KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ብቻየን
Күн бұрын
#ብቻየን
Рет қаралды
44,961
emu Sakina tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@y.5206
2 жыл бұрын
እንደኔ ምርጥ ትዳር ፈላጊወች ፈጣሪ ምኞታችንን አሳክቶ ምርጥ የልጂ እናት ለመሆን ያብቃን ያሳካልን🙏🙏
@hawaahmed3843
2 жыл бұрын
አሚንንንን ይኔዉዲ
@tube2701
2 жыл бұрын
አሚን ውድ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ
2 жыл бұрын
አሚን ማር
@rehmamare1995
2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@rabiara9019
2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@ethiotg8213
2 жыл бұрын
ወይኔ እረ እኔ ላንቺ ቃል አጠረኝ 😭ጀግና እናት ብቻ ብዬ ልገልፅሽ አነሰብኝ በዚ መሀል እኮ ሞትም አለ😭😭ብቻ ፈጣሪ እንኳን ለዚ አበቃሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
እንዛመዱ
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
በጣም ቲጂየ ጠካራ ናት ሼረ አረጊላት ባች ቤጂ አሥተዋዉቂላት ዩቱቧን በሥዴት ብቻዋን ነው ያለችው
@Tube-vd6xy
2 жыл бұрын
በሚደያ ያልተወራ ስንት ጀግና እናት አሉ ስለዚህ አልሀምዱሊላህ በይ አላህ ስላጠነከረሽ ምስጋ አድርሽ እንጅ ራሴ ጠንካራነኝ እያልሽ መንገድ አትሳች ሁላችንም በአላህ እገዛ ቢሆን አንጅ ማነም ከምድር ተነስቶ ጠካራ ሊሆን አይችልም ስለዚህ እኔም 3 ልጆች በስደት ወልጀ አይቸዋለሁ ከባድ ነው
@user-ri8qk8we9u
2 жыл бұрын
ትክክል ደሞ የመጀመሪ አደለም ሁለተኛዋነው
@hirj2602
2 жыл бұрын
እደ በጣም አካበደች ብረቅነውደ ሆ ለዛውም ሁለተኛ ከሆነ በጣም ቀላል ነው የመጨረሻ ህመም የለውም የመጀመሪያ. ሲሆነው የሚከብደው ጀግናነኘ ብትልም የማይገረመው
@sadahussen620
2 жыл бұрын
ትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@መድናmedina
2 жыл бұрын
@@hirj2602 አኡዙቢላህ የምጥ ትንሽ የለውም ደግሞ የሁለተኛ አያምም ትላላችሁ እንደ? እሷ እትብቱን ለራሷ ስለቆረጠች ነው እንደዛ ያለችው እኔ ልጄ እትብቷ እስገሚደርቅ አላጥባትም ነበር እየፈራሁ ከስንት ደፋር ነው ራሳቸው ወልደው እትብታቸውን የሚቆርጡን ምናለ እውነቱን ብናወራ
@hirj2602
2 жыл бұрын
@@መድናmedina የሁለተኛ እመሙ በጣም ይቀንሳል ደሞ ሰው አለኘ ካልሽ ሁሉም ይከብድሻል ቁርጡን ታወቅሽው ማንም የለኘም ካልሽ እሚቅትሽ የለም ማካበድ ካልሆነ
@Umufetitube
2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 👍👍👍👍✅
@hohfh5574
2 жыл бұрын
ሁሌጌዜ፡ኤሄን፡ኮምንት፡ነዉ።ምያነበዉ
@hohfh5574
2 жыл бұрын
ሁሌም፡ፀፉሊን።ልነፊዘዉ
@umushudass6865
2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግናው አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን 💓💓💓💓💓💪💪💪👍
@Emann5201
2 жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕቴ
@Dinamohamed2235
2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጀግና ነሽ እንደውም ያስብሻል የኔ እንቁ ሴት 😍👍
@Asad-ir6gr
2 жыл бұрын
ጀግና እራሱ አይገልፅሽም ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ አላህ ያሳድግልሽ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
@@Asad-ir6gr እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
Dina የኔ ቅን ደምሪኛ
@ዘይባዋጋውየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ እኴን በሰላም ተገላገልሸ በጣም ጀግና አላህ ይጠብቅሽ
@umushudass6865
2 жыл бұрын
ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ ሳላደንቅሽ አላልፍም ልጆችሽን ሀፊዘል ቁርአን ይሆናልሽ💓💓💪🤲
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@nafisaahmed8519
2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ የሰኪና እናት ሳላዴንቅሽ አላልፍም
