KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴አብዲሻ
Күн бұрын
🔴አብዲሻ
Рет қаралды
16,946
አብዲሻ ዩቱብ&Abdsha Youtube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 336
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
እድሰራላችሁ የምትፈልጉት አይነት ብራክ ካላችሁ በኮሜት ሹክ በሉኝ ይህን ኮሜት ያነበበ ሰው ላይክ አድርጉት።
@fatmahasan4896
Жыл бұрын
አረ በሸበጥ አትውጡ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayathkhan1673
Жыл бұрын
አቡድዩ አአሳከከኚ
@zedbabo9298
Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርገኝ አቡድ
@rabiasaid9888
Жыл бұрын
ለምን ይወዛወዛል እደርጥብ እጨት መሰላሉ ጠካራ የለም እዴ ይሄ እኮ አያስተማምንም ይጥላል
@shaimashaima5044
Жыл бұрын
ወላሒበጣምአሰለቀሡኚወንድሞችሕን
@e__kru2352
Жыл бұрын
ወድሞቸ አላህ ይጠብቅልኝ 😢🙏
@Mነኝየጊራናዋ
Жыл бұрын
😍😍
@jjjgggjjjggg9762
Жыл бұрын
የኔዋ አላህ ይጠብቅልሽ ስስቴ 😥😍😍
@e__kru2352
Жыл бұрын
@@jjjgggjjjggg9762 አሚን የኔ ልዩ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
Жыл бұрын
አላህይጠብቅልሺያሩሂ
@e__kru2352
Жыл бұрын
@@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ አሚን😍😍😍
@ዜድነኝስደተኛዋ-ጀ9ቀ
Жыл бұрын
ከቲክቶክ የመጣ ማነው አብዱሻዬ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ
@e__kru2352
Жыл бұрын
አሚን እኳን ደህና መጣሽ
@ተምርወሎቃሉ
Жыл бұрын
ወድም የለለው ሰው የለለው አባሪ እራስጌው ተገኘ የዱላው ስባሪ 😭😭😭ወድም መከታህ ነውውው
@ሱሱዩቱብ-ኀ1ዸ
Жыл бұрын
የኔ ዉድ ወድሞች አላህ ንጠብቃችሁ ስስቶቼ ❤❤❤️❤️አብዲዬ ሀቢብ ጀም ❤️❤❤️❤
@حضرمحمدسيد
Ай бұрын
ይህን ቻናል ገና ዛሬ ሳየው ደስ ሴትሉ መሸአሏህ ካይን ያውጣችሁ እኔም ወድሞች አሉን እደናተው በበረሀ የሚከራተቱ አሏህ ይጠብቅልኝ ይጠብቃችሁ
@saadaalain6606
3 ай бұрын
ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እነዚህ ጨካኞች ኦረሞዎች አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋቸዉ እና
@3TOybaYemer
Ай бұрын
ምነዉአላህይጠብቃለዉ እድላችንነዉእነሱምንአረጉን❤አላህይጠብቃችሁ
@ዙዚነኝ
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ወንድማማቾች በአንድ ላይ ❣️🥰❤
@አሚየማሚተናፋቃ
Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ አይለያያችሁ ግን የነሱ ጭንቀት አሳዘኑኝ ለነሱስል ሰብስራይብ አረኩ
@ekru7258
Жыл бұрын
ወይኔ ታዲለህ በስደት ላይ እህት ወንድም ያላችሁ በጣም ታስቀኑኛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@ahimed3067
Жыл бұрын
መወለድ ቆቆነው እህት ጡሩሰው ካጋጠመሽ ከህትም ከወድምም በላየ ናቸው አብሽር
@e__kru2352
Жыл бұрын
አሚን 😍😢
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
አይዞሽ እኔ ወድምሽ ነኝ
@ኢሙመሀመድ
Жыл бұрын
እኔም የለኝም ብታ ይከፋኛል
@ekru7258
Жыл бұрын
@@ኢሙመሀመድ አብሽሪ ኢሙ ለኸይርነው
@asaaislam2152
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እሰይ የኔ ጎበዞች በርቱ እንድህነውጅ ለስራ እስከወጡድርስ በርቱ
@amitt244
Жыл бұрын
አብዲ ብሮ በጣም ጠፍተሀልኮ ኸረ ተዉ ይሄን ፕራክ
@ላታህዘንኢነላሁማአና
5 ай бұрын
የኔ ማርዋ አሣዘኑኝ ወድሞችህ አላህ ይጠብቃችሁ አብዱየ
@ዜድቻናል
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ የኔ ወንድሞች 😍😍😍😍😍😍😍😍
@Saada98-zy5en
3 ай бұрын
አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እና እንደዚህ በፕራክ ሳይሆን በድናችሁ ብትወያዩ በጣም የበለጠ የበለጠ ያምርባችኋል ኢንሻአላህ በህትህ የሰራሀዉ ፕራክ ትንሺ አዝኛለሁ ቤተሰቦቻችንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@seadaabera5547
Жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወንድማችን
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
አሚን😍
@turyetoore6938
Жыл бұрын
ወንድም አድስ የመጣው ወንድም እንኳን በሠላም መጣልህ ስንት ብር ሀውላችሁለት ነው ለድንበርና ለመውረጃ ስንት ነው የከፈላችሁት?ያረቢ ትንሽ እህቴ የመን ናት ምን ላርግ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ወንድምዋ መፍተሄ ካለህ?
