 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን በርታልን ብደውል ብደውል እታነሳም
@AminAmin-yf2tk
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከልብ አመሰግናለሁ
@yeshiebre7300
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን
@nardititi1821
4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin memhir rejim edimena tiena yistih
@user-eu4jp2qg1x
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ይበርቱልን እውነት ነው ማህበረ ቅዱሳን ማህበረ እርኩሳን ሁነዋል በጣም ተበላሽተዋል
@ayenalmgetahun9708
4 жыл бұрын
#አሜን መምህር እማምላክ ትጠብቅልን#
@samirawadjo3126
4 жыл бұрын
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ያባታችንን ትምህርት የማከታተል ብሆን ነገሮች ይከብዳሉ አንተ ሌሊት እመጣ የሚያንቅ እኔ ሰማ ደግሞ ያድረገኝ ነገር አለ ይሮራል ስልክ እምታነሰው ለእገር ውስጥ ነው ዴ ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ
@user-kd9eu2ql5p
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማህ በፈጣሪ አይን የታየ ማንም ያላገኘውን ጸጋ ያብዛልህ።
@user-uu3fn2jx8j
4 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ*
@user-bx7hq1wh5l
4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
@geedadkalisam3037
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-tv3hp2dl7p
4 жыл бұрын
ወይኔ ስወድህ ዘመንህ ይባርክልህ
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
መምራችን ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን
@misganaberhane5377
Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልኚ ውንድማችን
@user-nm7xc9qi8f
4 жыл бұрын
ስማኝ አንዳንድ ካህናት ቅባ ቅዱስ አትጠቀሙ ብለዉ የሚቆጡን አሉ ምን እናድርግ
@teklerishanrshan9670
4 жыл бұрын
Rasache be fetari seme eyanesane Xeleyene metekeme newa lenieme Hulete abatoche embi aluGe enie gene be xolote bete barekewe yas Kemetewena keza etekemalewe Lela smrache yeleme
@anwarsherif5040
4 жыл бұрын
አዎን አባቶች እሺ አይሉም
@user-of8gj2di6n
3 жыл бұрын
Zebelashi mokeri hulumi andi adalumi
@user-kz4hq3on6u
3 жыл бұрын
እኛ ቤተክርስቲያን ይሸጣል ገዝተን እንቀባለን አባቶችም ይባርኩልናል አትቀቡ አይሉንም
@liyagessesse9747
2 жыл бұрын
Limdenn lakafilish yenem nisha abat tekawami nachew keza rase gezcheee metekem jemerku rase eyebarekut sialkibign olive oil gezcheeee rase eyebarekuuu sitekem bezi olivuuu rasuuu menafistuuu uuu alu bekannn enhedalen alu kalhone demo and aba yazi silemenafist yegebachew facebook wey you tube lay felgesh bevideo yibarkulish
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@sanymrs840
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄውት ያሰማልን ወድማቺን
Пікірлер: 267