KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በገዛ ወንድሟ ተደፍራና በስለት የተወጋችው ወጣት
Күн бұрын
በገዛ ወንድሟ ተደፍራና በስለት የተወጋችው ወጣት
Рет қаралды
438,814
Sile HiwotTV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 388
@semutimohammed
4 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡ የሕግ ያለ በቃ ተራ ወሬ ሆነመደፈር ለምንድነው የሞት ፋርድ ማይፈረድባቸው ቆይ 😢😢😢😢
@toniethio1119
4 жыл бұрын
ሞት ፍርድ መሆን የለበትም ባይሆን ማህበረሰቡን ማስተማር ቤተሰብም ተቃራኒ ፅሆታ ወንድምና እህት ገደብ ያጣ ግኑኝነት ሲያረጉ መገደብ አለባቸው ሴቲችም ስሜት ቀስቃሽ አለባበስ አለመልበስ ሴቶችም ከማንኛውም አካል የሚቀርብባቸውን ትኮሳዎችን በጭጩ ለማስቀረት ለቤተሰብ ሆነ ለህግ ማቅረብ አለባቸው ።ህጉም አስተመሰሪ እርምጃ መውሰድ አለበት ከህግ በፊት ግን ማህበረሰቡ እርስ በርስ ሊማማር ሊጠባበቅ ይገባል ።
@የጠፋውልጅ
4 жыл бұрын
@@toniethio1119 ቤተሠብ ሁኝ እህትአዳምጭና አበርታችኝ kzitem.info/news/bejne/tLB8v2yQpqaTkmU
@seidomer637
4 жыл бұрын
እኔ ብሆን መግደል ሳይሆን ስልጣን ቢኖረኝ እራቁቱን አድርጎ በየቀኑ የፈላ ውሀ በገላው ላይ ማፍሰስ እስከሞተ ድረስ
@milkilion696
4 жыл бұрын
@@seidomer637 Saudi nashe masslage 😆
@abelberhane8478
3 жыл бұрын
Egezabhere huletia edeli seten
@Tነኝየተክልዬዋ
4 жыл бұрын
አዲሱ አመት ወንጀል የማንሰማበት አመት ያርግልን
@ሰኒየፂዮንእናት
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanihahaniha602
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@wudaseyemane8323
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@የጠፋውልጅ
4 жыл бұрын
@@ሰኒየፂዮንእናት ቤተሠብ ሁኝ እህትአዳምጭና አበርታችኝ kzitem.info/news/bejne/tLB8v2yQpqaTkmU
@የጠፋውልጅ
4 жыл бұрын
@@hanihahaniha602 ቤተሠብ ሁኝ እህትአዳምጭና አበርታችኝ kzitem.info/news/bejne/tLB8v2yQpqaTkmU
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ቸር ወሬ ያሰማን👂🙏 መጥፍ ነገር መስማት ስልች ብሎናል ጌታ አዲሱ አመት መልካም መልካሙን ይሁንልን ለኛም ለልጆችሁ መልካሙን ልብ ፈጠርልን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@የጠፋውልጅ
4 жыл бұрын
እህትአዳምጭና አበርታችኝ kzitem.info/news/bejne/tLB8v2yQpqaTkmU
@adanechmitiku2108
4 жыл бұрын
ስንት ልብ ሰባሪ ነገር ነው ምንሰማው ኧረ እግዚአብሔር የልባችን አይን ያብራልን
@nathitawule281
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@mesfinchama686
4 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ታርክ ነው ፡፡ነገር ግን ሰው መማር ያቃተው ሰዎችን የሚንመዝነዉ ስለሚጠጣ ስሚቅም ኤከለ መጥፎ ነው ብለን ፍርድ እሰጣለን በተቃራኝ በነዚህ ተግባር ና ስዕብና የለሌውን ጡሩ ሰው እንላለን ፡፡ዝሙ ስላለ ጡሩ ስለሚረብሽና ስለሚናገር መጥፎ ስም እንሰጣለን እውነቱ ግን ከዛ በተቀራን እየታዬ ነው ፡፡ በታሪክም በተግባርም ሰዎች እየተጠቃ ያለሁ በቅርብ ሰዎችና በቤተሰብ በዘመድ በጓደኛ ጥቃት እየደረሰ ነው፡፡ ሰው መጠቀቅ ያለበት ከቤተሰብም ከዘመድም ራሱን መጠበቅ አለዐት በተጨማር በተላይ ዝም ያሉት ሰዎች በውስጣቸው ያለሁ ነገር ስለማይታወቅ መጠንቀቅ አለበት ፡፡
