KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዓለምን ያስደነቀው ቅዱስ ቦታ | መርጡለ ማርያም ጎጃም | EOTC TV
Күн бұрын
ዓለምን ያስደነቀው ቅዱስ ቦታ | መርጡለ ማርያም ጎጃም | EOTC TV
Рет қаралды
99,112
EOTC TV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 170
@dawitmuluken8743
Жыл бұрын
ሀገሬ በጣም ነው ምወድሽ የመርጦ ልጆች እስኪ ላይክ
@Ethiopiaaa869
Жыл бұрын
አለን አለን
@masreshabiru4995
Жыл бұрын
ታሪክን ቅርስን ሀገርን ጠብቀው ላስረከቡን አባቶቻችን ክብር ይሥጥልኝ የእሳት ልጅ አመደ ወለደ ሆነና የእኔ ዘመን ትውልዶች የምዕራባዎያን ባህል ናፋቂ ሆደ አደሮች ሁነን አረፍነው እግዚአብሔር ወደ ቀደመ ክብራችን ይመለስን
@AbirshiWedu
11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@ወለተሰንበትየእግዚአብሔር
3 жыл бұрын
የአማቶቼ ሀገር እንኳን ቤተክርስቲያኑ ሰዎቹ እራሱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለበት ድንቅ ህዝብ ነው እሁድ እሁድ ከትልቅ እስከትንሽ ሱቅ በሙሉ ይዘጋል። አህዛብ እዛ ከሄዱ ታመው ነው የሚመለሱት አሁን እጃጅ አንድ መስሊም ለምልክት አታገኙም የሚገርመው ባለቤቴ እንኳ መስሊም ምን እንደሆነ ያወቀው ከኔ ሀገር መቶ ነው። በጣም ድንቅ የሆነች ሀገር መርጦረ ማርያም ዳግም እንደማይሽ ተስፋ አለኝ። አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን።
@Ethiopiaaa869
Жыл бұрын
እውነት ነው የተወለድኩባት ውዷ ሀገሬ መርጡ ለማሪያም ለደጇ ያብቃን
@aynadisendale7308
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር የአባቶቻችን በረከትን ለኛም ይስጥ አሜን።
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
3 жыл бұрын
ሙሃዛ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እዲሁም አባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን !
@Chereka203
6 ай бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsegatadessa3341
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የእኛ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የቱን ያህል ትክክለኛ እምነት እንደሆነ ያሳያል
@ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በርከት ያደርብን በእዉነት በጣም ደስ ያላል ለደጅሽ ያብቃኝ እመብዚሃን እመ ብርሃን
@almazwoldetsadik5579
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ይፅብቀው እናንተንም እድሜይስፃችሁ በፃም ኣከብራችሃለሁ በርቱና ፅብቁ እንዲህያለ ታርክ መኖሩን አላቅም ነበት ብድጋሚ አምላክ ይፅብቃችሁ
@digitechcell3078
3 жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን ሰላም መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@yeneneshnegash4500
3 жыл бұрын
ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አባታች ታሪክ አስቀምጠውልን አለፉ እኛ ደግሞ ታሪክ የምናወድም ሆንን ተዋህዶ ከፍ በይልኝ
@wubitanderge1525
3 жыл бұрын
ምን ታሪክ ማደም ብቻ እደጥራጥሪ የሰውን ልጅ ይሒዘር ያዘር እያልን እንጋደላለንእጅ ።
@fififofo8155
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@leyikunkassahun453
3 жыл бұрын
EOTC TV እናመሰግናለን
@hanaabebayehu6401
3 жыл бұрын
አሜን በረከታችሁ ይደርብን አምላኬ ከመናፍቃን ሴራ ያድነን ያውጣን እመቤታችን ለምኝልን
@نان-م3ظ
3 жыл бұрын
በረከታቹው የደርበን ኣቦታችን ለደጁ ያብቃን
@ቲጅዘእመብርሐን
3 жыл бұрын
ግሩም ነው እምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሀገር ባለ ውለታ ነች✝️❤
@bladobelly9989
3 жыл бұрын
Bereketachw yidereben qale hiwot yasemalen memehr
@bizuayehuyigzaw8412
3 жыл бұрын
እንተ ይእቲ ርዕሰ ርዑሳን መርጡለ ማርያም ሀገረ ክልዔቱ ነገስት…..ኤንታ ኃይለ ኢየሱስ……….. የግራኝ እመቤት!!!