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴዴ
@ramlaredihassan4074
2 жыл бұрын
እስከመጨረሻ ሰምቼሻለው ሰሚራዬ ድንገት ደም ላይቆም ይችላል በዛ የመጣ ደግሞ ህይወትም ማጣት ሊመጣ ይችላል ቢያንስ እንኳን ነርስ ቤት አስመጥቶ መውለዱ መልካም ነው ብዬ አምናለው ያም ሆነ ይህ አለህምዱሊላህ አላህ በሰላም ሁለት ያደረገሽ ጌታዬ እጥፍ ድርብ ምስጋና ይገባው !
@mesalih8063
2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@zburaadem5578
2 жыл бұрын
እሙሰኪና እኔ ሁለት ወር ቀርቶኛል እሰኪ አሰርጂኝ በአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሸ በሉኝ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@zburaadem5578
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሺ በደሰታ አደርግሻለሁ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
@asdaahmad5754
2 жыл бұрын
ክቅፍአሻ
@ፋጡማ-መ6አ
2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂወበረከቱ አሚንንን ያረብበቴሌግራም ወይሥ በዚህ
@sadiyazeyne7895
2 жыл бұрын
እሺ
@toybaseied4783
2 жыл бұрын
@@asdaahmad5754 አኔ
@elhamlove8178
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውድ እህት እኮን ደስ አለሽ ውዴ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ
@emuhekimayoutub9800
2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@elhamlove8178
2 жыл бұрын
@@emuhekimayoutub9800 እሽ ነይ ውዴ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትዎየደምሪኝማሬ
@elhamlove8178
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ ውዴ ደምሬ ሻለሁ
@fafimagnatube143
2 жыл бұрын
ዋናው በአላህ መተማመን ነው በአላህ ያመነ ወድቆ አይወድቅም እኔም እንዳችው ነኝ እንኳንም አላህ እረዳሽ ማሻአላህ አላህ ጠንካራወችን እና በሱ የሚተማመኑን አይጥልም በራሴ ስላየሁት ነው እንኳን ደስ አለሽ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ስወዲሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ፋፊየየየኔውድእህትአለምየደምሪኝውዴ ሸርአድርጊልኝ
@gogogogo742
2 жыл бұрын
አሜን
@sakinasalihetube
2 жыл бұрын
ጥንካሬሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ እቤት ውስጥ ሊያውም የሀኪም ባለሙያ በሌለበት አትሞክሩት ሴቶች ህይወት ተለዋጭ የላትም ተጠንቀቁ
@zyadaahmed9142
2 жыл бұрын
ትክክል ❤
@haykalmuhemed7713
2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን በሰላም ተገላገለሰሽ አልሀምዱሊላህ ወላሂ በጣም ጀግና ነሽ ሁሉንም ያየ የቀዋል እኔ እደዝህ ነበር መከራየን ያየሁት አገር ቤት ስወልድ እናት ስለሌለኝ ብቻ አልሀምደዱሊላህ በርች አላህ ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰🥰
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@leylatube134
2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hayatshifaw2923
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጎበዝ እናቀዊለን ምንያህል እንደሚከብድ አላህ ልጆቺሽን ያሳድግልሽ
@Leila-sn6dt
2 жыл бұрын
ወላሂ ጀግናነሽ አንቺን ያለማድነቅ አይቻልም ዳውድ ታድሎ ማሻ አላህ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውብ👌💘💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@temtemima1814
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውድ ጀግናነሽየምር አላህያበርታሽ እንኳንደስስስስ አለሽ
@Hy-zh6es
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብዙ አትገለታቺ ሠው ካለ አነሡ ቢከባከቡሽ አሁን አታውቂውም ጉዳትሽ ቡሀላ ነው የሚሠማሽ
