KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
Alemneh Wasse ፕሬዚደንት ጆ ባይደን
28 күн бұрын
Alemneh Wasse ፕሬዚደንት ጆ ባይደን
Рет қаралды
23,747
Alemneh Wasse
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 40
@user-nd2jf2zu4d
27 күн бұрын
አምነህ ዜና ካንተ ውጪ ወደ ውጪ ከ❤ነው የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@dahabaraya4906
27 күн бұрын
አለም ንወሴ ምርጥ ጋዜጠኛ የ😢ባይደን የሞተ ሬሳ አለምን በጠርነት የከተተ የምተ አሻንጉሊት ጉራ መናገር ተውና አንተ ግን እንደ ጋዜጠኛ ጀግና ምርጥ ኢትዮፕይዊ በርታልን ዕድሜና ጤና ይስጥሕ ሁሉም ዜና የምታቀርበው ምርጥ ነውና ተባረክ❤🎉
@user-fn3mk4hj4i
27 күн бұрын
Arif merega new alem 10q 🙏 ♥️
@tegesitmichael6368
27 күн бұрын
You are the best.What can I say ❤
@seids1338
27 күн бұрын
አለምነህ ዜና መናገር ትችልበታለህ። Your amazing newsman
@Abyssiniannews7
26 күн бұрын
አለምነው ዋሴ ትችላለህ ያዝናናል አቀራረብህ።
@KasahunTeka-b5j
27 күн бұрын
Good news
@KasahunTeka-b5j
27 күн бұрын
❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የክፋ መናፍስትን ስራቸውን ሀሳባቸውን አፍርስባቸው
@kidistabatasswe7276
27 күн бұрын
እውነት ነው እኛም እሱንም ባይሆን ዲሞክራት ስለምንመርጥ ያሸንፋል በቃ ያንን ሰውዬ አፍሪካን የሚንቅ ሶዬ እመኑኝ ሁሉም ይንቁናል ግን እንደ ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ጮክ ብለው አይደለም ጥላቻቸው በሹክሹክታ ነው
@fitihzegeye5418
27 күн бұрын
❤
@umerumer7974
27 күн бұрын
Abrkrakiw alemneh ❤❤❤
@mordecai4675
27 күн бұрын
He should have never been allowed in office. I can't wait for him to be gone
@benjiman2089
26 күн бұрын
ይህ በጨለማ እና በብርሃን መካከል የሚደረግ ትግል ነው ።ባይደን የጨለማ አለም ገዢ የዲያቢሎስን አጀንዳ ከአሜሪካ አልፎ በዓለም ላይ ለማስፋፋት የሚሰሩ ሰው ናቸው።የትራምፕ ደጋፊ ነኝ👍
@Kurifeyatube21
27 күн бұрын
አለም ቃላቶቹን ከየት ነው ያመጣኧው ??
@angeln9985
26 күн бұрын
እንደጣፈጠ ሳይንዛዛ ቁምነገር የያዘ ዘገባ።
@denekealembo840
27 күн бұрын
ባይደን ውሸቱንነው ያኔም ምረጡኝ ብሎ በኮረና ጊዜ እስቱሚለስ ቼክ ሰጣቹዎለው ብሎ አላደረገም ድል ለትራንፕ🎉❤
@shawaliyaaa
27 күн бұрын
Ayiiii alam nawase kana biden yanta azagagabik mirt naw
@WitnNess
26 күн бұрын
ትራምፕ ያሸንፋል💪💪
@user-iv6hf1lp6x
27 күн бұрын
ጋሽ አለም ነህ ዋሴ ትንተናህ ሱስሁኖብኛን በጣም አሪፍ ነው ባይደን ካለ አይቆጠርም ከጀርባው ግን በአማካሪ ስም የተረገመ ሰይጣኖች እንዳሉ መገመት አያዳግትም
@FNeway
27 күн бұрын
Detroit, Michigan NOT Michigan, Detroit.