@rhamtistore5049
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የቅዱሳን በረከት ይድርብን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን ግን ይህን ምስጢር ባይወጣ ይሻላን ይህ ጠማማ ትውልድ ሽጦ ይበላዋን ይህን ስል እግዚአብሔር የለም ብየ ሳይሆን በኛ ሀጢያት እግዚአብሔር የራቀ ይመስላን
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
Жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን
@letariktube960
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ነው እምዬ ተዋህዶ የታሪክ ባላባት ናት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ለናተም የህይወትን ቃል ያሰማልን
@ShewitMekonen-zj1lv
7 ай бұрын
Yenanete bareket yidarben,abatochachin.inaniten.yeseten.amelake.yikbarelegn🙏🙏🙏🙏
@bzuwerqethiopia569
3 жыл бұрын
የታሪክ የቱሪዝም ምጭ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘ ኢትዮጵያ 👏👏እደት ደስ ይላል የሁሉ ነገራችን መነሻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን 👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም።
@et1206
3 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ለታሪክ እንድትቆይልን ላበቁዋት አባቶች ምስጋና ይገባል በረከታቸው ይደርብን
@tigisttigist1162
3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለአባቶቻችን እረጂም እድሜን ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጁ ይብቃን
@deesdoos6676
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አቤቱ ወልደ ዳዊት ሆይ ስለ ቅዱሳኖችኽ ስለ እመ አምላክ ብለኽ የሃገራችን የቅድስት ቤተክርስቲያን የህዝቦቿን ጥፋት አታሳየን እውነት ሥላሳያችሁን ደስስ ብሎናል እሺ እናጋራለን
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
Жыл бұрын
የአባቶቻችንንና የገዳሙ በረከታቸው ይደርበን አሜን💚💛❤️✝️✝️✝️
@abebina4362
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው:: በረከታቸው ይደርብን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yotamerat420
3 жыл бұрын
በዚህ ሁኔታ መቆየቱ እጅግ የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ እንጂ ግን አሁን ያለን ትውልዶች የታሪክ ተወቃሽ ብሎም የእምነታችንን ቀደምትነት ማስረጃዎች እዳናጣ በጣም ልናስብበት ይገባል በርቱ እግዚአብሔር ሁሉን ያከናውናል ከበረከቱ ለመካፈል ያብቃን !!!
@MMRHYBA
2 ай бұрын
ጥንቃቄ የጎበኘ ሁሉ ጤነኛ አደለም ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንጂ ስንት ክፉ አሳቢ ፣ ዘርፎ ለነጭ የሚሰጥ አለ እኮ ጠርጥሩ!
@meseretdaka2069
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ መአቱን በምህረት ቁጣውን በትግስት ይመልስልን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@meseretmoges9456
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Lijsolomon
2 жыл бұрын
@@meseretmoges9456 aa
@yehualashetabebe939
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእዉነት ግሩም የሆነ አስደናቂ ታሪክ ነው
@abelbewenet980
3 жыл бұрын
Yeserawit geta Egziabher tewahedon emnet teketay bemolu betselot enbereta Egziabher kegnagar yinur Egziabher feteno ydreselen yferedlen
@haymanotMelese-o4x
5 ай бұрын
መርጡየ ናፈቀችኝ ምንም መርሳት አልቻልኩም ስለዚህ ብፆሎት አስቡኝ ለደጀ ሰላሟ ታብቃኝ የማታውቋትንም እዚህ ስላወቃችሁዋት እኳን ደስ አላቹህ ❤❤❤የመርጦዋ እናቴ♥️♥️♥️ስሟን ስጠራው ደጀሰላሟን ያየሁት ይመስለኛል🙏🙏🙏
@zmzmzmzm91
3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረስኝ አባቶቸ
@saedasaeda1271
3 жыл бұрын
ሠላምየእግዚአብሔር::ቤተሰቦች
@saedasaeda1271
3 жыл бұрын
እልቅአሁንላለዉመከራምንእንስራብለን::እንምከር:::የእግዚአብሔር:::ቤተሰቦች
@saedasaeda1271
3 жыл бұрын
አሑን:ቅርስማሳየትአይጠቅምምእልቅስካባቶቻችንጋርምከሩ::ቅሪሶቻችንንየሚደበቁበትምከሩዝከሩ
@ቲጂየአባቷልጅ
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን!! ኦርቶዶክስ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
በረከታቸሁይደርብን
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸን ይደርብን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@hanaeshete9388
3 жыл бұрын
I am blessed to hear Dikon Daniel your gifted I have been listening most of the time Thanks to you I am learning more God bless you and your family
@YeshiSami
Ай бұрын
ሀግሬእኔስበጣም ናፍቃኝአለች 😢😢😢
@askalegirma4839
2 жыл бұрын
msegana lmebetacn yidresat !!!