@احمدحسن-ذ4ص
2 жыл бұрын
@@zizumohammed683 ወላሂእደኔአራስአልመስልምነበረችግረነውአለማወቅ
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
እንደማመር ዉዱችይ
@Rukya832
2 жыл бұрын
ማሻላህ ተባርክ አላህ ጀግና የምጥን ነገር የቀመስ ያቀዋል
@hayatyuotube2300
2 жыл бұрын
ላያስችል አይስጥም እና አላህ ሁሉንም ነገር አዋቂ ነው በራስሽ አትቆለይ ስሀቦች እንኳን ጀግና ነኝ ብለው አላሉም እናቶቻችን እራሱ በጣም ካንቺ በበለጠ ነበር ሚስቃዬት
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
2 жыл бұрын
እኮ እንካን ለራስ እትብት ልቆርጥ ገና ላገባ ነው ግን መውለድንሳስብ ይጨቀኛል ፈጣር እርድቶኝነው ብትል ጥሩ ነው አቅሙም ቅዋውም የአሏህነው ደካም ፍጥሮች ነን እኛ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
@@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 😫 እኔም ወላሂ ማግባትም መዉለድም በጣም ነዉ እምፈራዉ 😂
@hayatyuotube2300
2 жыл бұрын
@@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ በትክክል እኔም እንዳለቺ ነኝ አላገባሁም ግን አላህ ካለው ሁሉንም ነገር ቀላል ነው
@webnet435
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና ጎበዝ ነሽ አላህ ያሣድግልሽ በርችልኝ ምጥ ይዘት እትብቱን ለመቁረጥ ተቀጠቀጥኩ ያረብ ከባድ ነው
@aminahsen9676
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በራስሺ አትበሺ የኔቆንጆ እንኳን አላህአገዘሺ ጉበዝ ጀግና እናት መባልእራሱ ያንስብሻል የኔአንበሳ👍👍👍👍
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@አ.አ-ወ6ዀ
2 жыл бұрын
ሰሚራዬቤተሰብአድርጊኝየኔጀግና
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴዴ
@አ.አ-ወ6ዀ
2 жыл бұрын
አህለንወሰህለንየኔውድ
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
@@አ.አ-ወ6ዀ ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ
@user-fu1mg9je5n
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቃላት የለኝም ብቻ አሏህ ይገዝሽ
@ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ
2 жыл бұрын
አላህ በልጆችሽ የምትደሠች የምትጠቀሚ ለኡማው ጠቃሚ ያድርግልሽ ልጆችሽንሁቢ
@emuhekimayoutub9800
2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ዉደ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@mimiyoutube6796
2 жыл бұрын
መሻላህ ወይ መታደል ውይይይ እኔስ ካመልያ የሚገላግለኝ ባገኘሁ ሁልቴ ሁኛለሁ እስኪ ለሶሰተኛው የጀማ ሙስሊም እህቶች ክርስቲያኖች ድዋ አድርጉልኝ
@እሙበረካYouTube
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የእኔ ቆንጆ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ኮሜንት ፅፌልሽ አላቅም ላይክ እንጂ ዛሬ ግን ወላሂ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩልሽ ምክንያቱም ስደት ከባድ ነው ውልጄ አውቃለው የወለድኩት ሀኪም ቤት ያም ሆኖ በጣም ከባድ ነበር ሞትን አሁን በመጣ አልኩኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ልጆቻችን ሳልህ አላህ ያድርግልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@HasnaHasna-nr2vi
2 жыл бұрын
Masha ALLAH ጠንካራ ሴት ነሽ ይገባሻል
@yaasmin-w3d
2 жыл бұрын
ወላሂ እውነት ጀግና ሴት ነሺ ሰላደንቅሽ አላልፍም 👍👍👍👍👍👍👍👍
@rehmamare1995
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡሙ ሰኪና እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ወሏሂ ጀግና ነኝ በጣም ያንስሻል የኔ እንቁ እንስት
@mamytube3905
2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም ከነሱ መካከል ያድርገን የሰው ዴስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!ኑኑ
