KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
Alemneh wasse
Күн бұрын
Alemneh wasse
Рет қаралды
20,331
Alemneh Wasse
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 399
@Bisrat1234
Сағат бұрын
አምላኬና መድሐኒቴ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አንተ አስባት
@Osman-eu1kg
2 сағат бұрын
ኢትዬጵያ ሀገራችንን ለዘለዓለም ትኑር
@yaradeamare6126
Сағат бұрын
ከሁለቱ ሀገራት ጦርነት ይልቅ ኢትዮጽያ ቁጭ በለው በኮመንት የሚጣሉ ሙስሊምና ክርስታያን ያሳስቡኛል ሰላም ለአለም ሕዝብ❤❤❤❤❤
@sayameen760
8 минут бұрын
እውነት ብለሻል
@AwolMohamedAwolWollommm
3 сағат бұрын
حفظ الله إثيوبيا من كل سوء ومكروه يارب العالمين 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@rahelligedion511
3 сағат бұрын
We are
@helabayou1715
2 сағат бұрын
አሜን አሜን
@yonatanfikru6562
49 минут бұрын
❤.t.
@aradaw320
2 минут бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት
@feleketefera1646
2 сағат бұрын
አለም ምርጥ የመካከለኛው ምስራቅ እውነተኛ የፓለቲካ ተንታኘ እናመሠግናለን🙏 ግን ሠላም ለመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት!
@chbanbchla
Сағат бұрын
ስለ እየሩሳሌም ሰላም ትጉና ፀልዮ
@JemalZeynu-lz3yu
46 минут бұрын
@@chbanbchla ትክክል እስራኤል የእየሱስ ወዳጅ ትኑርልን
@befekaduweldetsadik4715
31 минут бұрын
ማንም ኃያል ሀገር የለም ከ እግዚአብሔር በቀር ኃይል የእግዚአብሔር ነው
@AhmedseidSeid-y3k
Сағат бұрын
ድል ድል የምትሉ ድልድይ ግቡ እማትረቡ ሰው እንጅ ምን እያለቀ ይመስላችሃል
@asnakeshewaseyasib2284
2 сағат бұрын
ሰላም ለሁሉም ይበጃል ለኢራንም ለእስራኤልም ሰላም ይሁን ክርስቲያን ከጦርነት ወገኝተኝነት መራቅ አለበት። ለማንም የማበጅ ነው ጦርነት እስራኤል ቅዱስ ስፍራ ብትሆንም ስትዋጋ በርቺ ልላት አይገባም ለምን ክርስቲያን ስለሆንኩ ሰላምን እመርጣለሁ ፅንፍ ይዛችሁ ኢራን እስራኤል እያላችሁ ጦርነት የምትናፍቁ ታቀቡ ይልቁን በየሀይማኖታችሁ ወደ ፈጣሪ ፀልዩ።
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
አራጅ አሸባሪ አህዛብስ🕋👎
@TamaneZeleke
2 сағат бұрын
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 👉 ለዓራቦችና ለሩሲያ
@selamtubeEht
2 сағат бұрын
😂😂
@tonyhobeika4835
2 сағат бұрын
Kikiki del dunzuze yetgaw ye egezhabeher ezeb sewn yemigedelu etanaten shemagelin yemigedelu men mslte new del lilaw be torenet 2006 rasu esril teshenfalche awenem tenante libanon engebaln yalut ye esril wetaderoche endalu motena kusletun tekenanebewal wedewala afegefegewaln libanon megebat endegaza setete belo megebat yelemen abern enayewaln lilaw be torenet ashenafi teshenafi yelemen entesaseb
@danielbiru6782
2 сағат бұрын
እኔ ሚገርመኝ ቁርስ በልተህ ምሳ ለመድገም መከራ እምትበላ ሁሉ ድል ለእስራኤል ድል ለፋልስጤም እያለልክ ወሬ ማብዛት መጀመሪያ ሀገርህን ወደፊት እምትመሄድበትን ዳቦ ፋለጋ እማይሰደዱበት ሀገር እንድትሆን ታገል። ሁሉም ሰዉ ሰዉ ነዉ የእግዚያብሄር ፋጡር ነዉ
@hiwotetadesse9100
Сағат бұрын
እግዚያብሄር ሆይ እስራኤልን በከበረው ደምህ ሸፍናት ጠላቶችዋ እድሜያቸው ይጠር
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
አሜንንን🇮🇱☦️❤🇪🇹❤
@henokmulugeta3061
Сағат бұрын
የአለም መጨረሻ እንደ እግዚያብሔር ቃል እየሆነ ነው። ንስሃ እንግባ መዳን በመስቀል ላይ ሞቶ ባዳነን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@henokmulugeta3061
Сағат бұрын
እሱ ሞቶ አልቀረም ሞትን ድል ነስቶ በሶስተኛው ቀን ተነስቷል።በአብ ቀኝ ያለው በክብር ተመልሶ የሚመጣው የመዳኛ ኪዳናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ይማልዳል።
@hassenseid2224
51 минут бұрын
?????????????????????????