@tigistwedaje2938
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ታዋቂ ሰዎችን አያሳጣን አባቶቻችን ያቆዩልንን እኛም ልሚመጣው ትውልድ ጠብቀንማስተላለፍ አለብን
@kassahuntadesse1465
3 жыл бұрын
ያባቶቻችን አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
3 жыл бұрын
መንግስ ድሮ ቀር ያሁኑማ አቃጥል በለው እሱን ብቻ ነው የሚአውቁት ግን የሚመሮት ኢትዮጽያን መሆኑን ይርሱታል ጌታየ ምናለ ለሀገር የሚበቃ መሪ ብታመጣልን 😥
@hirutnebyu7069
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰን
@dasashmelke7538
3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅዎት ።እኛም ትዉልድ ነን ብፅዕት እንላለን ።አሳዳጊዬ እናቴ መርጡለማርያም ክብርና ሞገስ ለአንቺ ይሁን ቀሪዉ ዘመናችንንም እንደ ቀደሙ አባቶች ታሪክ ሰሪዎች እንጂ ታሪክ አጥፊዎች እንዳንሆን ዓይነ ልቦናችንን አብሪልን ።። ንግስቲቱ ሆይ ዛቲ ይዕቲ መንፈሳዊት ሃገር መርጦለማርያም
@amuamuu98
3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሣብ ነው ቤተክርስቲያንም ከልመና ወጥታ በንብረቷ ኮርታ ትኖራለች
@st.michael2444
3 жыл бұрын
በረከቷ ይደርብን፣ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Ethiopiaaa869
Жыл бұрын
የግራኝቷ እመቤቴ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ አንድ ሙስሊምም ሆነ ቤንጤ የለሌለባት ኦርቶዶክሳውያን ብቻ የሚኖርባት ጥንታዊቷ የተወለድኩባት እትብቴ የተቀበረባት ውዷ ሀገሬ መርጡ ለማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ አሜን::
@ቲጅየ
3 жыл бұрын
ዉይ መታደል 😘😘😍
@lucysabella6727
3 жыл бұрын
ክብርብለአባቶቻችን በታማኝነት ቅርሶችን እጅግ ጋር በመጠበቅ ላዛሬው በማድረሳቸው
@jannatzaharazahara3897
3 жыл бұрын
በትክክል፣ተባብሮሙዚየሙንማስራት
@Arsenalism1
3 жыл бұрын
ተመስገን
@ሐመልማልዘጎንደርሐመልማል
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
3 жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@Dirsanat
7 ай бұрын
ቋሚ የጉዞ ማህበር ካለ ማንም ሰዉ ከመሄደ ወደ ኋላ አይልም ስለዚህ እባካችሁ ጉዞ በማዘጋጀት በዙ ወጣቶችን ከሚዉሉበት አልባሌ መንገድ እንዲወጡና ዕንቁ ወደሆነችዉ ታሪካችን እንዲመለሱ እናድርግ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድርብኝ
@zeadenshe3054
3 жыл бұрын
Amen amen amen yabtchiene brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene
@yosiefsisay454
Жыл бұрын
ተባብራችሁ ልፀርፉት ፈልጋችሁ እንዳይሆን ዳኔል ክብሪት ። እግሂአብሄር ይታደጋት ቦታዋን ብዙ ውድመት በባንድና በወራሪ ተፈጽሞባታልና።
@kedestemeberatu4843
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባለማእተብ ምእመናን በውጭም በሀገር ቤትም ላለነው ይድረሰን !!!!!!
@konjitberhanu8571
3 жыл бұрын
የዛሬ 18 ዓመት አካባቢ ከላሊበላ ስንመለስ አይተነዋል። ድንቅ ነው።
@beletemolla600
3 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጲያውያን እህቶቸና ወንድሞቸ እናቶቸና አባቶቸ የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴቷና በረከቷ በእኛ ላይ ይሁን አሜን። እኔ ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ከላይክ በተቃራኒ ያሉት ቂል አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ድርጊት ነው። ፈጣሪ ልቦናውን ይስጣቸው። እግዚአብሄር ኢትዮጲያ ሀገራችንን ይባርክ ይቀድስ ወስብሀት ለእግዚአብሄር
@mslealem5866
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄን ሥላሣየኝ ደግሞ ምን ይሣነዋል ደጇንእረግጥ ይሆናል
@berekettes42
3 жыл бұрын
ያባቶቻችን በረከት ይደርብን
@africankaleab360
3 жыл бұрын
Jesus is Lord. Jesus is King. True Christianity is the Truth. Pray to Him and Honor Mary. Have faith in Him. 2021 will be your year. Repent of your sins.