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
4 жыл бұрын
አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ ኡፍፍፍፍፍ ኧረ የህግ ያለህ ምነው ወንዶች ስሜታቸውን መቆጣጠር አቃታችሁ በዚህ ጊዜ ስንት አማራጭ ሞልቶ የሰው ክብር ሲቀጥል ንብስ ማጥፋት😭😭😭😭😭😭😭😭
@የጠፋውልጅ
4 жыл бұрын
ቤተሠብ ሁኝ እማአዳምጭና አበርታችኝ kzitem.info/news/bejne/tLB8v2yQpqaTkmU
@semutimohammed
4 жыл бұрын
ለምን ሰላማዊ ሰልፋ አይወጣም በዛ እንዴ እስከመቼ ነው ይሄን ዜና ምንሰማው
@gannamohamed4016
4 жыл бұрын
የማያዳግም.ቅጣት.ቢኖር.ወንጀል.አይበዛም.ነበር.ህግ.የለም
@semutimohammed
4 жыл бұрын
@@gannamohamed4016 እውነት ነው ትክክለኛ ፋትሕ የለም ለዛ ነው የልብ ልብ ሚሰማቸውና ወንጀል ሚፈፀመው
@victoramore9477
4 жыл бұрын
Tikikil bleshal ehta hizbu gilbit bilo biweta and mehftha yegegn nebe beza ahunis
@semutimohammed
4 жыл бұрын
@@victoramore9477 በጣም በዛ እህቴ በየቤቱ ምታለቅስ እናት ቤቱ ይቁጥረው 😢😢
@asfawaymeku1790
4 жыл бұрын
ልጆች በቤት ውስጥ ሲያድጉ የሚሳዩትን ያልተለመደ ባህሪ በመከታተል ለምን እና ከየት እንደመጣ ማጥናት ያሰፈልጋል፤፤ አንገት የደፋ ሁሉ በእርግጥ ጨዋ ነው ብሎ መተው የማታ ማታ ዋጋ ያሰከፍላል፤፤ በተረፈ ፐሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው ፤ በረቱ ፤ተባረኩ ፤፤
@apirashmamo1148
4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አንገት ደፊ አገር አጥፊ ያማል ደፍሮሰ ቢተዋት ምን ነበር 😭😭😭
@seadatube6426
4 жыл бұрын
እኔም አገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀርኝ ከዱባት በአራት አመቴ አላህ ይጠብቀኝ
@ፈቲስደተኛዋእናትዋናፊቂብ
4 жыл бұрын
ወይኔ እስኪ ደሞ በ2013 ምን አይነት ጉድ ይሁን አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን የሴት ልጅ ጭቆና መችነው ሚቆመው? እረ ፈጣሪ ሆይ ፍርድህን አቅርብልን
@ስልካችንንለዲናችንእነዲር
4 жыл бұрын
እኔ ምላው እንቢ አይሉም ወይ ሴቶች?አያመቻውም ልበል እዴ
@solomonaberhanu7285
4 жыл бұрын
ስንት ዓመት ለመኖር ስንል ክቡር ነብስ እናጠፋለን ...??? እኛም እኮ ነገ ጠዋት ሟች ነን በፈጣሪ ፊት ለፍርድ እንቀርባለን ። የዘላለም ሞት ቅጣት አለ።
@burtelaka5166
4 жыл бұрын