@abebatadese3690
26 минут бұрын
እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ ዘመኑ አልቋል ምድር ትቢቶችን እየፈፀመች ነው የሰው ልጅ ሆይ ንቃ መዳን በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን
@thomashirpo5953
7 минут бұрын
አንተ ገብተሃል?
@HaileMeseret-m3r
2 сағат бұрын
Israel💪❤️
@ሰኚየድንግልማርያምልጅ
2 сағат бұрын
ኢራን የአጇን ታገኛለች ከማንጋር እንደትዋጋ አላወቀችም!!
@JuneJune-i8m
Сағат бұрын
እስራኤል አሁን ኢራንን ካላወደመች ዋጋ የላትም ጥሩ አጋጣሚ አግኝታለች
@zeynuslih
Сағат бұрын
እባካችሁ ቀጥታ ለጊዜው እሳቱ እኛጋ ስላልደረሰ እንጂ ቆይቶ ከዚህ ከሰፋ በኑሮ ውድነትም ሆነ የህይወት መምጣቱ ስለማይቀር ዛሬ እንደ ኳስ ቲቮዞ ተመልካችና ደጋፊ የእገሌ ደጋፊ በመባባል እንደ ሞኝ ከመነታረክ ሀገራችን ብሎም አለማችንና ቀውሱ የተፈጠረባቸው ሀገሮችና ዜጎች ሠላም እንዲሆኑ ሁላችንም በየእምነታችን እንጸልይ ካልሆነ ግን ቀጥታ ወደመንደግፋቸው ወገኖች በመሔድ ከጎናቸው በመሰለፍ ድጋፋችንን እናረጋግጥ 🤲🤲🤲🤲🤲ወይንም 🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@Ethiopia-cs2ub
Сағат бұрын
ልክ ነህ/ ነሽ የኛ ህዝብ እኮ እዚሁ በኮሜንት ኒኩለር ቦንብ እየተወራወረ ነው አረ አስተውሉ እንዴኤ ተረጋጉ!
