KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በልደቱን ጠይባ ልዩ ሙሀደራ #2 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
Күн бұрын
በልደቱን ጠይባ ልዩ ሙሀደራ #2 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
Рет қаралды
19,488
Bilal Tv
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 168
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታስረዳ ፆመኛ ሠዉ ውሃ ጠምቶት እደሚጠጣዉ ሠዉ ሰርፆ ይገባል ወንድም አላህ እድሜህን አላህ እጥፍ እጥፍ አድርጎ ይስጥህ
@ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ
4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ በቃ አላህ ይጨምርልህ
@faezafentaw431
4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
4 жыл бұрын
ውስታዙና ኻሊድ ሙሀደራ አሰጣጥህ አላህ ለኢስላም አልቆ የመረጠህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ አልሀምዱሊላህ አላህ ስለሰጠን ኒማ ሁላ
@lubabajeddah1533
4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይር ውዱ ኡስታዙና ማሻ አላህ ትምህርትህ ወላሂ በጣም ነው የምወደው አጥትፋ
@ፋፊየሀላባዋ
4 жыл бұрын
በሉ ሼር ለይክ አድርጉት አደምጡ የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አስተምህሮ የምገርም ነው ፈትፍቶ እኮ ነው የምጎርሰው አላህ ይጨምርላት
@elebintmohammed1513
4 жыл бұрын
አሏህ ይጫምርልክ ኡስታዙና ማሻአሏህ እኔ ቁራአን ስቀራ አንተ የስተመርከዉን እየስተዉስኩ ነወ ምቀራዉ ለቁራአን ቦታና ፍቅር እንድኖራኝ አድርገሀኛል እንድም ስታስተምር ቁራአን እዥ ስለምከታተል በጠም ደስ ይለል በርተ ሁሉም ኡስታዟቻችን የቁራአን ሱራ ስትጠቅሱ አንቀፅንም ጨምራችሁ ግለፁልን ጆዛኩም አሏህ ኻይር በሰመነዉ ተጠቀም አሏህ የድርገን በተለይ በኡስታዝ ኻሊድ በቁራአን አስታምሮቷችሁ ለይ በጠም ሁሌም ከምያስታዊሷቸዉ ሱራዎች ሱራቱል ኻፊ ሱረቱል ዩሡፊ ሱራቱል ሙልክ በጠም በኔ ተፅኗ ከፈጣሩብኜ ሱራዉች ከብዙዎችሁ ጥቅቷችሁ እነዚ ነቸዉ ዬትም ብሰመቸዉ ልብን የምነኩኝ
@zahrasaid7549
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ያአሂ ወላሂ አንደበትህ ጣፋጭ ነው ተሰምቶ አይጠገብም አላህ ይጠብቅህ
@FatumaSeid-k5h
20 күн бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ኧረ የሁለት ሀገር ደስታ ክብረት አላህ ይስጥህ
@የረቢዚዲኒሁደ
2 жыл бұрын
ዋአለይኩመአስለመዋረህመቱለህወበረከቱሁመሽአለሀ ጀዘከለሁከይረን 👏👏👏👏👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@zintekemale3975
4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማሰነው እምንጠቀም ያርገጠን ያረብ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ነአም ሱመ ወላሂ ጠክረን ዱአ ብኔደርግ እንኳን ለራሣችን ለአሔራ ጀነትን የማወፍቅ በረህመቱ ያስገባናል።
@zleekaas5623
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደጠብቅ ኡስታዜ አላህ ደጨምርል እኛንም በሰመነው ምንተገብር ያርገን አሚን ያረበላለምን
@ethiopia5992
3 жыл бұрын
አህሌን የእኛ ጀግና አላህ ይጠወል ኡምርክ ያአኼ ምን ያማረ ደእዋ ነው በርቱ
@sefiwsefiw2018
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ ያረብ አላህ ይውደድህ ከመጥፎ ነገራቶቾም ይጠብቅህ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን
@official-kz4on
4 жыл бұрын
ኡሰታዝ ካሊድ ክብሮም ሰወደዉ ጀዛካላህ ኸይር ።ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ
@hasjwjwjejeiee5571
3 жыл бұрын
አስላምአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ፣ውስታዝና፣ጃዛኪአላህኸይረንከተከታተልኩአስከመጨረሻነውምከታተለውግንየመዳምዋይፋይፍ፣ላይኖረኝይችላል
@emureyan4173
4 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ጀዛክ አላህ ኸይር አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቂሚዎች ያርገን ያረብ 🤲
@HabibaMohammed-z9c
3 ай бұрын
ማሸአላህ ተባረከረህማን ሲወደህ ኡሰታዝየ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ዱኒያ ወልአኸራ አልሀምዱሊላህ ወላሕ
@sharaalter8783
4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይራ ኡስታዝ
@ፋፊያአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልህ ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ አላህ ይጠብቅህ እድሜህንም ያርዝምልህ ወድማቺን ጀዛከላህ ኸይር
@بتمحمدءختموكتر
3 жыл бұрын
Alahu akber ustaze masha alah tebareke rehman alah ychemrlk welahi daewak yekelb medhanit new wud wendme
@taibahhassan1036
2 жыл бұрын
Subhan Allah
@reemsaeed1747
4 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከረህማን
