KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በ bboytomy ቤት የ basketball ጨዋታ
Күн бұрын
በ bboytomy ቤት የ basketball ጨዋታ
Рет қаралды
129,127
abduh jr
1
1
አንድ ሰው እስከ 400 ብር
Жүктеу
Пікірлер: 219
@habteshadi7600
3 жыл бұрын
ግሩፓችሁ በጣም ደስ ይላል ግን የበጎ አድራጎት ስራ ብትጀምሩ መልካም ነው ምክንያቱም ብዙ ተቀባይነት ስላላችሁ
@mareyanemareyane1476
3 жыл бұрын
😊😍😔😍
@nebilnur1
3 жыл бұрын
ተጭበርብሯል 😏
@Kidu517
3 жыл бұрын
አይ ነቢሎ አንተ ሁል ጊዚ ተጭበርብሯል አንተ እራስህ አጭበርባር 😁😁
@nebilaibrahim5974
3 жыл бұрын
😅😅
@hayufamily7051
3 жыл бұрын
እኔ አሁንስ የናፈቀኝ አልትጨበረበረም የምትልበት ቀን ማየት ነው
@user-si2ek8rh7r
3 жыл бұрын
ውይ ያተነገር ሁልየም ተጭበርብሯልክክክክ
@tube7688
3 жыл бұрын
@nebil nur 🤣🤣🤣🤣የተሸነፈ ሰው ወሬ
@enatbabey2776
3 жыл бұрын
አብዱዬ የአንተ ጭዋታ ሁሌም ከብር ጋር የመያያዙ ሚስጥር ምድነዉ
@missjimma5004
3 жыл бұрын
እኔም እየገረመኝ ነበር ሀብታም ነዉ መሰለኝ
@tomtom-nq7wr
3 жыл бұрын
የዲያሰፐራ ነገር ሆኖበት
@Alpha-vz2sb
3 жыл бұрын
Kvideo buala ykblhwal
@eyosiyasdagne802
3 жыл бұрын
የሀብታም ነገር
@tizegebriel135
3 жыл бұрын
አይ ይመስለኛል ለብር ሲሆን ሁሉም አትኩሮት ሰቶት በስራት ይተገብራሉ ብሎ ስለሚያስብ ይመስለኛል ወይም እንደ ማይችሉት በራሱ እርግጠኛ ስለሆነ የእኔ ግምት ነው የሱን አላክም
@Dana-Danu
3 жыл бұрын
ዋዉ ቶሚ ጊቢያቹ በጣም ያምራል ጨዋታውም ደስ ይላል
@Kidu517
3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አብዱየ አቤል እና መክሊትስ
@lemlemlemlem2338
3 жыл бұрын
ስታምሩ እናተ ለኔ ልዪ ናቹ የድካሜ ማስረሻዎች ናቹ የምር በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ
@chernetkifele8248
2 жыл бұрын
ይይይይይይይይጽይይይይይ
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
የምር ደስ ትላላችሁ ከሁሉም ነፃ ፈታ ያለችሁ ናችሁ መቅድየ።።።
@truugechi9120
3 жыл бұрын
መቅዲ ጠፋሽ የኔ ተወዳጅ ስታምሩ
@fanosath7429
3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኔም ልጫወትና እስቲ ሸልመኝ አብዱዬ
@astu4737
3 жыл бұрын
አብዲ አንተ ቻናል ላይ ሽልማት ነፍ ነው 😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ የምር
@Ezza572
3 жыл бұрын
አብዱዬ ናፍቀከኝ ነበር እንኳን ደና መጣቹልኝ❤️❤️❤️
@genet6181
3 жыл бұрын
አብዶይ ሳቅህ ውስጤነው መቅዲን ከናተጋር ስላየዋት ደስ ብሎኝል
@haen1035
3 жыл бұрын
gera ma sayzor yezorebet new
@hayatmohamed8193
3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እንድህ ዘና ስትሉ ደስ ይለናል በርቱ ችግር ጦርነት ከሀገራችን ይጥፋ
@user-nb3xi7yp5x
3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።
@addisalem7810
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁልኝ ውቦች የደስታዬ ምንጮች ናችሁ አብዱዬ ግን እነዚህ ልጆች ግን ካልከፈልከን አንቀረጽም ብለው እያስቸገሩህ ነው? ያው ከውጪ ስለመጣህ ሀሀሀሀ ለማንኛውም ግን ኑሩልን😘😘😘😘😘
@Selam-be9nk
3 жыл бұрын
Abdi enkuwan be selam metachu, des yemele chawat new, tamralachu aylayachu gn meklitye betenore yebalata yamrale
@abochnamedia-9290