@henokmulugeta3061
Сағат бұрын
ወዳጆች በዚህ ወቅት በሁሉም አካባቢ ትልልቅ ጦርነቶች ፓለቲካዊ ጦርነቶች ክፋት የምንሰማው ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያደርጉ ናቸው። ሰዎች በመካካድ በማጭበርበር የበዛበት ዘረኝነት የበዛበት ይህ ሁሉ በመጨረሻው ጊዜ እንዲህ እንደሚሆን ይናገረል የእግዚያብሔር ቃል። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሔር ትዘረጋለች።ልባችን ተመልሶ ንስሃ እንግባ
@MMm-i9r
2 сағат бұрын
እስራኤል አገብግቢውና ደስታ የነ ላጣጥምበት
@mahamedali-in6ir
2 сағат бұрын
የሰዉ ደም የማጠግቡ
@MMm-i9r
2 сағат бұрын
@@mahamedali-in6ir ኢራንን ቁጭ አርገን ሳናሸና አንለቃትም እንኳን ጀመረችን
@aviayanaw4167
2 сағат бұрын
እስራኤል ሰላሟን ማግኘት ከፈለገች ኢራንን እዳትነሳ አድርጋ ድባቅ አርጋ መመታት አለባት። እስራኤል አሁን ይህን እድል መጠቀም አለባቸው
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
አይ አህዛብ አታስቅን😂
@EleyseAhemd
2 сағат бұрын
ድል እስራኤል 💪💪💪
@shitayehabteyes1689
2 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለአለማችን ሰላም ለጋዜጠኛ ወንድማችን ለአለም ነህ ዋሴ ሰላም ለሁላችን ይሁንልን አሜን።
@MohajirOsman
2 сағат бұрын
ለሰው ልጅ ለምድር ሰላም ነው የሚሻለው
@saraahmed293
2 сағат бұрын
ኢራን ገጥመሻል ገጥመሻል አሁን ምነው እጄን በሰበሰብኩኝ የምትልበት ጊዜ ደረሰ
@MMm-i9r
2 сағат бұрын
ለእኛ ለእስራኤሎች ወርቃማ እድል ነው የኢራንን የድሮን ክምችቷንና ኢንዱስትሪ ፓርኩን የቦለስቲካ ሚሳኢሏን እስከ ኢንዱስትሪው የኒኩለር ማበልፀጊያዋን ጨምሮ ወደ አንድነት እንቀይራቸዋለን ሻሎም ሰላም ለእስራኤልና ሕዝቦቿ
@AbdiYesuf-x5h
2 сағат бұрын
ቱሪፋና ይህ ጦርነት የቻይናና የራሺያ የሰሜን ኮሪያም ጭምር ነው
@TamaneZeleke
2 сағат бұрын
አሜን
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
2 сағат бұрын
@@AbdiYesuf-x5hሲያምርህ ይቀራል
@abdulrehimmohammed-z5z
2 сағат бұрын
ቦምብ ኣምካኝ ዉሻ ዝምበል
@SarahHome-s1i
2 сағат бұрын
@@AbdiYesuf-x5hZefto Enante Eko mot siyansachew nw::
@እየሱስያድናል-ኸ2አ
2 сағат бұрын
እስራኤል ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ 😢
@ታራፊክ
2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@מסרשהאטאלו
2 сағат бұрын
ኢራን ከናታኒያሁ ወጥመድ ገባች የምትቀምሰውን ብትር እንድታዩ
@getetilaye5905
2 сағат бұрын
እስራኤል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ታራፊክ
2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@እሙዳይመድ
Сағат бұрын
ሐይሑድ በመሬት መቀጥቀጥ ያጥፋሸሑ እሰራቄል እምትይው ዳይበር ቀያሪነሸ ቆሻሻነሸ ድል እምትይው እምትለው የራሰሸ እሮብሸ የሰወው ታማሰያል
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
@@ታራፊክአላህ ጣኦት ነው መሀመድ ዝሙተኛ ነው🤧
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
@@እሙዳይመድወሬ አንቺ ሸለፈታም አህዛብ
@muzemil4590
40 минут бұрын
@@MeKdi-w4sminaw zalesh!? Drom kenanteminlitebek?
