KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
Alemneh Wasse የኒኩለር አደጋ!!! ያሁኑ ይባስ ...
11 күн бұрын
Alemneh Wasse የኒኩለር አደጋ!!! ያሁኑ ይባስ ...
Рет қаралды
41,614
Alemneh Wasse
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 107
@MikiyasMitiku-ew2ul
9 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ፤ ነጋሽ መሐመድ ፥ንግሥት ሠልፉ ፥ብርትኳን ኃረገወይን አይረሴዎቹ የዜና ትንታኔ ጀማሪዎች እናመሠግንሃለን አለም❤❤❤❤❤❤❤
@AbeKebe-bf8vb
9 күн бұрын
ብርትኳን ሀረጋዊያን እረሳሻት
@RobelJETRO
9 күн бұрын
😢❤😂
@MikiyasMitiku-ew2ul
9 күн бұрын
አቤ ታርሜያለሁ አመሠግንሃለሁ
@melakunegash7556
9 күн бұрын
ዳርዮስ ሞዲ፣ ዋጋዪ በቀለና ብፄሂወት ደምሴን ጨምሮ!
@MiliyonTadesse
9 күн бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው :: ረጅም እድሜ ይስጥህ !
@enyewagegn8439
6 күн бұрын
አለም ምሁር ዕፁብ ድንቅ ነው ስጦታህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሃለን እና ለአለም ሰላም ይስጠነ ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@addisalemayehutaye1428
9 күн бұрын
Thank you, our living legend Alem! Des yemil tinitane asetat ena ye ewiqet lik!
@AlemnehWasse
9 күн бұрын
Thanks a lot.appreciated.
@fikaduararsa2051
9 күн бұрын
አለም እባክህን ድምፅህን ሁሌም መስማት ያስደስተናል ከሳዳም ሁሴሰን ጀምሮ እስከ ፑቲን ከብደትህ ቀሲስ እባክህን
@Henok.KMulat-gv1yu
9 күн бұрын
Thank you so much Alemneh for the very beautiful presentation of this global issue, I really appreciate it.
@tarikumarkos5186
9 күн бұрын
አለምነህ ጀግናችን እዛው እኮ ቦታው ላይ እኮ ነው በምናብ እምትወስደን ትለያለህ በርታ
@AbebeTeka-ne4ux
9 күн бұрын
አለም ነህ አትፍራ ያፈንዱት ሞት አይቀርም ግን ንስሀ ግባ
@eyobyonas880
9 күн бұрын
አይ ካስትሮ እንደው ምን አለ በዚህ ዘመን እንደገና ወጣት ሆነህ ቢያኖርህ ፈጣሪ እንዲያ ሆነ ቢሆን ኖሮ ሩሲያ በአሁን ሰአት ኩባ ላይ መልእቆን ስትጥል በደመቀ አቀባበል ተቀብለው አሜሪካንን ጉዶን ያፈሉት ነው አጀግናው ነብስህን ይማረው።
@53067
9 күн бұрын
የኛ ነገር ግራ ያጋባል ኢትዮጵያ ያለውን ነገር ሽሽት ብንሰደደም ከኢትዮጵያ የባሰው መጣ ጉዞ ወደማርስ🚀😂
@al-aha
8 күн бұрын
guzo wodemetachihubet ethiopia behedachihubet titebikachihualech
@bisratwoldesenbet4052
9 күн бұрын
10/08/2016 - 06/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@mtikualemayehu5765
8 күн бұрын
ቆንጆ እና በሳል ትንታኔ
@alemayehubelete8230
9 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብ
@lizabella-bk3od8ip1j
9 күн бұрын
ኢሣያሥ ምርጥ ጠያቂ አለም ተንታኝ ኑርልን ኢሡ ጌታ ይባርክህ
@solomonbekele3582
9 күн бұрын
