Athlete Belayneh Densamo who held 10 years Marathon world record.
The Yoftahe Show
የመፅሐፍ ምረቃ ሥነስርአት
በዓለም የማራቶን ክብረወሰን ለ10 ዓመታት ያስቆጠረው ድንቅ አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ የህይወት እና የስኬት ጉዞ ላይ የሚያተኩረው "የተፈተነ ፅናት" የተሰኜው መጽሐፍ በቦስተን ማሳቹሰትስ በልዩ ዝግጅት ሊመረቅ ነው::
በዝግጅቱ ላይ በርካታታዋቂ ግለሰቦች የሚገኙ ሲሆን ታዋቂው አትሌት በላይነህ ዲንሳሞም የመጽሐፍ ፊርማ ሥነስርዓት ያደርጋል::ስለሆነም ሁሉም ኢትዮጵያዉያን በዚህ ዝግጅት ላይ ተገኝተን ከራሳችን ታሪክ ሰሪ ጀግኖቻችን ጋር አብረን እናሳልፍ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል::
Негізгі бет Athlete Belayneh Densamo who held 10 years Marathon world record.
Пікірлер