@mesfintesma6289
2 сағат бұрын
ድል ለቅድስት እስራኤል❤
@nebiyumesfin7605
Сағат бұрын
Denez
@confu4922
Сағат бұрын
ቲሽ
@AsayeAmenu
Сағат бұрын
አለምዬ እስራኤል በኢራን ላይ ስለምትወስደው እርምጃ የኢራን ባለስልጣናትን ምክር አትጠብቅም ።
@eshetufente1118
2 сағат бұрын
ድል ለእስራኤል ዉድመት ለኢራን
@tonyhobeika4835
2 сағат бұрын
Dedebenachu Bolton take sijemer brtorenet teshenafim ashenafim yelemen 2 tum budenoche wha aydrlm yemirechut esat meslog erhe bakachu ataskun
@nebiyumesfin7605
Сағат бұрын
😂😂😂 kebte
@Iyesusyadinal
2 сағат бұрын
ሕያው እግዚአብሔር ይሪዳሽ እስረኤል😢😢
@SirajSiraj-c9l
Сағат бұрын
ሰቅለውት የለ ምኑን ይረዳቸዋል😂😂😂
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
@@SirajSiraj-c9lአንቺ ቆሻሻ አህዛብ ግም አህዛብ
@MrChuchu4life
56 минут бұрын
@@SirajSiraj-c9l siraj eyesus mohamed aydelem eko min agebah ante
@MuhammedFentaw-n9r
Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እናታቻሁ ትበዳ እናተ ግማታሞች ድል ለኢራን 🎉
@TemesgenGereme
2 сағат бұрын
የእስራኤል አምላክ አይተኛም ,አያቀላፋም ! ድል ለእስራኤል ✊
@ominej4055
2 сағат бұрын
ትላንት ማታ ተኝቶ ነበር እንዴ
@africanprince11
2 сағат бұрын
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸 እውነት ነው 😂😂😂😂 አታንቀላፋም ታንኮራፋለች እንጅ
@jemilabdu671
2 сағат бұрын
ተኛ እኮ ቅቅቅቅ
@mensurseid9850
2 сағат бұрын
😂😂😂
@NegashNegash-mu4qp
Сағат бұрын
ይቅማል?
@wondufantahun5203
46 минут бұрын
ድል ለሁሉ የሰው ዘር
@TesheAdama
Сағат бұрын
ድል ለፅዮናዊቷ እስራኤል ሞት ለጠላቶቿ
@nebiyumesfin7605
Сағат бұрын
😂 aheya
@ruhamabarkot4802
2 сағат бұрын
ዲል ለእስራኤልና እስራኤላውያን🇮🇱✌
@begashawabegaz4224
33 минут бұрын
ድል ለእስራኤል ፣ ድል ለፍልስጤም፣ ድል ለሂዝቦላህ ድል ለሊባኖስ ፣ ድል ለኢራን። ባጭሩ አያገባንም። ። ።
@እየሱስያድናል-ኸ2አ
2 сағат бұрын
ሰላም ለእስራኤል ❤❤❤
@sisaykassa3889
44 минут бұрын
victory for the promisse land Israel Nation of God
@tesfateshome2860
2 сағат бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም : አያንቀላፋም..... ይነሳላታል ይከልላታል : ይጠብቃታልም ::
@christson1948
3 сағат бұрын
Iran ቀላሉን ያርግልሽ እስራኤልን ነክቶ በሠላም የተኛ የለም ።
@misrragobbe379
2 сағат бұрын
Zembal doma
@misrragobbe379
2 сағат бұрын
America lyi tadagifa kon
@misrragobbe379
2 сағат бұрын
Esrael bicha wani haqim yeltami
@tonyhobeika4835
2 сағат бұрын
Kikikiki esriln antew amelkat tawetam
@አብዲሳላህ
2 сағат бұрын
Ya eyesusem alameletachewem gerefewetal adel hahah
@telahuntadesse2168
52 минут бұрын
የት ሰማህ ወደ አውሮፓ መደወላቸውን የኢራኑን የውጭ ጉዳይ ሚኔስተሩን
@AbedurezakwabiAbedu
2 сағат бұрын
ፈጣሪ ለሁሉሙ እኩል ነው
@hailubrhane9273
2 сағат бұрын
ድል ለእስራኤል❤
@ታገልበቀለ
3 сағат бұрын
ሰላም ለምድራችን🙏
@muzemil4590
29 минут бұрын
Alemneh mizanawi hun
@Yemane8757
Сағат бұрын
ድል ለፍኖ!!!