@rabeatrabeatt4471
2 жыл бұрын
ማሻአላ ኡሥታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አላህ ይጠብቅህ
@rahema1168
2 жыл бұрын
الحمد الله አልህምዱሊላህ ረቢል አለሚን፣
@መኪያወለየዋተወከልአላህተ
4 жыл бұрын
ማሻአላህኡስታዝ አላህይጠብቅህ ቢላልሚዳወች ጀዛኩሙላሁኽይር
@أسياحبيب-ت1ب
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን ኢሻላህ
@samiraabamacha3784
4 жыл бұрын
Masha allaah jezakum allaah kahyer ustaaz allaah yetebekeh 👍🌷🌷🌷🌹🌹🌹♥♥♥
@Rak-lu7cx
4 жыл бұрын
Masha Allah halid Allah yetbkeh
@zedtamamzedtamam9069
4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiin inshallah
@ሰአድኒያአላህ
4 жыл бұрын
ኡስታዝናአሌላምአልልህም እድሜጤናይስህህህህያረብ
@sebbitqelbbi7375
4 жыл бұрын
Ya mehebub qural Islam Ustazuna we love you brother
@እሙሐያት
4 жыл бұрын
ያረብ የማይጠገብ ሙሀደራ ጀዛኪላህ ኸይር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ
@FatmaFatma-l5p
Ай бұрын
ኡስታዝና አላህ ይህፍዝግ ትምርትህሰርስሮነውየገባው ከልብ
@kadijaa8750
4 жыл бұрын
ማሸ አለህ የኛ ምርጦች አለህ ይጠብቃቸው 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿☘️☘️☘️☘️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@hailshakad3495
2 жыл бұрын
መሸ አለሀ ኡሰተዛቺን አለሀ ይጨሚሪልሂ
@mobiles3976
4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላህ ኸይረን
@Madina-ky4le
4 жыл бұрын
መሸአላህ ኡስታዝ። ትምህርትህ እንዴት እዴሚገባ ቃላት የለኝም አላህ እርጂም እዲሜየ ይስጥህ እዳንተ ያለ ልጂ የሰጠኝ።አላህ አዲሎህ
@سعادةسعادة-ل6ي
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሁስታዝ አላህ ይጨምርልክ ጀዛከላሁ ኸይረንን አላህ ሁሌም አገራችንንንን ሰላሟን ያብዛልንንን ያረብ
@zeburaseid7815
4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይርኡሥታዝ መሠልህንም አላህ ያብዛል
@seadamohamed4550
4 жыл бұрын
ኡስታዜ የኛ አንደበት ርዕቱ😘😘😘❤
@ZD8679
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኛ ጀግና ሀቢቢ 💐💐💐💐🌹🌹🥀🥀🥀🥀👌👌👌
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሹክረን
@hayatethi3214
4 жыл бұрын
አስላምአለኩም.እሶታዞ.ጄዛኮ.አላህኸይርኖ.አላህ.ይጠብቆሆ.ማሻአላህማሻአላህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
4 жыл бұрын
ኡስታዝ መሻ አላህ
@wyqggqqhqhahaha5974
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛካአሏህ አላህ ይጠብቅህ ለአሏህ ብዬ እውድህለው አላህ ይውደድህ
@zedtamamzedtamam9069
4 жыл бұрын
Jzkalhu keyiran ustaazachin inkondena meetu
@rehematmuhammed8167
Жыл бұрын
አሚንንንአሚንንንአሚንንንአሚንን❤❤❤❤
@ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ ውሥታዜ ረዥም እድሜ ከጤናጋር 🌹🌹🌹
@zynebmohammed5648
4 жыл бұрын
👍አላህ ይጨምርልህ ወድማችን
@mariyamariya6375
2 жыл бұрын
الله
@allhamdilillhraabiiislamum2369
4 жыл бұрын
Subahanallhaa subahanallhaa
@aminathamzaahmed2850
2 жыл бұрын
🌹🥰🥰🥰🥰🥰 🌹🥰🌹🥰🥰 ሱበሀን አላህ
@fathimafathima7015
2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@Sami-zf1zc
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጫምርልህ ኡስታዜ
@muni1524
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን
@zatonchawo641
3 жыл бұрын
مشا الله تبارك الله الله يحفظك
@ዘሀራአሰን
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ ኡስታዛችን አላህ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ያረብ
@toibahussain2478
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ትምርትህ በጣም ከልብ ይገባል
@ወይዘንድሮ-ከ1ኸ
4 жыл бұрын
ሀሊድ ኢብኑ ወሊድ ❣️
@መሬምዩቱብ-በ2ጘ
2 жыл бұрын
አላህ ይህፍዝህ ኡስታዜዋ
@mfaryamasaly8271
4 жыл бұрын
አለህ ዪጠቢቂህ ጄዘከ አለህ ኸይራን
@ghjhjg4090
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡዝታዝ
@ዜድየሁረልተማሪየአላህባረ
4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እደዝ መሳጭ አዲስ ኧረ የት ናቹ ኑ
@madinaalphabettama6632
4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@مريمٱختمحمد
2 жыл бұрын
ያረብ እንድ አንተ ያለ ባል እንዲሰጠኝ የሁል ጊዜ ዱዓዬ ነው
@ሀዋሳ_ቲዩብ_hawassa_tube_1
4 жыл бұрын
