✅በዲን መፅናት ፊም እንደመጨበጥ ሚሆንበት ግዜ እንዳለ ረሱል ﷺ ተናግሯል፣ ስለሆነም በዲን ለመፅናት ሚያግዙ ነገራቶችን ማወቅ እጅጉን አስፈላጊ ነው።
✅በዲን ለመፅናት የሚያግዙ ሰበቦች ✅
⭐አዘጋጅ ተወዳጁ ሸይኽ አብረዛቅ አልበድር ( በመዲና የነብዩ ﷺ መስጅድ አስተማሪ)
⭐አቅራቢና ትርጉም ኢብኑ ሙሀመድ
📍 ወደ አሏህ በመጣራት
ጉዞ ወደ ጀነት
#ጀነት#ሰላት#ዱአ #duaa #ዳእዋ
#ኢልም#ሰባት
Негізгі бет በዲን ለመፅናት ምያግዙ ሰበቦች /በሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር / ትርጉም ኢብኑ ሙሀመድ /
Пікірлер: 6