@ትዕግስትወለተስላሴ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት አስለቀሳችሁኝ ወንድማለትኮ ከምንም በላይነው እመብዙሀን ትጠብቃችሁ
@ሀያትአወል.የወረባብዋነኝ
Жыл бұрын
ወላሂ መሰላሉበጣም ያስፈራል ወድሙች አላህይጠብቃችሁ በስደት ያለነውሁላችንም አላህይጠብቀን
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
አሚንን😍
@umuemranumuemran6522
Жыл бұрын
ወንደም አማቾች ሰታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@e__kru2352
Жыл бұрын
አሚን😍🙏
@ፋፊቲዩብ-መ2ሠ
Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@jesam-oz5dh
8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንደሱ ነው በቃ የምሰረት ሁላችሁም ውዶች እኛ ሴቶች ተመስገን ነው ከምር ፎቅና እንድር ቤት ቢሆንም የናተ ከባድነው ሲያስፈራ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቃች ሁላችንም ለአገር ያብቃን ❤❤
@سميرةحسن-ب1ف
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁል ቀጥሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ
@t.tethiopia4239
Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማማቾች ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ እኔ እቀናለሁ አድ ወድሜን ባመጣ ሞተብኝ በጣም ይከፋኛል ወላሒ
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
Жыл бұрын
አብሽር😭
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
Жыл бұрын
ስለወዲምሲነሳ ወላሂ እባይቀዲመኛል ወዲሞቸንተመናፈቂ የተነሳ አላህይጠብቃችሁ
@nigus10
Жыл бұрын
ለምን እንደሁ አላቅም እንደዚህ የሚያስደነግጥ ፕራንክ በወንድም ላይ ኧረ ከባድ ነው ከምር
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
ንጉሱ ትንሽ ላስደግጣቸው ብየ እኮ ነው😂
@halimaahmed2235
Жыл бұрын
አላልክም በጣም ታምራላችሁ
@7yit9gjv
7 ай бұрын
አሳዘኑኝ እየሮጡ ሲመጡ ወድምነት ራሳችሁን ጠብቁ
@Sadawmer-sz6yz
Жыл бұрын
የኔ ሚስኪኖችሳሳዝኑአስደነገጥካቸው
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
ሀቢቢ ትንሽም አድስምስለሆነ ነው ጀማል አብረሃው ከሰራህለዛነው
@MariyamMariyam-o3q
Жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ አብዲ ፍቅር ይዞኛል ካተ
@Fatima-pc3gs
Жыл бұрын
ሐቢብ ኧረ ድረ ሱልኚ🙆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ማሻ አላ ግን ደሥ ትላ ላቺሑ አላህ ከና ተ ይሁን 💚💚💚💚💚💚
@heuyye5507
Жыл бұрын
ሚስኪን ማሻአላህ ደስ ትትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@aahlam82
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውይ ከባድ ነው መሠቃቀል
@ኑሪልኝእናቴ-ጘ2ቀ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እውነት በጣም ከባድ ስራ ነው
@ALHAMDULILAH-b4p
Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ መሰላሉ ሲያስፈራ ወላሂ ውይ እራሳችሁን ጠብቁ
@حومحمد-ف3ر
Жыл бұрын
አኡዙቢላህ መልካም ነገር ሱሩበት ዩቱባችሁን ኘራክ ይጥፍ ኤጪ
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሰይላል ከወደሞቹህጋ በሰደት አብሮመሰራት
@zinetahmed-w9e
Ай бұрын
ማሽ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@sadaaa487