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
❤❤❤❤
@AsebeAsebeweji
2 сағат бұрын
ድል ለእስራኡላውያን ኢራን ከምድረ ገፅ ትጠፉለች
@solomonbirhanu-rm1hy
2 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@TesfawGiorgise
3 сағат бұрын
ምላሽማ ግድ ነው እንደተለመደው መሪዎቿን 😮ትቀንድብልን😅 ኢራን እንደሆንሽ የሸክላ ሚሳኤልን ከመተኮስ የዘለለ ትርጉም ያለውን በቀል ተበቅላ አታውቅም እኮ😂
@salamrita2646
Сағат бұрын
እናመሰግናለን አለሜ❤
@IsayasTezera
2 сағат бұрын
Awaze I Miss
@MareDewud
20 минут бұрын
ኢራን አላሐ ይጠብቅሽ
@Tamru-s8k
Сағат бұрын
ድል ለራሺያ እና ለኢራን
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
ራሺያ ክርስቲያን ነች 🇮🇱❤💪💪
@getetilaye5905
2 сағат бұрын
ፈርታ እኮ ኢራን በፊት የልብ ልብ ተሰማት
@seidmahammd-n9n
2 сағат бұрын
ኢራን የፍለስጤም እባ ይርዳቺሁ ለሙስሊሞች አንድ ያላቺሁት እናተ ናቺሁ
@SebahTemesgen
38 минут бұрын
እስራኤል የምትጨረሳቸዉ ህፃናት አይታያቸውም
@telahuntadesse2168
58 минут бұрын
የለም ጥቃት የምን እጅ ነው ተመተዋል ድባቅ የሙሳድ ሽን ቤት 16
@kidistkassahun4740
19 минут бұрын
Egzihabher alemen selam yargelen torent lemanem metfo new selam awerdeln hulachenm tselot maderg alben
@HamidJemal-z2k
2 сағат бұрын
Iranian said that if z Israelies take retilation , ours will be much harder than them..እስራኤል በቀል ከወሠደች ምላሻችን ካሁኑ የከፋ ይሆናል ብሏል ጀነራሉ
@etaferahugermain3511
Сағат бұрын
የእስራኤል ነዋሪወች ሲዊሎች እየተናገሩኮነው የተወነጥፍት አለ ብለዋል
@MiftaKemalo
2 сағат бұрын
አለምነዋሴ ስትዘግብ ሣይድ አትያዞ እስራኤል የእጃን አግኝታለች አርፋ ካልተቀመጠች ትደገማለች ድል ለኢራን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Сағат бұрын
😂😂😂
@HamduAdis
2 сағат бұрын
እስራኤል እና አሜሪካ የሚባሉ ሀገሮች እስካሉ ድረስ ይኸ አለም መቸም ቢሆን ሰላም ሊሆን አይችልም።
@ruhamabarkot4802
2 сағат бұрын
አሽባሪ አራጂ እስካለ ዲርስ ስላም አይኖርም😅
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
አሸባሪ አህዛብ እያለ ሰላም የለም🕋🕋👎👎
@melesgirma9614
21 минут бұрын
ሰላም ለአማራ ሕዝብ
@seadesalih8344
48 минут бұрын
እስራኤል ያለ ድጋፍ አትቆምም ህልዉናዋ በአሜሪካ እና አዉሮፖ የተመሰረተች ናት
@فتحيه-ط7غ
8 минут бұрын
ታማኝነታችን ለወሬ ነው❤
@HemenSukura
Сағат бұрын
❤Wow Almeneh wasse he come