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር እመልሳለሁ
@emufaisal796
2 жыл бұрын
@@toybayoutube8892 ደምሪኝውደ
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
@@emufaisal796 እሽማር አንችልም ስአቱንጠብቀሸ ነይ ኔ
@ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ሴትነሽ ጠካራ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ💞💞
@tttttttttttgggggggggg
2 жыл бұрын
አልለምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ደስ ያለሽ ማሬ ማሻ አላህ ተባረከሏህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-gs5wt5ek1m
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን በሠላም ወለድሽ እህት አላህን የያዘ ወርቆ አይወርቅም አልሃምዱሊላህ በይ ለዚህ ላበቃሽ ጌታ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@sekinakonjo2115
2 жыл бұрын
መሻላህ እረበጣም ጀግና የኔውድ የምጥን ነገረ አውቀዎለሁ አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም 💪💪💪💪💪
@sasunga5191
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እትብት አቆራርጡን ንገሪን እኔም እርጉዝ ነኝ የ8. ወር ዱአ አድርጊልኝ
@taibaahmad2884
2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ይዘንልሽ
@tghabtu2589
2 жыл бұрын
አላህ ስላም ይፈርጀን እርጉዞች
@maryamhusain4106
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ መብሩክ እኔ ጠንካራ አዴለሁም በሁሉም መስፈርት ፈሪ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ
@mariyna137
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 👍👍 እኳንደህናመጣሽ ሰሙቲ ጀግናነሽ እኳን ደስስስስ ያለሽሽሽ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ. ሁቢ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴዴ
@ቢራቢሮ-ደ7ጀ
2 жыл бұрын
ባክሽ አትራቀቂ የኔ እናት ሁሌም ብቻዋን ነው የምትወልደው ማንንም ፈልጋ አታውቅም አላህ ለኔ ያደረገውን ለማንንም አላደረገም ብለሽ የአላህን አድራጊነት የምትገድቢው ማን ሁነሽ ነው አላህ ካላበረታሽ ያንቺ ጥንካሬ ባዶ ነው አትመፃደቂ የአላህን ሀያልነት ብቻ አወድሺ ራስሽን ከፍ ከፍ ማድረግ ይደብራል
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
2 жыл бұрын
እሶ ብቻ መስለታት. አለቅጥ ተመፀደቀች እኮ የኔ ጎረቤቴ ምጥ ሴይዛት እቤት ካለ ስው ታሶጣቸዋለይ ብቸዋን ከሆነች ደግሞ ቤቶን ዘግታ ነው ብቻዋን እምወልደው
@aburidwan6831
2 жыл бұрын
ሳህ
@belayneshamare4137
2 жыл бұрын
አንካን በስላም ወልድሽ ቆንጆ ልጆች የ እግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ሁሉም ያልፋል ልጆጃቹ አግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 💞
@fatmahasan4896
2 жыл бұрын
አልሀምደለላብየ ኩሴር አትፎከሽ አላህነው ለዚህ ያበቃሽ
@fatmahasan4896
2 жыл бұрын
ቶሎ አትታይ እኔን ያየ ያይሻል ወላሂ አራስሁኞ ሠው እስከሚየኝ ነበር እምቸኩለው
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@sarasaaara7806
2 жыл бұрын
አሜን እኔን አሜን
@emratub1218
2 жыл бұрын
ማሻላህ ጀግና ብቻ አይገልፅሽም ጎበዝ አላህ ያበርታሽ እራስሽም እየጠበቅሽ በተቻለሽ መጠን
@Mo-rm7kx
2 жыл бұрын
የኔናት እኮን በሰላም ወልደሽ ሀያቲ አላህ ያሳድግልሽ እህቴ
@Emann5201
2 жыл бұрын
አሚን ደምርኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@እማYouTube
2 жыл бұрын
በርች እማ ጉበዝነሽ የኔውድ እህት እኳን በሰላም ወለድሽ
@ላኮመልዛ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንካን ለዝህ ቀን አበቃሸ ልጅወችሸን አላህ ያሳድግልሸ!!!!!