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ኡፍፍ ሆደ ተማሰለ 3 ችሁም በአንድ ስያችሁ እኔም ሶስት ታናሽ ወንድሞች አሉ ግን አንድኛው አስቸግሮኛ በባህር እኸዳለሁ እያለ
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
አለሽበት ውሰጅው👍
@sadaaa487
Жыл бұрын
ባህሬን ነው ያለሁት አልችልም እንደት እንደሆነም አላቅ ወላህ ሰውየውን ብጠይቀውም እብ አለኝ እስክ ስራ ካለ ሳኡድ አስወስድልኝ እንዳተ ወንድም
@yarab4997
Жыл бұрын
ፍኖዬ 💓💓💓💓💓💓💓 አላህ ይጠብቃችሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@aahlam82
3 ай бұрын
አሁን እሄ ያሥለቅሣል የኔ ማልቀሥ ቱ 😢
@Lguama
Жыл бұрын
እኔ ቀድሜ በድንጋጤ ነው እምሞተው አልችልም አታስደንግጣቸው ስሜቱ ከባድ ነው በሰው ሀገር
@መቅድየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
የኔውዶች መታደልነው ደስ ስትሉ
@fatema6593
Жыл бұрын
በዚህ ብራክ አታድርግ ላይቀድር አላህ እንድህ ያለ አደጋ ቢፈጠር ብራክነው የምሉት ቱለ እንደይደርሱልህ የሆናል በነሱም ላይ ቢፈጠር አላህ ይጠብቃቹህ
@yarab4997
Жыл бұрын
ውይ 😭😭😭😭 ልቤ ተንቀጠቀጠ ይወድቃል ብየ አይ ስቃይ
@emuoesama
Жыл бұрын
ወይኔ አብድሻ አተኮ ብራክ አትስራ ወይኔ ትለያለህ ደሞ ቶቶለ አትለቅም ቪደወ አላህይጠብቅህ
@GuyfdhVguhdf
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወድሞቸ
@ZuzuYouTube
Жыл бұрын
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ ነበር ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግን
@መድነኝየማሜተናሽ
Жыл бұрын
አሰለሙአሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ናችሁ. ወድሜቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ለቤትህ አድስ ነኝ
@alimtgstu250
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፀሎት አድርጉ
@احمدعلي-خ5خ9ه
Жыл бұрын
እዲህአይነብራክይቅርባቺሁ አሳዘኑኚ😢😢😢
@soltanwad7a79
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ስደተኞች
@e__kru2352
Жыл бұрын
አሚን😍
@Tube-cn7rv
Жыл бұрын
ያረብ አሏህ ከናተጋ ይሁን ከአንዲ ቤት 3,,ሰዉ " በአንዲ ላይ ወላሂ ጀሊሉ ይጠብቃችሁ ያረብ እረ ዲረሱልኚ 😁🤭 የኔሚስኪኖች ደሞ መሰላሉን ሌላ እዳሥተካክሉ ንገራቸዉ ወድሜ
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የወዲልጂ ስራ ከባዲ ነዉ አሳዘናችሁኝ
@halimetr533-od8qw
8 ай бұрын
ሡሥነዉየሆናቺሁብኚየኔዉዲወቺአላህይጠብቃቺሁ
@FhRu-d6m
27 күн бұрын
ኧረ ድረሱልኝ😂😂😂😂😂😂😂
@hadey2363
Жыл бұрын
ሀቢብ የኔ ውድ ጎርምሰክ የለ ማሻአሏህ
@saedatubeh9353
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም እንኳን ሰላም መጣክ
@ShymaQtr
3 ай бұрын
እግዛብሄርይጠብቃችሁ ወድሞቸ
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
Жыл бұрын
ያረብ አሳዘኑኝ አላህ ይጠብቃችሁ ወድልይ ሲዝን ያሳዝነኝል🌹
@DgDh-sd9yq
4 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ ወንድሞቸ❤❤❤
@AdffSrft
8 ай бұрын
ወላሂ ይሄንቪዶ ሣይየማለቅሰዉነገርስ
@ሠሚራይማምእብራሂም
2 ай бұрын
ጥፍትሀልካ ያገሬልጅ
@HikmaEbrahim-x2n
2 ай бұрын
ወድሞቸ❤❤አላህይጠብቃችሁ❤❤
@Zeynu-tj9tj
5 ай бұрын
ውይእደአዲስነኝየተምርዛፍአሳያችሁኝኝኝ❤❤❤❤❤
@DubaiYimam
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ዴስ ትላላችሁ ❤❤❤❤
@hawaaethyobia2887
Ай бұрын
አረብ አገርአጉሎአለእድ ?