እንዲ አይነት ወንጀል ሚፈፅሙት በርካታ ወንጀለኞች አንገት ደፊ አገር አጥፊ በጭራሽ ከሱ ይህንን አልጠበኩም ስለ ህወት በጣም ምወድ ፍሮግራም ነዉ ይህንን ያህል ትምርጪ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሳይሆን አንዳንዴ ሳስብ እዉነት በሁላችንም ቤት ያለ ታሪክ ይመስለኛል ሙሉ ወንጀሉን ካሳያቹን መቀጣቱን ከገለፃቹ አይቀር ምን ይህል ጊዜ ተፈረደበት ሚለዉ ለምን ከበዳቹ መቼም ታሪኩ በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ፖሊስ በፍቃዱ ወንጀሉን አሳልፎ እንድት ታስተላልፉትና ህዝቡ እንዲማርበት ብሎ በጣምም ተምረና በጣም ያልተጠበቁ ወንጀሎች ካልተጠበቁ ሰዎች ተፈፅመዉ አይተናል እንዴና መች ሳይታሰብ ህይ ለኛ ትምርት ቢሆንም ደሞ የእስር ጊዜያቸዉ መግልፅ አለባቹ ከባድ ወንጀል እንደ ፈፀሙ ምን ያህል ጊዜ ታሰሩ ተቀጡ የተሰጣቸው የቅጣት ጊዜስ አስተማሪ ነዉ ወይ ሚለዉን ብናይ ደስ ይለኛል
@samrwitmogesengedaw8834
4 жыл бұрын
ግን ይከብዳል ማን ይታመን አረ አደብ ግዙ ሞት ለደፋሪወች ብልታቸውን ነበር መቁረጥ
@GashawYeshambel
2 жыл бұрын
Ere betam kebad new ahun eyeteshewedin yalenew endezih yemanteretirew sew new tikat eyaderese migegnew Asteway libonan yisten egziabhair amlak
@adebaadeba3967
4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ፈጣሪ ሆይ ከዝህ ይጠብቀን 😥😥😥
@ድንቅየጌታልጅነኝ
4 жыл бұрын
አቅራቢው በጣም ሚደነቅ አቀራረብ እና መሳጭ ድምፅ ነው ያለው የኛ አገር ህግ ሊሻሻል እና ሊጠብቅ ይገባል የህጉን መላላት አይቶ ነው ወንጀል የበዛው እና እንደቀላል የታየው
@venishbedju8424
4 жыл бұрын
እዉነትሺ ነው ማሬ ጨንያለው ህግ እትዮጵያ ላይ መወጣት አለበት በስመአብ ፈጣሪ መስተዋሉን ይሰጠን 🙏🙏🙏
@demekebassa
4 жыл бұрын
ሀ
@እማእወድሻለሁ0055
4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን ነብሷን ይማረው 😭😭😭 ተራኪው ሳላደንቅህ አላልፍም 👍👍
@anwarmohamed5177
4 жыл бұрын
Nice Show Some Young Is Some Young Is Bad But Respect Womans And Respect Familly All Example Is Not The Same
@rahmabentseid7260
4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የማከብራችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@woinshethora7735
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rgtt5205
4 жыл бұрын
@@woinshethora7735 አይ ሠዉ
@የማያልፋየለም
3 жыл бұрын
እቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እኛ በሀፅያት ጨቅይተናል ውይ ወንዶች እስኪ በሥሚታቸው ከምትመሩ በአሚሮችው ተመሩ ቤያንሥ የሚፀፅታችሁን ነገር አታረጉም
@meseretdaniel8755
3 жыл бұрын
እውነት ሀገር አለኝ ብዬ ሀገሬ እንዳልገባ ፈራው ኢትዮጲያዊነትን ጠላሁት በተለይ ኢትዮጲያዊ ሴት መሆን😭😭😭😭😭
@asnabelayneh7228
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ወንዶች ምህረት ያድርግ አያት አባት አጎት ወንድም የአጎት ልጅ በአጠቃላይ ወንዶች እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰዎች ልጆች ሁሉ ሃጢያት የሞተው ከሞትም የተነሳው ተመልሶም በሚመጣው በጌታችን እና በመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ንስሃ በመግባት እና በመመለስ በማመን መዳን ያስፈልጋችኇል ተመለሱ ሴት ክቡር ነች እናት እንዴት ትገደላለች ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል !
@kedosemekaletebekege9083
4 жыл бұрын
Beserate Gobez Bttame Asetmare new Tankes 👍👍👍👍👍
@amarchalghshsc3697
4 жыл бұрын
ይገርማል አንገደፊ አገር አጥፊ ማለት እንዲህ ነው የማይታመን ስንቱ ስጠረጠር ያልታሰበው ኢግዚኦ
@seidomer637
4 жыл бұрын
ምነው ለስሜት እንድህ መሆን ይህ ስሜት ሳይሆን እብደት ነው በገዛህቱ ይሄ እህት ባትኖረው እናቱን መድፈሩ አይቀርም ምንም ቢያምርባት ለህቴ ምንም የወሲብ ስሜት አይፈጥርልኝም
@laylahabli4484
4 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ የሚታይዉ ዘንደሮ እግዚአብሔር ብቃ ይብልን
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@azebgedamu3662
4 жыл бұрын
ይድፋክህ ጨዋ መሳይ እግዚአብሔር ሴት ልጆችን ጠብቅልን
@mekdilv3402
4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ምንድነው የምታሰማኝ ኢግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@militeteklemariam6504
4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝና ማመን ያቃተኝ ነገር ቢኖር እንደነዚህ አይነት ወንጀሎች ኢትዮጵያ ውስጥ መለመዳቸውነው የሚመለከተው አካል የማያዳግም ፍርድ ሰጥቶ ሰው አይቶ የሚቀጣበት መንገድ ቢደረግ ነገሮች ይስተካከሉ ነበር Very sad,angry and emotional 😭
@sidetsidi7711
4 жыл бұрын
ere betam yigermal ethiopia lay midereg neger erutrea lay aydelem le ehitachn yegorobelt lijim ende ehtachn new minayo
@honhany8874
3 жыл бұрын
Weye betam yasazenale ewunet, enamesegenalan
@tigistcheru5280
4 жыл бұрын
አረ ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው ፈጣሪ በቃችሁ በለን
@emuyetilahun6068
4 жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነው አረ እግ የለም እንዴ ውይ የሴት ልጅ መከራ እና ስቃይ የሚሰማው ነገር ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነው አረ ምን ጉድ ነው
@ሀግዝሀግዝሀግዝ
4 жыл бұрын
ታሪኩን ጠልጠል ብታረጉት አሪፍ ነው ወድሟ እደሆነ ገመጀመርያው አወቅን እደተደፈረች በስለትም እደሆነ አወቅን
@semiraabdulaziz5280
4 жыл бұрын
ድራማ መስሏቹ ነው ሚያጠለጥል ያንጠልጥላቹ
@ኤልሻዳይዘካርያስ
4 жыл бұрын
እንጥልሽ ይንጠልጠል አቦ ፊልም መሰለሽዴ
@nitsmydam6742
3 жыл бұрын
አጅብ ነው ዘንድሮ ከኛም አገር ከዛሬ8አመት በፊት በተመሳሳይ መልኩ የአጎቷልጅ ደፍሮ የገደላት ልጅ እውነትያችን ልጅ መቸምአረሳትም ገና15አመትገዳማነበረች
@haneyase414
4 жыл бұрын
አረህ ጌታ ሆይ እባክህ አስበን የሴጣን መጫወቻሀ አታድርገን።
@Eman-hj2jg
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ፖሊስ ጀግና ነው
@adebal6746