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@የውርጌሳውፋኖ
2 жыл бұрын
ማሸአላህ አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ጀግና ብሎዝም ነሽ
@toybaseid3783
2 жыл бұрын
እምትቺሎ እህቶች ህዳቺሁ እያት አላህ ያጠንክራሺ ኡሙ ሰኪና
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
እንደማመር መኩሽየ እመልሳለሁ
@seadawelloyewa2904
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኳንበሰላምወለድሽ ውዷእህቴ
@titioumer
2 жыл бұрын
ቢስሚላሂ ወላሂ እቤት እምትወልዱ ሁላችሁም ጀግና ናችሁ አልሀምዱሊላህ ኡም ሰኪናየ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@titioumer
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 ደምሬሻለሁ ቆንጅየ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
@@titioumer አመስግናለሁ የኔ ቅን💟
@titioumer
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 አንችና ልጅሽ ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ አይዞሽ ጠንክሪ ና ሀገር እንግባ
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@titioumer ውደእንደማመር
@أمسلمان-ج1ل
2 жыл бұрын
ጌታሽን አመስግኝ እሱ ብርታት ከሆነ ምንም አይሰማም እና በርች
@ReemTube
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሙ ሰኪና እህቴ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ አላሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴዴ
@لاالهالاالله-د9ش6و
2 жыл бұрын
መብሩክ እኳንም አላህ በሠላም ፈረጀሽ እሙ ሠኪና
@galaxy893
2 жыл бұрын
ማሽ አሏህ እኮን በስላም ወለድሽ እህቴ ግን ለመጅመርያ። ኮሜንት ስፅፍ ያረገዛችሁት በሙሉ አሏህ በስላም ይፍርጃችሁ ግን ወላሂ ካሏህ በታች ስበብን አድርሱ ሀኪቤት ሂዱ ከና ውጭ ይውጣል ስትሉ ህይውትም። ማለፍ አለ እዚህ አገር እኔ የማቃቸው ስቶቹ ናቸው ለውጩ እያሉ ያውም አዋላጅ እያመጡ ደም እየበዛባቸው ልጆ ያለቦታው እየመጣ የሞቱት። ስለዚህ ገዘብ ይተካል እሂው ትተውት ሂዶ አሏህ ይራሀማቸው.