@muhamedYenasew
2 сағат бұрын
አለምነህ እስኪ በናትህ ኢራንን እና እስራኤልን ካሜሪካ እና ካጋሮቹ ውጭ ሁለቶችን አቅማቸውን እስኪ ትንትን አድረገህ አስረዳን
@NooeAhamdAhamad
Сағат бұрын
ኢራኖች፣ጀግና ናቸው፣እስራኢል፣በአሜሪካና በአውሮፓ፣ታዝላ. ነው. አሜሪካን፣ተማምና ነው፣እንጂ፣እውነት፣ኢራንን፣አትችላትም፣
@henyafro4210
Сағат бұрын
የእነዛ የፍልስጤም ህፃናት መጨፍጨፍ አይሁዶችን ለምትደግፉ ምንም ነው አደለ ደሞ እግዚአብሔር ይጠብቃታል ምትሉት የነዛ ምስኪን ህፃናት እናቶች ሽማግሌዎች ሞት ሚደሰት ይመስላችኋል የጊዜጉዳይ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል በተለይ የዋናው ዳቢሎስ መቀመጫ አገር አሜሪካ ከፍላ ማትጨርሰውን እሳትና በላ ትታቀፈዋለች አለምን አገራችንን ምታመሳቅል የተረገመች አገር
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
አሸባሪ አህዛብ 🕋👎
@AaA-bp4qj
3 сағат бұрын
ለምእስራኤልኑክሪልአትጠቀምም
@HiHi-g9t8q
2 сағат бұрын
:ለመበቀል ያኮበከበችዉ እስራኤል የሚለዉ ይስተካከልና አሜሪካ እና ግብራበሮቿ በሚለዉ ይስተካከል:: የሚሰማዉምኮ ይታዘባል
@abuelham9683
25 минут бұрын
አለምነህ ዋሴ እስራኤል ዋጋዋን አግኝታለች ተቃጠል
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
2 сағат бұрын
ኧሰራዔል ይሄን ግዜ በኢራኖች ኪሰ ውሰጥ ናት አጅሬ
@abduSomed-wc5se
Сағат бұрын
ድልለኢራን
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
ፈሳም🕋👎😂
@KestoKa1203
52 минут бұрын
ሻና ቶባ 🙏🌻 ለመላው ሕዝበ እስራኤል መልካም አዲስ አመት እመኛለሁ❤🎉 ከኢትዮጵያ
@mathewosamanuel
20 минут бұрын
አለም ወንድማችን ያንተን ሰበር ለመስማት በጣም ጉዋጉቼ ነበር ባቀረብከው ስበብ ባልስማማም ቢዘገይም ከአንድና ከሁለት ሰአት ቆይታ በዋላ መረጃውን ብታደርሰን መልካም ነበር::ዛሬ ቀኑን ሁሉ ዘገባህን ለማግኘት አዋዜን ስጎበኝ ነው የዋልኩት::የዩትዩበሮችን ቅራሪ ስታስልፈን ዋልክ...
@Universe-ml1lp
2 сағат бұрын
ገጥመን መስሎኝ!!!!
@mulukenasfaw491
Сағат бұрын
ኢራን ቀላል ሀገር አይደለቺም። በነገራችን ላይ ኢራን ለኢትዮጵያ ኦንደ ሌሎች አረብ ሀገራት ጠላት ሁና አታዉቅም። ሰላም ቢወርድ ደስታዬ ነዉ
@SingtanDini
2 сағат бұрын
I am afraid Alem's clans in Israel might go away once and for all in this season of the war
@abelassefa2180
Сағат бұрын
STOP WAR PEACE FOR OUR WORLD
@begashawabegaz4224
37 минут бұрын
አለም በርታ በጣም ። 1m view ልንደርስ እንችላለን ። ❤
@telahuntadesse2168
40 минут бұрын
ባንከር የገባ የእስራየል መሪ ኔታኔዋ ዋሻ ገባ
@telahuntadesse2168
56 минут бұрын