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን እማየው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ሆይ መካራና ሲቃ የመጨርሻ በቃ በለን እግዝኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@yacobhaile2055
4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ወይ ህይወት መጫወቻ ሆነች አምላክ ምህረቱን ይላክልን
@messaybekele1391
4 жыл бұрын
Gobez jegna enkuwan dege aderege insha alahe
@mohammedabdo9364
3 жыл бұрын
ዝዥዥዥ
@zahraabdo9944
4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ጥሩ ነገር አይሰማም ምአይነት ዘመንላይ ደረስ በጣም ያሳዝናል
@kokobaalbehewali6323
4 жыл бұрын
ግን ይህ የአላህ ትዝ ነው ቤተሰብ በተቻላችሁ መጠን ልጅ ቻችሁን ከናተ ከወላጅ ቤተሰብ ጋር ቢሆን ደስ ይለኛል ቡዙ ግዛ የኛ ኢቶቢያ ልጁ ከም
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ጥሩ ፕሮግራም በርቱ
@ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ
4 жыл бұрын
ዝም ብሎ ፖሮግራሙን አሰምሮ መቅራብ ሰይሆን ዎንጀለኛን በአግበቡ ኢሪምጀ መውሰድ አለበት መንግስት
@عبدالقادىاحمد
4 жыл бұрын
ሱመየ፣ትክክል፣ብለሸል
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
4 жыл бұрын
የባለፈ ሳምት ቢኒያም የናርዶስ ፍቅረኛ እባካቹ መጨረሻው ልቀቁት የት ገባ ቢኒ
@haylu8198
4 жыл бұрын
መጨረሻው ዘመን ደረሰናል እናም በእግዚአብሔር እንፅና ያማል በጣም
@memimalase7244
4 жыл бұрын
Thank.you So.much siestar ❤ 💛💚😢😢😢❤💛💚
@ህያብ-ሸ9ኸ
4 жыл бұрын
ኡኡኡ ምህረት ያውርድልን አግዚኦ
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
4 жыл бұрын
እባካችሁ የገደለ ይገደልልን ልታስጨርሱን እኮ ነው !!!!!!!!!!
@tenaytaka9214
4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እናመሰግናለን ስለ ሂወቶች
@mimitube9805
4 жыл бұрын
ከባዲ ነው እግዚአብሔር ይህን አስቃቂ ደፋሪወቺን ከምዲር ገፅ ያጥፋልን አቤት አምላኬ የት እንህዲ መፈጠሬንም ጠላሁ
@zahrahassan2312
4 жыл бұрын
ኡ ሜሪን ስወዳት መልካ ከነድምጿ ብስራት ግን መቼ ነው የጸጉር እስታይልሽ ምቀይሪው
@Usually-x3t
4 жыл бұрын
እኛ ሀገር ግን DNA ምርመራ የለም እንዴ? ኧረ ምድነው ችግሩ አንድ የምርመራ መሳሪያ ማግኘት ያልተቻለው? እርዳታ ጠይቁና ይገዛ
@antenehhailubekele3478
4 жыл бұрын
ዓመቱ ዘረኝነት ከዘረ ሰብ አእምሮ ውስጥ በትክክል ተወግዶ የእውነት የምንበለፅግበት : ፀረ ሀገር ሰርጎ ገቦች እና ወንጀለኞች የሚያፍሩበት: ብሎም እያስመሰልን የማንኖርበት የስኬት ዓመታችን ይሁንልን። ጥቂት እንበድ ??? የቦዘኔ ዲስኩር እስከ ውንብድና ተዋርዶ ማዋረድ ቀን ተሌት አፈና: የአዋቂው ዝምታ በሚከፍተው መንገድ ወንበዴን አራብቶ.. ሀገርን በማመስ ጥቅም ያስገኛል ማበድ። ከሊቀመኳስ
@toniethio1119
4 жыл бұрын
ለመላ ቤተሰብ ትምርት የሚሆን ነው /ሜሪ መላኩ ቆጆ
@fahizafahiza1741
4 жыл бұрын
ሰውን መግደል ምንም የማይመስላቹ ገዳዬች በአጭሩ ያስቀራቹ ውይ ኢትዮጵያ
@tsgaabeba7257
4 жыл бұрын