@ሂጃቤክብሬ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ እህት እኳንም በሠላም ወለድሽ እኔም 8ወሬን እያጋመሥኩነው አሏህ ያግራልኝ ግን ሀኪም ቤት በሥንት ነው የሚያዋልዱት አመሊያ ሣይህን ጠቢእይ /በጠፈጥሮ አወላለድ የመጀመሪያየ ነው ትንሽ ጨነቅ ይላል ብቻ ከአሏህ ጥሩ ተሥፋአለኝ እደሚገራልኝ ኢንሻአሏህ
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ እህት ቢያንስ 3000 ሊፈጅብሽ ይችላል እህቴ
@sofimotta
2 жыл бұрын
አወ ወላሂ ለሴቶቹ በጣም አስፈላጊ ነገር የማወለድን እትብት መቁረጥን ማወቅ ግድ ነው አሪፍ ሃሳብነው
@emufaisal796
2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@sofimotta
2 жыл бұрын
@@emufaisal796 እሺ ነይ አንችም ደምሪ
@rabi5281
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የእውነትም ጀግናነሽሠሚራየ
@تفاؤل-ج3ن
2 жыл бұрын
መሻአላህ ጎበዝነሽ እኔ ሀኪም ቤት በደኩተር እጅ ስወልድ እራሱ በጣምነዉ ምፈራ እንኳን ቤት ዉሰስጥ አላህ ነዉ የረዳሽ ዉዴ እስከ መጨረሻዉ አላህ ይጠብቃችሁ መብሩክ መብሩክ ሀቢብቲ 🎉🎉🎁🎁
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@تفاؤل-ج3ن
2 жыл бұрын
አብሺሪ ዉዴ
@تفاؤل-ج3ن
2 жыл бұрын
ደመርኩሽ
@zahrasara5374
2 жыл бұрын
መሻአላህ ሀያቲ እንኳን በሠላም ወለድሽ
@ተወከልበአላህዩቱብ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ እንኳን ደሰ አለሸ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ እልልልልልልልልል
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@user-en5ih3bs8o
2 жыл бұрын
ወላሂ ጠካራ ነሽ ውደ እኳን ምጥላይ ተሁኖ ፔሬድ ላይኳ ሁኝ በጣም ያመኛል ኡፍፍፍፍፍ ጀግና ጀግና ጀግና 💐💐💐💐💐💐
@sadaseid6395
2 жыл бұрын
እዉነትም ጀግናነሽ እህቴ ጠንክሪ
@zulfaabdulla105
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@zulfaabdulla105 እህትአለምየደምሪኝውዴ
@kedijaali1074
2 жыл бұрын
እንኳን በስላም ወለድሽ እትብት አቆረረጡን ነገሪን በዱአሽም አስብኝ 35ኛ ሳምንት ላይ ነኝ
@zenataa7960
2 жыл бұрын
እራስሽን ጠብቂ ሰውነትሽ ስለሚከፋፈት ብይ አረፉ እያልሽ አሁን አይሰማሽም ማሻአላህ መብሩክ እኳን በሰላም ወለድሽ አላህ ያሳድግልሽ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@zenataa7960
2 жыл бұрын
እንደማመር
@zenataa7960
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እንደማመር አርጌሻለሁ አርጊኝ
@samerawasu3845
2 жыл бұрын
የኔውድእኮንበሠላምተገላገልሺ/ጀግናነሺ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
2 жыл бұрын
እህ የኔ እህት እንኳንም በሰላም ወለድሽ ያረብ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 ነይእንደማመር
@Rነኝያባቴናፊቂ
2 жыл бұрын
ማሻአላህየኔውድእኮንበሰላምወለድሽጎበዝ
@Tube-je7sg
2 жыл бұрын
እሙሰኪናየ ጀግናነሽየምር አላህ ያጠክርሽ እህት አጀቴንበለሽው ምጥ ብቻሽን የኔማር😧❤
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ስወዲሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@ሠቢሀአህመድ
2 жыл бұрын
የአላህ ቃላት አጠረኝ ጀግና ነሺ እህታለም አላህ ይጠብቅሺ የኔም እናት ወንድሜን ብቻዋን ነው የወለደችው እናትዬ የኔ አለም እወድሻለሁኝ
@ummasudcoha8466
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሙ ስኪና ጀግና ነሽ ወላሂ እቤት ውስጥ መውለድሺ ወላሂ አላህ ጠብቆሻ እቤትም ቢሆን ቢያንስ የልምድ አዋላጅ ያስፈልግሽ ነበር 👍🌹
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@buaady1436
2 жыл бұрын
Mashallhe batem gobaz nashe yansebshal
@ummasudcoha8466
2 жыл бұрын
😃አድርጊሻለሁ 👍እኔም አድርጊኝ ሀቢብቲይ አዲስ ነኝ 👍ሁላችሁም አድርጉኝ ያጀመአ 🌹