3 жыл бұрын
የሰሩ እጆች 😄😄 ስታምሩ ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
@warkineshtufa7339
3 жыл бұрын
Abdu bemeta igiru be achir gize wust be mewacho wede amerika limeles new meselgn tewu hante lijj🤣🤣😅😅😆😆😁😁😀
@tt.m678
3 жыл бұрын
አብዱየ ሁሌም በብር ነው ጭውቴው ክክክክክክ
@habeshawit3416
3 жыл бұрын
አብዲ አተኮ እዲት እደምታሳዝነኝ ሁሌም በብር 😂😂
@rahelamanuel5505
3 жыл бұрын
አብዱዬ ነቢሎ በጣም ነዉ ምወዳችሁ 😍😍😍
@blenshawel4354
3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ግን ታዉቃላችሁ!!! ደስ ስትሉ ግጭት የሌለበት ጓደኝነት ያድርግላችሁ
@user-nb3xi7yp5x
3 жыл бұрын
ኑው ያጀመአ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።
@ELUE19
3 жыл бұрын
Abdu gin mnshe ....friendochishin new hule mtachawchiw ...1 1de random person btasmokri tru new ...kene mejemer tichlaleh
@alemgetanehassefa1956
3 жыл бұрын
Ymechachihu abo
@ZZ-th2mb
3 жыл бұрын
የአብዱ ጨዋታ ሁሌም ክፍያ አለዉ
@user-kx6hm3zp9d
2 жыл бұрын
አቢዲየ የኔ መልካም🌹🌹🌹🌹አቢዲየ ነቢሎ ኢክራምየ አየድ ሙባረክክክክ እንዲሁም መክሊት መቅዲ ናቲ ኩኪ እንኳን ለዳግሚያ ተሣየ አደረሣቹህ በጣም ❤❤❤❤❤❤አደርጋቹህ አለሁ
@rokyarokya8206
3 жыл бұрын
አብዱና ጨዋታወቹ በቃ ሁሌ በዶራል ነው ነግሬሀለው ወንድሜ ባዶ ኪስክን እዳያስቀሩህ እኔ የእህትነቴን ነው የምመክርህ 😂😂😂😂😍😍😍😍😘😘😘😘በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@Tube-oj6ji
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 እየተባባሰ ነው ዛሬም በብር ነው ጌሙ አዝንቢልኝማ የሚለው ዘፈን ላንተ ነውዴ የተዘፈነው
@tube9127
3 жыл бұрын
ወድ ቤተሰብ እንሁን
@abduhjr
3 жыл бұрын
😂😂😂
@Tube-oj6ji
3 жыл бұрын
@@tube9127 ሆነናል እህት
@mekdesmekdes4172
3 жыл бұрын
አብዱየ በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ ።
@edeldubai441
3 жыл бұрын
sewedachew Eko 😘😘😘😘Adenakiyachew negn Edel
@ferahshefa2156
3 жыл бұрын
Setamru eko sewdachehu Abdu gen yehen $,"temenzazerwalka yemchek
@MiftahKey
3 жыл бұрын
Ethiopian MrBeast Abduh Jr
@hanibrhane5935
3 жыл бұрын
Well came abdi meklit ena abi yet hedu
@abduhjr
3 жыл бұрын
Alneberum leza new
@ሀብታምየድግልልጂ
3 жыл бұрын
ወይ አብዱ ስታምሩ ስላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበል
@samerytube6555
3 жыл бұрын
አብዱዬ በጣም ታምራላችሁ ግን መች ነው እኛን አጫውተክ የምትሸልመነረ እ
@የጥላሁንልጅ
3 жыл бұрын
አብዲሻ በርታልን
@haimanotterefe1201
3 жыл бұрын
Tamralachihu
@user-pj6ep6sh6b
3 жыл бұрын
አይ ሙሉ አይደላችሁም አቤላና መክሊትየ የሉም ለሌላ ጊዜ ሁሉ ሁናች ኑ
@አርሴማአርሴማ-ለ4ቈ
3 жыл бұрын
Sup arekuhe
@betselotgetaneh3610
3 жыл бұрын
እኔም በቃ አቡዱ ጨዋታ ላይ መግባት አለብኝ ነቢሎ ደግሞ አብዱን ጠይቅልን ለምንድን ነዉ በብር ነዉ የሱ ጨዋታ
@rosemohammad4833
3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም አብዲየ የምወድህ መጣህልኚ
@asnakabebe5702
3 жыл бұрын
አብዱ ሳቅህ ደስሲል
@getachewabera1487