ኑሪልን ውድ ኡስታዝ💐
@hadyamohammed8341
4 жыл бұрын
ኡሥታዝአላህይጨምርልህ
@enatewusitenat4402
4 жыл бұрын
Jezakillah heyiren ustazuna
@msms471
2 жыл бұрын
ማሻ.አላህ
@muziraahusen453
4 жыл бұрын
Jezakumula keryi
@zulfamohammed207
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛአክ አላህ ኸይር ኡስታዚ መሰሎቾህ አላህ ያብዛልን
@fozeyamohamed4473
4 жыл бұрын
ጃዛክላ ኽይር ውድ ወንድማችን ኡስታዝ ኻልድ ክብሮም አላህ ይስእድክ ፊድውኒያ ወለአኼራ
@salwaalmzroo3i937
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@taibahassen717
Жыл бұрын
❤❤❤ማሻአላህ
@zuleyikazuli4842
11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅ ወድማቹን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@مريمٱختمحمد
2 жыл бұрын
ألحمد ألله عل كل حال يارب
@ላትንሳዚክርአላህ-ሸ7ጠ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወላሂ ደርሶችህ እንደት እንደሚገባኝ ያአላህ አላህ ጀዛክን አላህ ይክፍልህ ኡስታዙና
@mrvip4740
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን ያብዛልን ያረብ እንደናንተ ጀግኖች ሥለሠጠን ጌታ አልሀምዱሊላህ
@Sami-zf1zc
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ
@mobiles3976
4 жыл бұрын
አህለን ውድ ኧምወድህ ኧማከብርህ ሙስሊም ወንድሜ እንዴት ነህ ጀዛኪላህ ኸይረን አንት በተናገርከው እኛም በሰማ ነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ በሞት የተለዩን ኡለማዎቻችን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ቀብራቸው ኑር በኑር አላህ ያድርግላቸው ኸይር ስራቸው አላህ ይቀበላቸው ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቃቸው በሂወትም ያላቹ ኡለማዎቻችን አላህ ያቆይልን ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃቹ ያረብ
@pure_heart7175
4 жыл бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم الحمد الله على كل شيء حفظكم الله يا أستاذ
@jameelamohamed6750
4 жыл бұрын
ማሻአላህ፡ማሻአላህ፡ወላሂሲያዳምጡት፡ቢውሎየማይጠገብ፡አላህዕድሜህን፡እረዥምያድርግልህ፡ያረብ፡ደስስስስስስ
@naanatiifiqir6308
4 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ማሻ አሏህ
@zmmz557
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውድኡስታዛችን
@rehematmuhammed8167
Жыл бұрын
አላህይጠብቅህውድኡሰታዛችን
@ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ አህለን ኡስታዝና ጀዛክአላህ ኸይር
@feathasomaia7076
4 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@እናቴይጅነትቁልፌብንትከማ
4 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አላህ ስምተወ ከሚጠቀሙት ያርገን ጅዛኩሙላህ እልፍከይር
@zulfamohammed207
4 жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@hayreyaabrer2041
4 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር
@zeiniyamohammed756
4 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ
@ፋፊየሀላባዋ
4 жыл бұрын
አሚን
@shemsuddintemam66
4 жыл бұрын
Al hamdu lillahi rabbil al-amin
@አሏህሆይማንምየለኝእኔንለ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኻሉድ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ውዱ ኡስታዛችን
@fatimaoumasiyamuhammed1451
4 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዝ እንኩዋን ደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅህ ነበር የመጀመሪያ ነኝ
@rabibintsiraj6301
4 жыл бұрын
١
@mahmoudbadran3916
4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን እሰታዝ ጀዛክላህ አላህይጠብቅህ
@mahmoudbadran3916
4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኸይር
@Lሉሉነኝወሎየዋ
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ
@mrvip4740
3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻
@ህልመኛነዉገልቤ
2 жыл бұрын
ማሻአላህህ👍👌👌👌👌👌👌👌👌
@zahrahusseinu.a.e8048
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ወድማችን በርታ
@temreyseid9318
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@yallahuu8484
2 жыл бұрын
ሀቢቢይ አላህ ይህፈዝክ
@amerakongo184
4 жыл бұрын
አህለን ኡስተዘችን እንኳን ደህና መጣ በጉግት ስንጠብቅ ነባር ሰምተን የምንጠቀም ባሪያ ያድርገን
Пікірлер: 168