ይህ የዩቲዩብ ቻናል በ1960ዎቹ የነበሩ ታሪካዊ ሁነቶችን በደርዝ በደርዙ የምናቀርብበት ቻናል ሲሆን፨ በትዝታ ፈረስ ወደሀዋላ ተጉዘን በጊዜዉ በነበሩ በተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሀል የተከናወኑ ሁነቶችን ከወገናዊነት በጠዳ መልኩ መረጃዎችን እና የተለያዩ የጊዜዉ ሁነቶችን በተከታታይ የምናቀርብበት ሚዲያ ሲሆን እርሶም የትዝታ ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን በትዝታችን ባህር ላይ አብረዉን እንዲቀዘፉ ስንጋብዝዎ ከትዘታ ሚዲያ በብዙ እንደሚኣተርፉ በመተማመን ነዉ ፨
ትዝታ ሚዲያ የትዝታዎ ፈረስ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ትዝታ ሚዲያ
Негізгі бет በ1960ዎቹ የነበሩ ታሪካዊ ሁነቶችን በደርዝ በደርዙ የምናቀርብበት ቻናል
Пікірлер