@adanehana5961
26 күн бұрын
We dont need sleepy joe ,am going for trump..hell yes
@eyobyonas880
27 күн бұрын
አለምነህ እስቲ ተመልካቾችን አክብረህ መልስ ስጥ ? አሁን ስለ አጀንዳ 2025 እንዲህ በስፊው የነገርከን በተከታታይ መረጃው ይፋ ስለሆነ አደባባይ ስለ ተሰጣ ነው እንጂ ድሮ ስንቱን ንጹሀን በግብረ ሰዶም እሳት ሲበላ ወቶ የተናገረም የለም። ጥያቄዬ :- agenda 21 UN 2030 sustainable development 17 goal ይሄ አሁን አለም ላይ ተፈጻሚ እየሆነ ያለ የሰውን ልጅ እያጠፋ ያለ አደገኛ አጀንዳ ነው ኢትዮጲያም አለችበት ። ለምሳሌ ከ17 ጎሎቹ መካከል አለም ላይ አንድ ሀይማኖት ፣ አንድ መንግስት ፣ የግብረሰዶም አለም ላይ መፈቀድ ......ብዙ ብዙ በዚህ ላይ እስቲ ሀሳብ ስጥ ልክ ካለፈ በዋላ ልክ እንደ USAID ካለፈ በዋላ ከመመስከር አሁን ሀሳብህን እንድታካፍለን በትህትና እጠይቃለው።
@solomonadamu2910
27 күн бұрын
ከአረጁ አይበጁ ከአበሻ ተዋሱ!አልከን
@abaybekele5839
27 күн бұрын
Alemneh! Do some research about Heritage foundation!! It’s stand about black ppl, Africa, Ethiopia???? በጣም አቀነቀንክለት! I wish, u do some research! As a voter, I would vote for ሬሳ(Biden) over a criminal and racist
@NewayMolla
26 күн бұрын
ትራምፕ አፋሪካን ናቀ እንጁ የአለምን ወንድ ለመድፈር እንደ ሙትቻው ጃ አለምን ለማቆሽሽ ለማጥፋት አለተነሳም
@jocekebede5139
26 күн бұрын
አለምነህ ትራፕ ከሞት ተርፍል
@mesfinhaile2244
27 күн бұрын
አለም አጋነኸዋል ባይደን cognitive problem እንዳለበት ትላንትም አስመስክሯል
@user-qq8cu5if3d
27 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን አለምነህ ዋሴ ምነው ዘለንስኪንን Putin ብለው መጥራታቸውን ረሳህው!
@elizabethelilta2663
26 күн бұрын
ያልረሳውም ተናገረው እኮ ደግመህ ስማው
@elizabethelilta2663
26 күн бұрын
ኣልረሳውም ተናገረው እኮ ደግመህ ስማው
@senayyakob2283
27 күн бұрын
አለምን ጦርነት ውስጥ ዘፍቆ የማይረባ ሽማግሌ ነው
@user-cp3kx6yb5j
27 күн бұрын
gerami tentanie! alem wealem leykun!!
@bestfriend1871
27 күн бұрын
አለም ንግግርህ አምሮ ተውቦ እያለ በምስሉ ላይ አሁንም አሁንም የምትለቀው የፎቶ ምስል ምንም አልጥምህ ብሎኛል :: ፎቶው ቢቀርብንስ ? እኛ እንደሆን ስለማን እንደምትነግረን በሚገባ እናውቃለን :: ይሄን በቪድዮ ላይ ውር ውር የሚል ፎቶ በአልበም እስቀምጠው እና ተንቀሳቃሽ ምስሉ ይበቃናል የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ :: አንድ እርምጃ እንደምትወስድ ተስፋ እለኝ 👌
@MuseTaye-hr4yx
26 күн бұрын
ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
@zedonutube
27 күн бұрын
ዝም በል አትለፍልፍ እባክህ Trump is the way to go!
@user-ul6mj9pj1m
27 күн бұрын
ይሄ ሽማግሌ ከተሸነፈ ምን ሊበቃው ነው ደግነቱ አይሰማህም እንጂ ትራንፕን ከባይደን ስዲብ ይልቅ ያንተ መደጋገም ነበር የሚአናደው
@JamalNuru-lo4sj
27 күн бұрын
አቤት ዘገባ ጋዜጠኝነት በአንተ ይብቃ😅😅😅
@lizabella-bk3od8ip1j
27 күн бұрын
❤
Пікірлер: 40