3 жыл бұрын
abdu slam new lmen gadyahen praenk atargem
@nabihaseraj7898
3 жыл бұрын
አስላሙአለይኩመአስላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ. ማሻአላህ. ደስትላላቹ
@chalakedirstudio4891
3 жыл бұрын
Welcome
@sebrinayenus5234
3 жыл бұрын
Teshalek abudy well come
@abduhjr
3 жыл бұрын
Aw alhamdulilah
@mililove5865
3 жыл бұрын
Betam new des yemtlut ❤️
@nuratube8673
3 жыл бұрын
ማነዉ እነዚ ልጆች ሚወዳቸዉ
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
አብዲ ዛሬስ የሜሬን ነዉ።።።። ቆርጫለዉ እጨዋታዉ መቀላቀል እና ማሸነፍ እፈልጋለሁ ክክክ።።።።
@tube9127
3 жыл бұрын
ወድ ቤተሰብ እንሁን
@biruktesfaye8677
3 жыл бұрын
nebil gn koy mndn new michlew 😂😂😂😂😅
@dkappethiopia9252
3 жыл бұрын
Nice
@Makii7629
3 жыл бұрын
ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ በርቱ 👍👍👍
@user-nc9ki1hp9l
3 жыл бұрын
አህለን አብዲ
@helentaye5947
3 жыл бұрын
Wey mekdiyeeee sewedesh be nebil setefi be abuh metash yene mar
@kidu-ak7tube611
3 жыл бұрын
Man yalela nw metemachegn 🥂👊🏽🔥🤴🏾
@abduhjr
3 жыл бұрын
🙌🏻🙌🏻
@HalimaHalima-sq7zf
3 жыл бұрын
እኔምለው አብዲሾ ወላሂ ዪቱብ ለሪሱ ከዝህ በላይ አይከፍልህም ሁሊ በክፍዪ ነው እዴ ቢዲዎ የምሰሪው ነው የብር ማምረቻ አለህ ካለህ በቃ ደውልልኝ ከች እላለሁ በሚስጥር ነው ታዳ የነገርኩህ ሀሀሀሀ
@betlhembetlhem7434
3 жыл бұрын
ግቢው ሲያምር
@MrDesuHN
3 жыл бұрын
SUPER CREW! + + +
@dawidkhan4345
3 жыл бұрын
ይመቻቹ ይመችህ papa
@fenu7664
3 жыл бұрын
Abdu እወድካለው❤❤
@fenu7664
3 жыл бұрын
Sema mawerak ngr neberegn...abdu endet lagegnk😳?
@yeuhalabirhan573
3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@ደቅነሽአግሬ
3 жыл бұрын
Yeh lej gen belner new EDA hulam beber new emychawetaw legniam kefetelen edeza kehun abedi
@eilladope6805
3 жыл бұрын
lmndenew mekedinnn ke wegebua belay becha metasayennn 🤣🤣🤣🤣🤣
@amanueldaniell
3 жыл бұрын
ene negn gn sizorbachew endemiyasgebu yetmlketkut??
@hanaethiotube5809
3 жыл бұрын
Ayileyachu mirt ye ager lijoc ❤❤❤❤
@dagieth1212
3 жыл бұрын
wow
@helentube325
3 жыл бұрын
ሰታምሩ 🥰😍🥰😍
@inspiretionworld
3 жыл бұрын
I'm the first to watch yeee
@yoyoteka6449
3 жыл бұрын
Abedu Anedegna eko neke sewedeke 💋💋💋💋💋💋
@abduhjr
3 жыл бұрын
🙌🏻🙏🏽
@መዲእብራሂም
3 жыл бұрын
ያተ ቤት መቸም በብር ነው ጨዎታው ደስ ይላል
@tube9127
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@natanshemals2620
3 жыл бұрын
Abdu karke eda ka amercia
@newupcomingmovietrailers6466
3 жыл бұрын
mekedi we love you
@MARIAM_1983
3 жыл бұрын
የቆየ ቪድዮ እንደሆነ እንዴት አዎቅሽ አትሉኝም 😂በነቢል ሉጢ ፊት
@abduhjr
3 жыл бұрын
😂😂
@abelmebratu4990
2 жыл бұрын
Ere enime Metchaye lwedaderna shellemghne....