የሙሳድ ዜና አትስራ የራሻ ጉድይ አደለም የዛሬው ጦርነት ኢራን እና እስራየል ናቸው አቅጣጫ አታስቀይር
@ወሄነትየገጉ
56 минут бұрын
አሁንማ የህዝቦላ መሪየነበረው ሀሰንነስረላ ስለሞተ ሊባኖስ ሰላምያገኛል ነፍሱን በሲኦል የቤሩት የሱኒእስላም ህዝቦላ እየገደለ ጨርሶዋቸውነበር አላህ ጀሃነም ይወፍቀው ክፉ ነበር
@etaferahugermain3511
59 минут бұрын
ቦብ አቶሚኩማ በእጅዋ ነው የነሱንስ መርከቦችን አሜሪካማ እንደ አፍጋንስታ እንዳዋረድዋት ትዋረዳለች
@NegashLegesse
2 сағат бұрын
ኢራን ሸኔ ፋኖ ሀማስ አልሸባብ ነውጠኞች ናቸው
@retadinka1346
Сағат бұрын
አለም አንተ በዩ ቲውብ ጥራት ያላቸውን ስራዎችን ስለምሰራ አናመሰግናለን ጤና ይስጥህ ኑርልን ...... ነገር ግን የኢትዮጵያን ዋና ዋና ሚዲያዎች ከጥቂቶቹ በስተቀር ሰምተሀቸዋል በናትህ ሲያጨማልቁት ዋሉ አረ ባካችሁ አለም አንተ መአዛ ብሩ እንዲሁም ብዙ ያልተነገረላቸው ምርጥ ጋዜጠኞች ባሉበት ሀገር እንዲህ መጫወቻ እንሁን በፈጣሪ እንዴት እናንተ ቢያን አንድ የጋዜጠኛ ት/ቤት መክፈት ያቅታችሁዋል በናትህ አለም እባክህ ስራበት
@hassen.workes2
2 сағат бұрын
አራን ሃያል ሞሆናን ያስመሰከረችቤት ጥቃት ነው ያደረሰችው የአለም ሃያላን ክንድ በጥሳ ነው ጥቃት ያደረሰቺው👌👌👌
@MeKdi-w4s
Сағат бұрын
ክሳራ ምንም አልሰራችም😂
@ChuchuAlula
Сағат бұрын
የእስራኤልን አንቅልፍ የሚነሱ ደማስቆ ሂሳቧን ወስዳለች ቀጥሎ የሂዝቦላ ምሽግ ሊባኖን ቀጥሎ ሀማስና ሂዝቦላን የምታስታጥቅና የምትዋጋት ኢራን የመጨረሻ ፅዋ ን ትጎነጫለች ቻው ቻዉ ቴህራን
@קסטהסמינך
3 сағат бұрын
ድል ለእስራኤል 🇮🇱🐅🇮🇱🐆❤️
@misrragobbe379
2 сағат бұрын
Gimatami
@misrragobbe379
2 сағат бұрын
Ye israel buchula
@misrragobbe379
2 сағат бұрын
😂
@SamiraaSamiraa
2 сағат бұрын
Kkkkkk
@netsanetkebede6490
2 сағат бұрын
የሰው ልጅ ሞኝ ነው። ይኅ የማይቀለስ የአለም ሒደት ውስጥ ነን።
@HALELUYA62
30 минут бұрын
ሰላም ይሁን ለሰው ልጆች ሁሉ
@masreshagebremariam9713
2 сағат бұрын
አለም ኧረ የቁጥር ነገር ይታሰብበት ! 1800 ሳየሆን 181 ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን ነው ሁለቱም ሀገራት ያረጋገጡት።
@teshomegezahegn1069
2 сағат бұрын
I STAND WITH ISRAEL......!!!!!
@temam1011
33 минут бұрын
ለኔ የራሴ እንጂ የእስራኤል ኢራን አጀንዳ ዋና ርዕሴ አይደለም።
@عرنالدالدكاك
2 сағат бұрын
15 ሄደዋ 35ቆስለዋል በዛሬ ላይ ጐማዋ ተነፈሰ በወንበር ላይ
@telahuntadesse2168
42 минут бұрын
የቁጭት ዜና አትስራ ቁና ቁና እየተነፈስክ
@telahuntadesse2168
50 минут бұрын
ቁጥር አርም አንድ ሽ1 አደለም 100
@abiotyinager635
2 сағат бұрын
Iran ጉድሽ ፈላ እስራኤልን የነካ የለውም በረካ
Пікірлер: 399