አልምዬ እኮ ነው ላይክ ሼር ኮፒሊንክ ይደረግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peace.756
7 күн бұрын
Nice analysis ❤
@enyewabebe6571
6 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@mustefamohammed5591
9 күн бұрын
በዚያን ወቅት ነበርኩ ከ18አመት በኋላ አገባሁ 5ልጆች አሉኝ ኢንጂነር ዶ/ር ክሩስቼቭና ጆንኤፍ ኬኔዲ ነው ለካ ያተረፉን እንደጎረምሶቹ ፊዳል ካስትሮ ቢሆን ጨርሰውን ነበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የተወለደ ነው አሁን ያለው አሜሪካ ትከሻዬ ላይ ሚሳኤል ተተከለ ያለው ኬኔዴ ንግግር እያለ ዛሬ ጆባይደን በሩስያ ትከሻ ላይ ሚሳኤል ልትከል ብላ ልታስጨርሰን ነው ዩክሬንን ተይ በሏት እናመሰግናለን
@eyobyonas880
9 күн бұрын
ወይ አለምነህ ጭራሽ አሜሪካን ከ ሶቪየት ህብረት ጋር ታመዛዝናለህ ባናነብ ግንዛቤው ባይኖረን ኑሮ በቃ ሰበካህን አጠጥተህን ነበር ወይ ጉድ። ሶቪየት በጊዜዋ አደለም አሜሪካ አለም አንድ ላይ ሆኖ አይቋቋማትም ነበር የምድራችን ልእለ ሀያል።
@fatuma332
9 күн бұрын
ሩሲያን እና ዩክሬንን ባለፈው ቱርኪዬ ስታደራድር ትልቅ ነጥብ ነበረ የተነሳው ይሄውም ሩሲያ ዩክሬንን ለቃ እንድትወጣ ዩክሬን ደግሞ የኔቶ አባል ላትሆን የሚል ነበረ :: ነገር ግን ይህንን የመደራደሪያ ሃሳብ ምዕራባውያን በእንግሊዝ በኩል ውድቅ አደረጉት ::
@alem5097
9 күн бұрын
አለሞ. ኦድሜና. ጤና. ይሰጥህ. የሀገር. ሀብት. ነህ. ሰታወራ. ውለህ. ብታድር. አቤት. መጣጘጡ. አሁን. ባለው. ጥልፍልፍ. ፍጥጫ. አንተኑ. ነው. የምጠብቀው. ለመሰማት
@johnbaraki5399
9 күн бұрын
ኣለምህ ዋሴ የሆዋ ጤና ይጥህ በርታ
@user-gp3qq3zo8q
9 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ==ነገሽ መሀመድ= ዳኒወስ ሞዲ= ንገስ ሰልፉ= ግዛው ዳኘ = በርቱካን ሀረገወይን = ወዘተ አይረሴወቹ
@eyobyonas880
9 күн бұрын
ክሩዝ ቼቭ ከኩባው በዋላ በሁለት አመት ወረደ እሺ ጆኔፍ ኬኔዲስ በራሳቸው በ CIA ተገደለ ።
@yonathantsegaye7140
9 күн бұрын
Alem i strongly advice you to watch an old epic Hollywood movie staring kevin costner thirteen days
@user-ch2od3ps6h
9 күн бұрын
❤❤❤
@tarikueshetu1464
9 күн бұрын
ምርጥ ትንተና
@likemekuas1132
9 күн бұрын
Ay Shiberu .
@Salih-Amazing
9 күн бұрын
😅😮😮😮
@BirukBelay-ok9zq
9 күн бұрын
😍😍😍
@eyrusfeker4790
9 күн бұрын
ዓለምዬ የስው ልክ
@user-rl4gh5qo8l
9 күн бұрын
❤❤❤❤
@TeameGidey-fn9pk
9 күн бұрын
ምናለበት ለ አለምነህ ተለቅ ያለ ሶፋ ብታዘጋጁለት ምቀኞች!
@user-rl4gh5qo8l
9 күн бұрын
בסדר
@KalidAli02
9 күн бұрын
ሁለቱም ባይተኩሱ ጥሩ ነበር ነገር ግን ወደ መተኮስ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ከተደረሰ ግን ከባላንጣህ ጋር ስትጋጭ ቀድመህ "ግንጭሉን" በለው በሚለው የብላድሚን ፑቲን የፀብ መርህ መሠረት ቀድሞ ፑቲን ሊመታ የሚችል ይመስለኛል።
@Abudi8773
9 күн бұрын
ያሁኑ የከፋ ይመስለኛል
@danielfeyisajiren4046
9 күн бұрын
Bewenee ena jegeninet Sadam husenim ke amerika alterefem.