በስማም አምላክ ሆይ ምን አይንት ጭቃኒ ነው በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ይድዝ አይነት ውንጅል ምትፍፅሞ
@ኤፍ.ኢ
3 жыл бұрын
የተፈረደባቸዉን ፍርድ ብታሰሙን ወይም ብታሳዉቁን አሪፍ ነዉ
@ኤፍ.ኢ
3 жыл бұрын
ማለትም ስንት አመት እንደተፈረደባቸዉ
@የኛሒወት
3 жыл бұрын
አይ አንዳንዴ የቤት ልጅ መሆን ጉዳት አለው ዝምተኛ ሰው ክፋቱ ጥግ ድረስ ነው ሚሆነው
@umasalahadiinumumohammeddi8984
3 жыл бұрын
Uff uff ufff Ya sazenaale 😭😭😭😭😭😭😭 Angaat daafi hagar Atefi
@hananhabshawit9811
4 жыл бұрын
አላህ ይድፋህ አፈር ብላ አኡዙቢላህ እህቱን ቱ አደራህን ጌታየዋ
@abanobkb1238
3 жыл бұрын
Lemndnew endezih aynet set lig medfer bemanm lela Hager tesemto yemyik dirgit eyetefexeme tilik fird aysetachewum lemekom
@elssabetdesalegn568
4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@romansurafel9283
2 жыл бұрын
Yasazenale Abetu yekire belen
@alphaomega2598
4 жыл бұрын
ማን ቀረፃቸው?
@grgg1794
3 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ እህህህህህህ እረወደት እየሄድንነዉ ያአላህ
@jaimyjaimy9807
4 жыл бұрын
I hope badisu amet higu yikeyeral malet yedefere ena yegedele yemot kitat bemilew🙏
@awolnur182
4 жыл бұрын
የሚያሰዝን ታሪክ ነው ለሰው ሞት አነሰው
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
4 жыл бұрын
በቃ መደፈር የሴት ልጅ ነብስ የዳገት ቅጠል ሆነ ልጁ ደግሞ ሳይገድላት ገመናዬ ይወጣል ብሎ ካሠበ ከገደላት ወዳ ያለውን አሳፋሪና የነብስ አጥፊነት ተግባሩን አልተረዳውም ነበርደ ገራሚ ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን ኧረ
@fatimax6508
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭Allah hagerachenene selam argelene yegebwenem syetane awetalen
@TUBE-xz9ti
3 жыл бұрын
ወይ የፈጠርካትንነብስ ለአዊት አትስጣትአላህየ
@mohammedabdo9364
3 жыл бұрын
እግዛቤ.ሄር.ይጠብቀን
@ትግራይሃገረእዩትግራይትዓ
4 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚኦ ተሥሃለነ ፫😢😭
@bpsjjejjhdh2695
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘድሮ ኸር አገራችን ወደየት እየሄድንነው አሁንሰ በዛ
@lilitylility4864
2 жыл бұрын
እምላኬይ፣መስተዋሉን፣ሲጠን፣እህህህ😭😭😭😭
@helenbb2077
4 жыл бұрын
ፖለቲካ ከሚያራግቡ ሚዲያዎች ምናለ እንደናንተ አስተማሪ ፕሮግራም ቢሰሩ ጉድ አንገት ደፊ ሀገር አጥፊ ታድያ ማን ነው ሚታመነው 💔😭
@makdestesfey8793
4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው😢😢
@Lemlem7682
4 жыл бұрын
Ethiopia doesn't have DAN test ??
