ሊገለጥ ያለው የሰማይ ክብር
ልናይ ያለነው ታላላቅ ተዓምር
አህዛብን በፉጨት በክብሩ ይጠራል
ከቶ ያላየነውን አዲሱን ነገር እግዚአብሔር ያደርጋል
የተበተኑትን ሊሰበስባቸው
ከእርሱ የራቁትን ዳግም ሊያቀርባቸው
ቃልኪዳን ሊፈፀም ዘመኑ ደርሷል
አዲሱም ነገር አሁን ይበቅላል
አዲስ ነገር*3 እግዚአብሔር ያደርጋል
አዲስ ነገር*3 አሁን ይበቅላል
በአይን ያላየነውን ጆሮም ያልሰማውን
ይሆናል ተብሎ ከቶ ያልታሰበውን
ዘመኑ ደረሰ ትንቢቱ ሊፈፀም
ቃልኪኑን ሊያደርግ በድንቅ ሊደመድም
ፂሆን ተነሽ ትቢያሽን አራግፊ
ብርሃንሽ ይብራ ካስማሽንም አስፊ
ህዝብ በአንድ ቀን ይወለዳል
የበዓለ ሀምሳው ቀን ይደገማል
በከተማው በሀገሩ
የምስራቹን ንገሩ
አዋጅ ነጋሪውም ያውጅ
ህዝቡን ለወንጌል ያዘጋጅ
የሀሰት ትንቢት አንደበት ተዘግቶ
የተያዘው ህዝብ ከእስራት ተፈቶ
በጨለማው ላይ የእውነት ብርሃን በርቶ
ልዮነት ይፈጥራል በባሪያዎቹ ሰርቶ
ልዩነት ሊፈጠር ነው ልዮነት*2
በግብፅ ጣኦትና(ጠንቋይና) በእግዚአብሔር ነብያት
ልዩነት ሊፈጠር ነው ልዮነት
በበዓል ነቢያትና በእግዚአብሔር ካህናት
ልዩነት ሊፈጠር ነው ልዮነ
Негізгі бет ACIFNA 20th annual conference Oakland California East coast choir’s worship.songs of Zion!2023
Пікірлер: 22