@ዘሀራዩቱቢ
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞችየ❤❤❤❤❤❤❤
@NmN-by1ez
10 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ወላሂ ከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zcc-f9d
2 ай бұрын
ይቆረበሂውዳምይየነውዳምየ😂😂❤
@lebabahussen7446
Жыл бұрын
እኔአሠብኩላቸውእዳይደነግጡ፣ብራክይቅርብህአብድየ
@DinsefaAhmed1
9 ай бұрын
አሏህ ይጠብቃቹሁ
@salams4912
Жыл бұрын
ሥታምሩ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
@wardatube3623
Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🙌 አህለን ወንድሜ አብዱ
@jjjgggjjjggg9762
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍🥺🥺
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
አሚን😍
@ዘቢባቢንትሙሀመድ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ❤❤❤
@zoobair_45
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ እዝነት እና በረከት በናተላይ ይህን አላህ አገራችንንን። እንዱሮዉ ይመልስልን ያርብ ደሲ የሚል ቆይታነበር እናመሰግናለን ። ቀጥይበት አብረን ወደፊቲ።🇪🇹🌹🇪🇹🌹🌹🇪🇹
@እሙሣቢታ
9 ай бұрын
የኔወድሞች አሏህይጠብቃችሁ
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅችሁ ወንድሜች እራሳችሀን ጠብቁ አደራ አብዱ
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
እናመሰግናል 😍
@foziyagimelcom
Жыл бұрын
ወንድሞቸአላህይጠብቅልህአተንምአላህይጠብቅህ😢
@ፋኖወቸደሞቸ
Жыл бұрын
ይልቅ አቀልድ አዱሲሰቀል አዱከታች መያዝ አለበት ደግሞ ጫማ ሽፍን ነውመልበስ
@Zainab-xq5kq
Жыл бұрын
ወላሂ፣ደስስትሉ፣አላህይጠብቃችሁ፣ወድምአማቾች
@fatmaibrahim7027
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
@abdshayoutube1746
Жыл бұрын
እናመሰግናል
@akramcell4397
Жыл бұрын
@@abdshayoutube1746 እኔ ወላሂ አልቅሻለሁ እህትህን ተይዣለሁ ያልካትለታ
@حومحمد-ف3ر
Жыл бұрын
😢ውይይ ጪካኔ ወንድሞችህን
@ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እድህ ሁናችሁ ወይ ጠክሩ
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ
Жыл бұрын
ያገሬልጅች አለህ ይጠብቅችሁ
@toyba_tube132
Жыл бұрын
ያተ መጎራደድ አሳቀኝ አረ ድረሱልኝ 😂😅😂😂😂🙄😂😂🤣😁
@semira157
Жыл бұрын
የስደትወንድማችንንእናሳድገዉሁላችሁምሰብስክራይብአርጉትአበረታቱት👍👍👍👍❤❤
@ZEYNEBATADESSE-kp4lz
2 ай бұрын
ውንድሜእንደዚህያለፕራንክይቅርብህ
@lucyail8800
Жыл бұрын
ማሮችየ አላህ ይጠብቃችሁ❤😊😊
@e__kru2352
Жыл бұрын
አሚን
@UeHeh-y1w
8 ай бұрын
የኔማኛወቺምርጥናቺሁፋኖብልጥነዉማሽተቱደስስትሉማሽአላህ።
@halimetr533-od8qw
8 ай бұрын
ሚሥኪንየናተሥራበጣምነዉየሚከብደዉወላሂ
@s.loveethiopia2630
Жыл бұрын
እረ ድረሱለሰኝ😅😅😅😅😅😅😅እመዋ😅😅😅😅
@الحمدالله-ي6غ8ت
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር ሁሉ
@tybamohammed2564
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@Zainab-b9c9l
Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ ወንድሞች
@edhndjdj9717
Жыл бұрын
ያረቢከሣውድ ሹርጣ ይሠውራችሁ
@zinetyimmer7457
Жыл бұрын
ከአይን ይጠብቃችሁ ስታምሩ
@Sadawmer-sz6yz
Жыл бұрын
አላህይጠብቃቹህ. አብዱሻ
Пікірлер: 336