@djsura6074
3 жыл бұрын
Mr best 😂😂😂😂😂😂
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
3 жыл бұрын
እኔን አዞረኝ🙃 ስወዳችሁ የኔ ምርጦች
@maya7837
3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምትመቸኝ
@bdjdjdjdkd3539
2 жыл бұрын
አብዱዬ ሽኮርና መቅድ ማዓረይ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን በጣዕም እየ ዘደነቀኩም በተለይ መቅድ
@Kiya_tube
3 жыл бұрын
8:38 🤣🤣🤣🤣
@fjfdhd6702
3 жыл бұрын
አብዲየ ሀቢቢ አሁን ማይሙት እደኔ የሚወድክ ሰው ይኖራል አይኖርም ።
@tube9127
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@fjfdhd6702
3 жыл бұрын
@@tube9127 ስስክራይብ አድርጉኝነው እሚባለው አረግሻለሁ ብቻ አብዱን እዳገኘው ዱአ አዳርጊልኝ ወይም እሱን እድጠላ
@mihiretdebebe4968
2 жыл бұрын
ጌማችሁ የሚያምረው ከፍሬንድሽፓችሁ የተነሳ ነው፡፡ እውነተኛ ፍሬንድሽፕ እንደዳይኖሰር ጠፍቷል፡፡ እድለኞች ናችሁ፡፡
@Love-fv8gz
3 жыл бұрын
አብድ ድያስፖራ መሆንህ ያስታውቃል ሁሌ በብር😝🥴😍😍
@adisuabraha7992
3 жыл бұрын
Welcome ምርጦች
@rabiarabia1881
3 жыл бұрын
አብዱ በጣም ደስ ይለኛል 🥰
@tube9127
3 жыл бұрын
ወድ ቤተሰብ እንሁን
@abduhjr
3 жыл бұрын
🙏🏽
@bettyyejesus7675
3 жыл бұрын
Nati😂😂😂
@SantaAbebe-ic6og
11 ай бұрын
Lmndnew gn nebil ena meklit ena mekedi nattyn kelbu nw yemtaskut abso nebilo sisik yaskal btm kelbu selmisk abdum endza Des telalachu iylyachu
@ሰሚር
3 жыл бұрын
አትዘምቱም እንዴ ኤቢዲ 😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012
3 жыл бұрын
በግሩፖችሁ ስም በጎ አድራጎት ስራ ለምን አትሰሩም የጎዳና ልጆች መንገድ ላይ የሚለምኑትን ለታመሙ ለተቸገሩ ለምን አትጎበኙም ሆሌ ሳቅ ጨዋታ መዝናናት ብቻ እነ ሚኪ ማይኮን ተመልከቱ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ስራ እየሰሩ ነው
@yassinhassen5868
3 жыл бұрын
nebiln be wsha prank adrgut
@SantaAbebe-ic6og
11 ай бұрын
Ene gn meklit hanny natty nebil abel abdu sente yalubet video kehone iyalahu keza wechi gn Des iylegnm mariyamn
@የሀሞናእናትዉቤ
3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወዳቹ
@hannahanna826
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ
@universitytutorial21
3 жыл бұрын
አሪፍ አሪፍ ሙዚቃዎችን ለማግኘት ወደ እኔ ቻናል ጉራ በሉ
@የሀሩንዮቱብአድናቂ
3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪካካካካ
@hlimahalima433
3 жыл бұрын
ሰወዳችሁ
@fatimaalkaderjojo746
3 жыл бұрын
ዛሬ ገና አንደኛ ሆንኩኝ
@juriethiotube7239
3 жыл бұрын
ደስ ትላላቹህ እኔንም ሸልሙኝ
@yoelsolomon3378
3 жыл бұрын
8:28 🤣
@fikerabetadese9533
3 жыл бұрын
Are abedu endazi atexefa
Пікірлер: 219