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ማሻአላህእሙስኪናየአላህይጠብቅሽ በጣም የጀግናጀግናነሺ እሕትዎየ
@user-eb4hq1bj1x
2 жыл бұрын
መሺአላህ እናት ምን ጊዜም ለልጆቾ ጠንካራ ናት እናም አቺ ትለያለሺ ምጥን ለቀመሠው ሠሙ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@user-cv5pq7ro1p
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ. የኔው. እንኳን ደስ አለሽ. አሏህ ይጠብቅ
@saada8859
2 жыл бұрын
አረ ምን ብየ ልናገር ቃላት አጠረኝ እናት ለዘላለም ትኑር
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@saada8859
2 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ
@hayatha963
2 жыл бұрын
ማሻአላሕሰሚራየየኔዉዱአላሕታችጋርይሑን
@ሀዩ-ረ2ጰ
2 жыл бұрын
ጀግና አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽእማ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
ሀዩ ደምሪኝ
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ ደምሪኝ እመልሳለሁማር
@kubraalyuyimer5673
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ስቃዩን አቀዋለሁ ብቻየን ስቃዮን አቀዋለሁ እካን አጉል ልጂ ይዘሽ 👌
@teqwayoutube6741
2 жыл бұрын
መሻአላህ ጓበዝ የልጆችሽ እናት አላህ ያድርግሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@user-sv3eb7ko4u
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ሀያቲ ጀግና ወላሂ ቃላት ያጥረኛል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ጅዳ ከሆንሽ
@user-bc7ro9bb7x
2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔቆጆ ጀግና ሴትነሽ እንኳንም በሰላ ወለድልን እግዚአብሔር ይመሥገን ❣️❣️
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ ሁቢ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@user-bc7ro9bb7x
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ነይ እሽ
@user-bc7ro9bb7x
2 жыл бұрын
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ እሽ ነይ በኔም
@toyebaemame8364
2 жыл бұрын
ቢስሚላህ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሰሚራዬ እትብት መቁረት ኧረ እንኳን የራሴን የሰውም አልቆርጥ ያረቢ በጣም የምትገርሚ ነሽ
@ASH-zk4tf
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እሙ ስኪና ሀያቴዋ አላህ ማአኪ 🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@ASH-zk4tf
2 жыл бұрын
እሽ
@semirseid5348
2 жыл бұрын
Masha allah Gobez nesh
@منهاجالسلفيه-غ8ظ
2 жыл бұрын
ሰሚራ ንፋስ እዳገባብሺ ተጠንቀቂ ብዙ አትጎንበሺ ደግሞ ስጋ ገዝተሺ መረቁን ጠጭ ሹራብ ልበሺ ደንዳና ሱሪ ልበሺ አሁን ምንም አይስማሺ ግን ቡሀላ ችግር ነው ደርሶብኝ ስላያሁት ነው እኔም እዳች ምንም አያመኝ እያልኩ ስመናቀር ቡሀላ ነው ጣጣው እህቴ ኮመት ጽፌ አላቅም ልገርሺ ብየ ነው
@እሙሙፈሪሀ
2 жыл бұрын
ትክክል ቢለሸል እህት
@ሰብሪናአሚን
2 жыл бұрын
ወላሂ ልክ በለሻል እኔ እናቴን አልሰማትም ነበር ስትነግረኝ አሁንግን ትንሽ ስሰራ ወገቤን ያመኛል እና ተጠንቀቁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ትክክል ነሺ እህትአለምየደምሪኝውዴ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@እሙሙፈሪሀ እህትአለምየደምሪኝውዴ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@ሰብሪናአሚን እህትአለምየደምሪኝውዴ
@አገሬሰላምሺናፈቀኝ
2 жыл бұрын
እኮንበሰላም ሁለትሆሺ እሙሰኪና ለሀቂቃ በጣምጠካራነሺ እና እራሰሺንጠብቂ ዛሬ ባይሰማሺም እየቆየሌላነገር እዳያመጣብሺ
@Bintmusatube
