KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በአዲስ ሥራ መጥቻለው ቲጂ ባልትና ሽሮ ምጥን በርበሬ ለምትፈልጉ
Күн бұрын
በአዲስ ሥራ መጥቻለው ቲጂ ባልትና ሽሮ ምጥን በርበሬ ለምትፈልጉ
Рет қаралды
5,685
TG ARABIAN FOOD
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 49
@yaniyani8683
2 жыл бұрын
ባል እና ሚስት ከማገናኘት እንኳን ወደ በርበሬ እና ስሮ ስራ እንኳን ሰላም መጣሽ አሁን የሚያዋጣሽን ይዘሻል እኔ በጣም ነዉ የምወድስ እማ በርቺ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
2 жыл бұрын
አሁን ጥሩ ስራ አጊኝተሻል ወንድና ሴት አጋባለሁ ከማለት😂😂😂 በርቺ እኔም ልመጣ ስለሆነ እቀምስልሻለሁ🤗🥰🥰🥰
@user-sd3ms6ts2q
2 жыл бұрын
እዴ ሰው አመዱ ወቶል እሷ ማሻአላህ 😂😂😂😂😂😂😂👌
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው እህቴ ልብሽ ቅን ነው ጌታ እየሱስ ያስፈሽ 🙏🙏🙏
@Tigistshumet-mi2oh
5 ай бұрын
አሜን❤
@hadiethio-
2 жыл бұрын
አሁን ገና ስራ ጀመርሽ አንደኛ በርቺ ግን እርጉዝ ተመስያለሽ አረገስሽ ካረገዝሽ ደስ ይላል ግን ቦርጭ ከሆነ ጂም ግቢ አአ አለልሽ አንድ ወር ከፍለሽ ከሰራሽ ከዛ በኋላ በራስሽ ትሰሪ አለሽ ሀገርሽ ነው ያለሽ ረጅም የወክ እቅስቃሴ አርጊ እስፓርት ስሪ ማማ። በቅንነት ውስጂው ሃሳቤ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ♥♥
@brticanbrtican9271
3 ай бұрын
በርቺ የኒውድ ፈጣሪ ይባርክሽ ጀግናየ ቲጂ ውውውውውውውድድድ ነው ማረግሽ ግን ስለ ሀይማኖት አታሽ ስራሽን ብቻ አስተዋውቂ
@urud8496
11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@user-ix9bg7zu4q
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልኝ እንዲህ ነው ሚያምርብሽ ሴትና ወንድ ከማጣመር ይልቅ እሄ በጣም አሪፍ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ አሜን ሀገር ሰላም ሲሆን ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም ይገባል ማንኛውንም ነገር ሰርቶ ሚኖረው ስለዚህ ሰላሙን ተመኘውልሽ ውድ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ እናት ሀገሬ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💏
@AliAhmed-fu2me
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እህት አንዴ ቤቴ ተቃጠለ ካልሽ ወዲህ አይቸሽ አላቅም ነበር
@eyerusalemjerry6411
2 жыл бұрын
Gobrz tebarki yejochishi sira yebarek moges yebizalishi ehite
@rekikmisgana8597
2 жыл бұрын
ayzosh yene konjo Egziabher hulem kanchi gar yihun
@mekedszerihun
9 ай бұрын
ተባረኪእህቴ
@senaitwaktola6359
2 жыл бұрын
በርቺ በርቺ ግን ዋጋውን ኮሜንት ላይ አስቀጪልን ጌታ ስራሽን ይባርከው
@uuu6182
2 жыл бұрын
የኔ መልካም የኔ ባለሞያ የኔ አስተማሪ. እግዚአብሔር ስራሽን ያቃናልሽ ውድ በርች አይዞሽ አልን
@halimetawell9413
2 жыл бұрын
በርች ቲጅዬ😘
@ZenDiroandandnegeroch
2 жыл бұрын
ሰላም እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምጡሩስራይዘሻበርች
@bait1035
Жыл бұрын
ዋው በመልክ አላውቅሽም በድምጥ ምግብ ላይ ደጋፉሽ ነኝ
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
Жыл бұрын
እደት ላግኝሽ እኔ እፈልጋለሁ
@alamikonjo773
Жыл бұрын
የት ነዉ
@saadagongul7940
2 жыл бұрын
ማሬ ስልክሽን ኮሜት ላይ አስቀምጭው
@ሰላምየጌታአማኝ
2 жыл бұрын
ትጅዬ ጎባዝ በርች
@madheenamadheena4204
2 жыл бұрын
ጎበዝበርችቲጂየ
@tegestayele5120
2 жыл бұрын
በርቺ ተባረኪ
@ዘማሪትሮሆቦትኮራ
Жыл бұрын
ጌታ ፈጽሞ ይባርክሽ😍😍😍💘
@tgarabianfood2937
Жыл бұрын
አሜን አንቼም ተባረኬልኝ እእቴ
@yaneeabeba6836
2 жыл бұрын
Gobeze berchiii
@engidayehumekonnen9431
2 жыл бұрын
አሜን አቺንም ይባርክሽ
@zinetnurhussen2814
2 жыл бұрын
ጀግኒት ለኔ ትልቅ ባለውለታዬ ነሽ
@emmidegu
2 жыл бұрын
በርቺ
@senaityohans98
2 жыл бұрын
Yetebareke yhun tgye
@AA-114
2 жыл бұрын
Good luck
@jamalsaid6175
2 жыл бұрын
Wowhi🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁😁❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmabethmohammed2940
2 жыл бұрын
አዘገጃጀቱንእዴትእንሆነአሣይን
@mxmlbcomic9031
2 жыл бұрын
Konjit mebrat anchi akababi nw enji hulum gar wekleshi atnagri
@samrihagos7617
2 жыл бұрын
ሰላም ባልትና የት ይገኝል
@user-tn9lz2ln5p
2 жыл бұрын
ጠፈሼበሰ ላም
@Alhamdululahi
2 жыл бұрын
ለኔ ምስት ፋልግልኝ
@samriykinfe1505
2 жыл бұрын
Berlin Ehita
@hebronmekonen4115
2 жыл бұрын
በጋራ እንስራ የምትይው የትግል ነው የምንሰራው።
@ynmare9910
2 жыл бұрын
ኬሎ ስት ነው
@user-zn9ht3bi3s
2 жыл бұрын
የትነሺ
@tgarabianfood2937
2 жыл бұрын
በዚህ ቁጥር ደውዬ 00 251 9 67 27 94 33
@Alhamdululahi
2 жыл бұрын
ባል አሌሽ ወይ
@tgarabianfood2937
2 жыл бұрын
ሠላማችው ይብዛ የኢትዮጵያን ወንድም እእቶቼ እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልኝ ፈጣሬ ዘመናችውን ይባርከው 09 67 27 94 33
@matramatta8167
2 жыл бұрын
በርቺ
Пікірлер: 49