@anthonyloveanthonylove2159
9 күн бұрын
Sadam nuclear alneberewem
@yibeltalTariku-kd7ho
9 күн бұрын
Alemnehe wase yebine tekesewe eske jobayeden lemederaderem lemenegagerem felagote yelachewem ayedel ewente new gen lengerehe enem behone letefa putine amerikanenem yihune tekelala aweropane be nuclear arere putine memetate madebayet alebachew arate neteb alemem selam magegnet alebate ged new gen lengerehe eneme ye aleme merew putinem enelalen aweropame yihune amerika egna bemanawekew mekneyate rusia nuclear atekusem atetekemem belew yasebalu yihonale sehone mayetu teru new bro
@nathinaellimenh6224
9 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከማን ጋር ትቆማለች
@kibromtigabu8514
9 күн бұрын
ስለ ኢትዮጲያማ አያወሯትም ahahahah😂😂😂😂😂
@TigistKassa-gz9bv
9 күн бұрын
ኢትዮጵያ መጀመሪያ በሁለት እግሯ በቆመች ለሯሷ መላው ጠፍቷት እንደ ህፃን ልጅ እየዳከረች ነው።😢😢😢
@NegusaTase
9 күн бұрын
ዋስትናውስ ማለት ነገ እደማይፈናቀል የሚያረጋግጠው በምን ነው
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
ዎንድ ነው ፑትን እስት tackitickal yetekem
@alemayehubelete8230
9 күн бұрын
አይ አለም እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@danielerkalo7145
9 күн бұрын
Min asaqek pls
@fatuma332
9 күн бұрын
ምንም አያስቅም እንዳውም ያዛዝናል
@alemayehubelete8230
9 күн бұрын
i don't mind
@afro90s78
9 күн бұрын
DMC anten malayebet yet lihede😢
@AbdulEnini
9 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-ns5ib5jb8i
9 күн бұрын
Almnhbaxaminwadhaln
@Spurgeo
9 күн бұрын
Abate Ante Nuclear Endenafekeh Enenm Nafkognal....😅😅😅 Gn mechem Aymetam.... ADIYOS!
@user-pu2uw1sc8r
8 күн бұрын
ያለ ጦርነት መኖር አይቻልም ወይ
@zebidartube
9 күн бұрын
አለም ልትጠፋ ነው ትልና ህልሞን ይኑሩ😂
@CarePhone-ms7pd
9 күн бұрын
😂😂😂😂
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
Economically russia is beyond italic
@user-vq1ck7tx7i
9 күн бұрын
😂😂😂
@idrismuhe1320
9 күн бұрын
አለምነህ ከጦርነት አልጠፋም አልክ በቃ
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
ፑትን is under risk
@gemedagage4987
9 күн бұрын
አይ ቀዳ! እስቲ ረጋ፣ዓለምነህ ዋሴና የዋዎቹ!!
@lisaneworkasfaw3974
9 күн бұрын
ፑቲን እልከኛ ሲሆን ባይደን ቂመኛ ነው ።
@mikielweledmariam2884
8 күн бұрын
This old woman lied about Niklor for more than 25 years
@mikielweledmariam2884
8 күн бұрын
I have your names when you lie
@user-fe4go4zo7z
8 күн бұрын
I think russia is in danger b/c putin talk much western? ? ?
@fitsumMana
7 күн бұрын
ስለሀገራችሁ አትፍሩ!
@anbessiemulate8693
9 күн бұрын
ዐለም ነህ ዓለም እንዳይጠፋ ፈራህ። ለምን ዛሬ ድርግም አትልም። Bro ለመሆኑ አለን እንዴ። ባትጠፋም ጦርነትና ረሀብ በነገሰበት። በrecanation ተመልሰን ፒያሳ ላይ በቢስኪሌት በሸነና እንላለን። አታስቦካን። ሰቦቃ ከፒያሳ አድዋ
@getachewkebede9863
9 күн бұрын
አለም ጠፍታ እንደገና በተፈጠረች
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
To use nuclear, putin need xi primision but xi🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@wubeoljira4292
9 күн бұрын
አልምነህ በናተህ ዝም ብለህ በንባብ አድርግልኝ ይህ ረጅም ውይይት ለመስማት ምንም ፍላጎትም ይሁን ጊዜ የለኝም. በናትህ
@TigistKassa-gz9bv
9 күн бұрын
tiktok ላይ በአጭሩ ታገኛለህ። እኛ ግን በናትህ መስማት ስለምንፈልግ ጊዜውም ስላለን ተወውና ወደ tiktok ሄድ።
@yidnekachewfekadu1272
9 күн бұрын
እኔ አልገባኝ ያለው ነገር አለምነህ ይሄ ስለ "world history" ምንም "clue" የሌለውን ሰውዬ አጋር አድርገህ የምታወራው ሌላ ሰው አጥተህ ነው ወይስ ፈልገኸው? እኛ እንኳን ልጆች ሆነን ከጀመርነው የሳዳም ሁሴን የኩዌት ወረራ ጀምሮ አንተን እየሰማን አድገን ብዙ ዕውቀት አካብተናል። ይሄ የት የነበረ ሰውዬን ነው አምጥተህ ልባችንን ዝቅ የምታደርገው? "He had no clue at all!" ነው ወይስ ቻሌንጅ የሚያደርግህ ሰው አልፈለግክም "የሚሞግትክ" ግን አይመስለኝም። "There is something behind" I sniff fishy!
