#DANA_PRODUCTION
#ABIZER
#BATI
#GARU_HIRA
#ADEMINA
የወሎ ልሳን የሆነውን ዳና ፕሮዳክሽንን ሰብስክራይብ በማድረገዎ ወሎ አካባቢ የሚከሰቱ አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ፡፡ እናመሰግናለን!!!
አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት(ACDO) ከፌድራል ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 ፍቃድ የተሰጠው ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ነው።
አቢ-ዘር ትኩረት አድርጎ የሚሰራው በወላጆቻቸው ሞት ችግር ላይ የወደቁ ህፃናት በችግር ምክኒያት ከትምህርት እንዳይቀሩ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ድርጅት ነው።
አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ ልማት ድርጅት በባቲ ከተማ 118 የቲም ህፃናት ይዞ እየረዳ ይገኛል ።
እነዚህ 118 ህፃናት መልሰው ችግር ላይ እንዳይወድቁ Hundred M for Hundred O መቶ ብር ለመቶ የቲም ፕሮጀክት በሚል ቀርፆ በጀት በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን።
አቢዘር ለልማት አጋሮች የሚያፈላልገው በሶሻል ሚዲያ ነው።
በአቢ-ዘር ስር ለየቲሞች የሚደረገው ድጋፍ
1. በየወሩ የምግብ ድጋፍ እናደርጋለን።
2 .እስከ 5 ቤተሰባቸው ድረስ የጤና መድን ሽፋን እንዲያገኙ እናደርጋለን።
3 በየወሩ የንፅህና ቁሳቁስ ማለትም የፀጉር ቅባት፣ የጨርቅ እና የገላ ሳሙና ፣የዱቄት ሳሙና፣ ለሴቶች ሞዴስን ጨምሮ በየወሩ ድጋፍ እናደርጋለን ።
4 በትምህርት መጀመሪያ ወቅተት ሙሉ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እናደርጋለን ።
5 የትምህርት ዩኒፎርም እናሰፋለን ።
6 በአመት አንድ ግዜ ከትምህርት ውጭ የሚለበስ ሙሉ ልብስ በየፆታቸው እናለብሳለን
7 በየወሩ በቁጠባ የሚቀመጥ ገንዘብ በሃገራችን ህግ ለአቅመ አዳም ሲደርስ የሚሰጣቸው ለስራ መፈለጊያ እና ለዩኑቨርስቲ መማሪያ እንዲሆን ከወዲሁ ቁጠባ እናደርጋለን።
8 አካላዊ ጥቃት እና ንብረት ሐብት ካላቸው በጉልበተኛ እንዳይቀማ ደርጅቱ ማንኛውም ህጋዊ ከለላ እንዲያገኙ ያደርጋል ።
9. የስነ ልቦና ድጋፍ የህይወት ክህሎት ስልጠና የማጠናከሪያ ትምህርት ድጋፍ ወዘተ።
።
ወላጅ ለልጁ ሊያደርገው የሚችለው አጠቃላይ ድጋፍ እና ጥበቃ ድርጅታችን ለየቲሞች ይሰጣል።
እንዲሁም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ወንድሞችን እና እህቶች ከየቲሞች ጋር በማገናኘት ቀጥታ ዝምድና እንዲፈጥሩ የቲሞችን ተባብረው እንዲያሳድጉ እያደረግን ይገኛል።
በተጨማሪም የየቲም ቤተሰቦች በዘላቂነት ከችግር እንዲወጡ የማቋቋሚያ ድጋፍ እያደረገ እያደረገ ይገኛል።
በየወሩ በቋሚነት ለመደገፍ የአቢዘር ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ተጭነው ቅፁን ይሙሉት »
የባንክ አካውንቶች የአቢዘር ከዚህ በታች ያሉት ናቸው።
Commerical Bank of Ethiopia
Account No= 1000313689275
Swift code =CBETETAA
«Oromia International Bank»
Account No=1385082500001
Swift Code = ORIRETAA
«Dashen Bank»
Ac-No =7927722324611
Swift Code =DASHETAA
«AWASH BANK,»
Account No = 01308869183000
Swift Code = AWINETAA
.
ሁሉም የባንክ አካውንቶቻችን በድርጅታችን ስም=Abi-zeer community development Organization በሚለው ብቻ እና ብቻ ነው።
ወደ አቢዘር ገንዘብ በሰው ከላኩ የገባበትን መረጃ መቀበል በፍፁም አይርሱ።
ከውጭ ሀገር ለምትልኩ ስዊፍት ኮድ ተጠቀሙ።
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በመደወል+251911393123 በቴሌግራም በዋትስ አፕ በኢሞ ስራ አስኪያጁን ጀማል አብዱን ማነጋገር ይቻላል።
አቢ-ዘር የክብር አባል መሆን የምትፈልጉ ሊንኩን ከፍታችሁ ቅፁን ሙሉት።
docs.google.com/forms/d/e/1FA...
ዋትስ አፕ አቢዘር
chat.whatsapp.com/FM2YtOePi6b...
አቢዘር ቴሌግራም ለመቀላቀል።
t.me/MforHundredO
Негізгі бет በአቢዘር ማህበር የተዘጋጀው አለምን ያስደመመው የባቲ ከተማ የጎዳና ላይ ኢፍጧር ሙሉ ፕሮግራም በHD ጥራት ተለቀቀ
Пікірлер: 37