@martasisay4768
3 жыл бұрын
Fetari hoy Ethiopia agerachinena kdst betekrstianchi kekfu tebkln Amen.
@edilynalingog8062
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በራክታችሁ የድርስን አሜን
@bedilishhailemariam5571
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@densamedia120
2 жыл бұрын
ድንቅ ዝግጅት ነው። ነገር ግን ቀረጻው ላይ አንዳንድ ጥቃቅን ነገሮችን ብታስተካክሉ። ቃለ ምልልሱን እየሰማን ከጎን ስልክ የያዘ (የሚቀርጽ እጅ) ይታያል። ትኩረት ይሰርቃል። አብሮ ከቴሌቭዥን ማይክ ጋር ቢያዝ። ካሜራውም አልፎ አልፎ ሼክ ያደርጋል። አስተካክሉ። ስትሰሩ ጥንቃቄ አድርጉ።
@yeromteshome7043
3 жыл бұрын
አቤት ድንቅ ነው እናቴ ሆይ ደጅሽን ለመርገጥ አቢቂኝለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ታላቃችን ዲ/ዳንኤል ክብረት ፀጋውን ክብሩን ያድልልን
@yehualashetabebe939
3 жыл бұрын
ዕድሜ ለቀድሞ አባቶቻችን ብዙ ታሪኮችን ሰርተው አልፈዋል ለእኛም የታሪክን ት ተውልን ሄደዋል እግዚአብሔር ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን
@مستاتبركنا
3 жыл бұрын
በርከታችንይድርብንአሜን
@amsalemesfin1617
3 жыл бұрын
የአበቶቻችን በረከታቸዉ ይደሪብን
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
3 жыл бұрын
አባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን
@jajah7767
3 жыл бұрын
እርኩሳን
@Ethiopiaaa869
Жыл бұрын
መመረጥ ነው ከዚች ሀገር መወለድ ደንቆሮ አንድም አህዛብ የሌለባት ኦርቶዶክሳውያን ብቻ የሚኖርባት ብቸኛዋ ሀገር ምንም ማድረግ አይቻልም ተቃጠሉ
@user-vd1pk9eh9p
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@amahakidane2857
3 жыл бұрын
Ethiopia Hagere hager Egzihaber nesh
@hanaini
3 жыл бұрын
ይሄ የተዋህዶ ብቻ ሳይሆን የአለም ቅርስ ነው
@Sarasara-ub3xz
3 жыл бұрын
ግን የምገርመኝ ነገር ቅርሶችን ባስተዋወቃቹት ግዜ ማንም እያየው ለዝርፍያዉ እየተመቸ ነዉ ጥንቃቄ ይደረግበት
@jdjdheihdhjdjskskd6182
3 жыл бұрын
Ywbat egna Ethiopia wiyan ytadeln nan eko emyee ortothox babetesh asdgshgn amsgnalhu 💚💛❤️💒💒💒🙏🙏🙏🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍
@elenizeleke3320
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እግዜርን ከተለመነን ህንፃ እንዳይኖር ያርግልን መዘዙ ብዙ ነው።
@tigetishome2984
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ጥልቅ ናት ስንል በምክኛት ነው የብዙ የቅርስ ባለቤቴ
@mahletmichael4030
3 жыл бұрын
ቅርሶች በጥንቃቂ ቢያዠ በጣም ጥሩ ነው
@SABBIRKHAN-gz2mz
3 жыл бұрын
Amne amne amne barektachu yedarsne
@Martem79
3 жыл бұрын
አላስኖረን ያሉት ይህን ስለሚያቁ አደል
@ንፁህ-ደ4ጀ
3 жыл бұрын
አሜንአሜንእውነትነው ብዙሰዎችእማናቅአለን በውነትእመቤቴከሀዛብሀገር አውተሺ"ደጂሺለመርገጥአብቄኝ እደምልጃሺቸርነትሺ
@frehiwotshenkut9021
3 жыл бұрын
Bereketachew yederebene
@abeladamu5524
3 жыл бұрын
አይ አገሬ ..ምንኛ ትልቅ ነሽ !!!