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
ራሺያ አደጋ ዉስጥ ናት
@MoE-nj3qn
9 күн бұрын
ኢሳያስን ተዉ በሉት:: መጥፎ ጠያቂ::
@user-md5lf7ex2q
9 күн бұрын
አንዱ ሲያወራ አንዱ አዳማጭ መሆናችሁ ዝግጅቱ ለዛ እንዲኖረው አድርጎዋል በዚሁ ቀጥሉ
@AshenafiTesfaye-lw7pk
9 күн бұрын
ወደዳቹም ጠላቹ ራሻ አደጋ ውስጥ ናት።
@erhiopis9565
9 күн бұрын
ኡኡኡ አላወቅንም ነበር 😂😂😂
@eyobyonas880
9 күн бұрын
በዚህ ምድር ላይ ስጋት ያልፈጠረባት በገር ብትኖር ሩሲያ ነች። ፍርሀት ቦቅባቃ ነትን ምእራባዊያን ጋር ሄደህ ፍልግ።
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
Russia ዱቄት ሆናለች ኢሳያስ አመንክ አላመንክ
@tesfaymehari5308
9 күн бұрын
የአለምነህ ደደብነት ግን በዛ በጣም ሩሺያ ለአሜሪካ ስትመታ አሜሪካ ኒኩሊየር የላትም ማለት ነው ? ዓለምነህ ገልቱ
@Jabel17
9 күн бұрын
ቤተሰቦች በዲቪ ሄደዋል መሰለኝ
@user-fg5ti5bx6r
9 күн бұрын
በኢሳያስ ግን አንድም ቀን ተደስቼ አላውቅም። ግሩም የሆነ ማብራርያውን የሚያቋርጥበት ቦታ ሲያበሽቅ! አረ ባክህ የአለምን ሀተታ እ ን ስ ማ በ ት!!!
@afro90s78
9 күн бұрын
ኢሳያስ ስላለ ነው ውይይቱ ያማረው በጣም በሳል እና ረጋ ያለ ጋዜጠኛ ነው ዝም ብለ አታሽቃብጥ
@eyobyonas880
9 күн бұрын
ብዙ ጊዜ እንደውም ኢሳያስ የሚጠይቀው አለምነህ ለምእራባዊያን ሸፋፍኖ የሚያልፈውን ሲያጋልጥበት ነው እንደውም የምናየው ስለዚህ...
@mekedsalemayehu7123
9 күн бұрын
ከቻልክ ዝም ብትል ታዲያ ለምን አንተ አታወያይም ወሬኛ ከዚ በላይ እንዴት ይሁንልህ
@user-fg5ti5bx6r
9 күн бұрын
@@afro90s78 ማሽቃበጥ ሲባልኮ የሚሽቃበጥለት አካል ይፈልጋል። እኔ የግል ስሜቴን ነበር ማንም ላይ ሳልንጠለጠል ያወራሁት። አንተ ግን ለሱ ወግነህ ነው ያወራኸው። እና ምን ለማለት ነው ራስህ....
@AdamMusaa-bl6dl
9 күн бұрын
የኔ ጥያቄ እነዝህ ሰዎች ፈላሻዎች ናቸው ወይስ እትዮጵያዉያን
@WallelignArba-nx6on
9 күн бұрын
To use nuclear, putin need xi primision but xi🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Пікірлер: 107