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሰሙየ እረ ወላሂ ጎበዝ ነሽ እኮ😘😘😘😘
@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
2 жыл бұрын
ሰብስክርስይብ አርጌኝ. ሁቢ
@الحمدلله-ط9م7ذ
2 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ እንኳን በሰላም ወለድሽ እኔም እርጉዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ እና ኡሙ ሰኪና ቪድዮ ሰርተሽ ልቀቂልን እንዴት እትብት እንደሚቆረጥ
@ዜድነኝየወሎልጅ-ቨ8ሐ
2 жыл бұрын
እህ አንች ልጅ አንጀቴ ነሽ ውስጤ ነው የሚንሠፈሠፈው ሣይሽ ምነው ሣውድ ብሆን ኑሮ መጥቸ አይሽ ነበር ግን ኮየት ነው ያለሁት ምን አደርጋለሁ
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
ዜድዋ ስብስክራይብ አርጊኝ ማር
@ሱሱቢንት
2 жыл бұрын
አብሽሪአንሽጀግናነሽ አላህይገዝሽ 👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷💐💐
@lishanmelaku4315
2 жыл бұрын
እሙስኪናዬእንኳን ደህናመጣሽእንኳንም ደስአለሽእማ እግዚአብሔርአምላክልጆችሽንእልክያድርስልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emuhekimayoutub9800
2 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ዉደ
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@emuhekimayoutub9800 ነይእንደማመር
@emuhekimayoutub9800
2 жыл бұрын
@@tueb3879 እሽ
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@emuhekimayoutub9800 ነይልጣ
@Rቢንት
2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ወላሒ ግን እምጥ ላይ ከሚያጋጥሙ አይታወቅምና ምጥስ ቢጠናብሽ ሰኪናስ ትንሽም ጭካኔ አለብሽ ብቻሽን አልሃምዱሊላ ብቻ
@خالدمحمد-ح4د5ض
2 жыл бұрын
እኮን በሰላም ወለደሽ የኔውዴ እህት የምር ጀግናነሽ ሁቢዋ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 ነይእንደማመር
@seadahusen8019
2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጎበዝ እኔ በገዛ ጊዜየ ደክም ክም ብየ ሙትት ነው የምል የሚመስለኝ ምጥን እራሡ ሳላየው አላህዋ ልጅ ይሰጠኝና ምጡን ገር ያድርግልሽ በሉኝ ወይ ምጥ ስፈራ ስፈራ ስፈራ አላህየ ድረስልኝ🤗😌
@HH-pe8jg
2 жыл бұрын
አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህትአለምየደምሪኝውዴ
@HH-pe8jg
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ
@rahmaemam4027
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላሀምዱሊላህ እኳን በሰላም ተገላገልሺ 👍👍👍👍
@saada8859
2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ እህት በጣም ነው ያዘንኩት እደዚህ ሆነሽ ፈገግታሽ እራሡ አይቀንስም የኔ ጀግና ያመቱ ምርጥ ሴት
@yarab4997
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አዘንኩ
@sumeyatube5544
2 жыл бұрын
ሰሚራየ ማሻአላህ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ግን ጎበዝ ነሽ ካላደቅሽ አላልፍም
@adamia3883
2 жыл бұрын
Am happy for you sister 💖
@hjdjdjjd2708
2 жыл бұрын
ማሻአሏህተባረካአላህእንኴንበሰላምተገላገልሽ
@ekrumohemed7619
2 жыл бұрын
እውነትም ጀግና ነሽ የኔ ማር አላህያሳድግልሽ በሰላምወደሀገርሽ እምገቢያርግሽ ውደ
@enat1821
2 жыл бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ እሰይ እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ እውነትም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይርዳሽ
@yefkrbiteseb5534
2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@belenbelen5847
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደህና ወለድሽ
Пікірлер: 1,1 М.