@kokobeseyoum4875
3 жыл бұрын
ያባቶቻችን በረከት ይድረስብን
@abaia6186
3 жыл бұрын
አንዳንዶች እንዳሉት ማዕከላዊ የሆነ ሙዚየም ቢገነባና በስርዓት ቢጠበቁ ታሪክን ለትዉልድ ማሽገር ይቻላል ለምሳሌ በዲ.ሲ ባይብል ሙዚየም ገንብተው የእምነት ቅርሶችን ይጠብቃሉ ያስጎበኛሉም የሃገራችን የዕምነት ታሪክም ይገኛል ዲ/ን ዳንኤል እንዳለው በአስቸጋሪ ስርዓት ወስጥም አሻጋሪ ግለሰቦች ስለነበሩ የዛሬን ቀን እንድናይ አድርገውናል ለወደፊትም እግዚአብሔር እንደነዚያ አይነት ሰወችን ያብዛልን ቅርሳችን የጠበቁልን ቅርሶቻችን ናቸውና
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
3 жыл бұрын
ዮዲት ጉዲት ሲዎ ያስገባሺ አችና መሰሎቺሺ የታሪክ አተላዎቺ ቤተክርስቲያን አለች እናተ አፈር ገብታቺህዋል
@HolyEtopia
3 жыл бұрын
በልጅነቴ ካየኋቸው እና ከማይረሱኝ ምርጥ ቅዱስ ስፍራ አንዱ ነው:: ምኑ ተወርቶ ያልቃል:: 1) ከእንቁላል የተሰራው ህንፃው 2) የሚያድገው ድንጋይ 3)ተክፍቶ የማያውቀው ክፍለአገር አቋራጩ ዋሻ ......
@maledachekol6594
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሳጣችሁ ሀገራችን ያላትን ቅርስ ስላሳወቃችሁን ሁኖም ግን !!!! እባካችሁ ይህ ቤቴክሪስቲያን በጥንቃቄ ይያዝ አሁን እኮ ሕዝባችን ትልቁን የማያልፈውን ታሪኩን ሽጦ ነገ የሚያልቀውን ገንዘቡ የሚያስበልጥ ነው!!!
@ሀሴትዘማዶት
3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን የእስላም ወራሪ አራጅ በቱርክ ይታገዝ የነበረው የኢትጵያ እና የኦሮቶዶክስ ጠላት ግራኝ መሀመድ ልብስ እዚህ ይገኛል አሁን ያለነው ኦሮቶዶክሶች ከአባቶቻችን ብዙ ነገር መማር አለብን ከብሔረ በላይ ነች ኦሮቶዶክ ከግብፅ ኦሮቶዶክሶች እንማር
@natnael7862
3 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት የኪነ ህንፃ ጥበብ ነው በዚያ ዘመን
@felekebekalu306
Жыл бұрын
ሰው አጅሬ እዚህ ምን አመጣው?
@sabaethiobaltina2613
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ማቆየታቸው እንዴህ አይነት ለካ ክርስቲያን አለ አንድ ቀን መጎብኘቴ አይቀርም
@ss-gu9ge
3 жыл бұрын
እይይ እኔ እዛው ቁጭ ብየ ግን ሄጀ አላውቅም እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ እንድሔድ
@abeladamu5524
3 жыл бұрын
የያዙት ወርቅ እንደሚባለው ነው ...
@bladobelly9989
3 жыл бұрын
hulachinem nen balemawoqe
@redetayalew1187
2 жыл бұрын
የተቀደሰች ሀገር ነበረች አህዛቦች መተው አረከሶት እኛንም በየቀኑ በገጀራ እየቀሉን ነው ያሉት የአረብ አምላኪወች
@gedlekidusan
3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@ሀሴትዘማዶት
3 жыл бұрын
እሺ
@tejituwendim4122
3 жыл бұрын
ምን ነው ሰሞኑን ስለገዳማችን ማውራትም ማሳየትም አበዛችሁ ጠልቸው አይደለም ግን ጠላት ያቃጠለውን ገዳም ማሳየት እንዲረዳ ማድረግ ይሻላል እንጅ ገዳሞቻችንን ለጠላት ማሳየቱ ጥሩ አይደለም አሁን የምንገልጥበት ጊዜ አይደለም
Пікірлер: 170