KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦በዓለ ዕርገተ እግዚእ
No video
Күн бұрын
♦በዓለ ዕርገተ እግዚእ
Рет қаралды
4,142
Zikere Kedusan official Channel
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 61
@salamwittejal5776
2 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት #ቅዱስ_እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አሜን //፫//ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዳቆን ዮርዳኖስ መምህርነ በእድሜ በጤና ይጠብቅል ቸሩ አምላካችን ከበዓለ ዕርገቱ ረድኤት በረከቱ ይክፈለን በቸርነቱ ❤️🤲 የሰላም ዘመን ያምጣል ቸሩ መድኃኔዓላም የዓለሙ መድኃኔት 😢😢🤲🤲❤️❤️ እኛንም በማስተዋል በእምነት እንድንንኗሮ በቸርነቱ ቸሩ አምላካችን ይርዳን አሜን //፫//🎋🎋🤲🌷🥰❤️🤲
@user-sf4ij3ph3o
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን በቸርነቱ አሜን አለ ንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ ሰላምዎት ይብዛ
@user-be5ps5ns4d
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@vjgu7406
2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ!! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን በእውነት ከበዓለ ዕርገቱ በረከት ይክፈለን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏🌷🌷🌷🌷
@rozaalemnew6864
2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን።
@user-gc3rz4bg8s
2 ай бұрын
ግሩም ነው አንደበትህን የባረከ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@stc6291
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለህይዎትን ያሰማልንእረጅምእድሜ እናጤናዎትንይስጥልን ኑሩልንመምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-le2cp2jv9b
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን፫ በእውነት እንኩዋንን አብሮ አደረሰነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
@fairoozfairooz3607
2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🌿🌸🌿🌸🌿🌸ይገብቅልን ቸርነታቸው አይለየን
@ethiopia8852
2 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኩዋን ለጌታቺን መድኃንታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@uaeuae8373
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድን❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአምላካችን ቸርነቱን አይንሳን የቅዱሳን መረከት አይለየን አሜን!
@user-ob3pi9iv4y
2 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን
@mekdimekdese
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን እኛንም አስተዋይ አዕምሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን
@samrisamri9563
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን
@WeltEysuse-lx2yf
2 ай бұрын
ተመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በበጎ የልቦና አሳቦት ያድልልን
@MasaretMulu
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክበዓለ ዕርገቱ በርከት ይክፈለን
@etagtadesse9242
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱን ያውርስል
@user-vg1gt1ln5e
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!!!
@sarataye8812
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zelalemanagaw8921
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ጤና ትጋትን ያድልልን መምህር ።
@gonderc885
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን መምህር🤲
@sara-tp5mh
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@sarataye8812
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊🕊🕊👏👏👏
@kukw9428
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@sikosilo6132
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በአማን ተንስአ መድሐኒነ ክርስቶስ
@tigistashuma6088
2 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣ይስጥልን
@user-su2mt8fi7u
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@user-tl2un5bv6k
2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-cr8ip5jh3v
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን
@KidustAlemayehu
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የምናከብርህ የምንወድህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት
@yemisrachayele4571
2 ай бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡
@yilikalwondimu1105
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስበ ቅዱሳንን ያድልልን
@aselefechbeyen572
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@senduhailu2534
2 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን::
@shetamenesh8833
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-bd7yt1fn4x
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ribkamengistu1189
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-nt4rw1hj7q
2 ай бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@selamselam-er5lt
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን
@anakhanded485
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kb9751
2 ай бұрын
✝️አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@melattilahun7894
2 ай бұрын
አሜንንንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@genettewelde6372
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን ከበዓለ ዕርገቱ በረከት ይክፈለን በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህራችን❤
@user-gw2tw6rc7h
2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@demekusetotaw8050
2 ай бұрын
አሜንእግዚአብሔር ይመስገን
@mekdeswasse895
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህበከመልብከ ወይፈፅምለከኩሉስምረትከአሜን፫
@lidyaabr4957
2 ай бұрын
አሜን
@haregewainfisseha5971
2 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@yeshimola-gg5qt
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@medanitephrem6598
2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@guducasa2687
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@sahaykabadah6069
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yergalemyetbark3794
2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዝክረ ቅድሳን ትናች እርገትን ዘንግቸው ልክ ነግህ ላይ ዝክረ ቅድሳን ገጽ ናይ ስመለከተው አስታወስኩት አገልግሎታቹ ምን ያህል ለእኛ ጠቃሚ እንደሆነ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እለት እለት ቤተክርስቲያን እንደሚሔድ ነው የሚሰማኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tsehayabebe2367
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል::
@sikosilo6132
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@emuephrem5120
2 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን
@user-gl9dt2xb8o
2 ай бұрын
❤❤❤
@selamawitamare2733
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@mahilebase3127
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
Пікірлер: 61