@martagrmay370
3 жыл бұрын
ሴቶቹ ይቅርታ በተለይ ሜሪ የምትባይው እሄ አሁን የወንጀል ታሪክ ምን ፋገግ የሚያስብል ጉዳይ አለው ፋገግ እያልሽ ባታቀርቢ አሪፍ ነው
@godisgood7530
3 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ያማልልልልልል
@tesfaabate6154
3 жыл бұрын
ዊዊዊዊዊ አምላ ክሆይለወንዶችልቦናሥጥ መደፈርአነሶመግደል ፈጣሪሆይከዚህ አይነትጉድአድነን
@abnetbayley2908
4 жыл бұрын
You guys have problem to pick a title.
@moqiqaqueen6936
4 жыл бұрын
endhet ihitun defere
@qatarqatar9515
4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@kabeteshdamte2950
4 жыл бұрын
እግዚኦ ፈጣርዬ አድነኝ
@bereketbereket6365
4 жыл бұрын
ኧረ ወየው አለ ሰውየው ወጣቶች ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
@emebetbekele2897
4 жыл бұрын
Angeti defi ageri atfi newu. Betami yasazinal 😭😭😭
@jamelajamela5643
4 жыл бұрын
ግን ለምንድነዉ በስረአት ማትፅፉት ርዕሱን የስጋ ወንድሞ አደለም በወንድሞ ተደፈረች የምትሉት
@حديت.بنت.بلايحبشي
3 жыл бұрын
ምን ይገርማል ኢትዮጵያ ማለትኮ የገደለንና የደፈረን እያስተማረ የሚቀልብበት እስር ቤት ሲወስዲ ጥፋት የሌላቸውን ሰው እዲሜ ልክ የሚያስር የሚገል መግስት ህግ ነው ያለን እደሰው እሚያስብ ጤነኛ ሰው ቢኖረን ሀገር መሪ ህግ አስከባሪ ባደባባይ ተሰቅለው ሁለተኛ ወጀል ሰሪ ባልተገኘ ነበር
@saliahmd3792
4 жыл бұрын
ሀገራችንን ጠብቃት ፋጣሬ ሆይ
@lidiyanegash5297
3 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ዘመን ደረስን ከደፈረ ባይገላትስ በጣም ያሳዝናል
@jhgjhghgnvvgcgc3404
4 жыл бұрын
How could someone do this?
@hananhabshawit9811
4 жыл бұрын
አንገት ደፊ አገር አጥፊ አሉ የሚባለው ይህ ነው
@ابومحمد-ذ7ه3د
4 жыл бұрын
ሙዚቃ፡
@እመብርሃንየልቤብርሀን
4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭አየ ህይወት ከቶ መጭው ዘመን ምን ይሆን
@elizanegn4183
4 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ዉስጥ አይበለዉና የሆነ ነገር ቢደርስብኝ በኔም በቤተሰቤም በፍፁም ህግ ፊት አልቀርብም ያጠፉኝን አጠፋቸዋለሁ እንጂ ህግን ተማምኜ ህግ ፊት አልቆምም አላረገዉም ደግሞ ኢትዮ ዉስጥ ኤጭ ወደዛ
@ኣነኮ-ቨ1ዘ
4 жыл бұрын
ከከከከከ ዘርኣይ ደረስ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይቀልህ አቦ በክት መድፈሩ ታያስ መግደሉ ውይ ምድር ያለ ሰው ያሳዝናል 😭
@hibantube3384
3 жыл бұрын
አዲሱአመትየሰላምየፍቅረያድርገልን
@altoupa1174
4 жыл бұрын
እንደት ሰዉ በስጋዉ ላይ ይህ ይፈፀማል ጭካኔ
Пікірлер: 388