KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በጉጉት የሚጠበቀው ምንገድላይ ጥያቄ(ክ.5)ብቅ አለ
Күн бұрын
በጉጉት የሚጠበቀው ምንገድላይ ጥያቄ(ክ.5)ብቅ አለ
Рет қаралды
31,957
Seya tube ሰያ ቲዩብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 291
@Tወሎዬዋያብዲፍቅር
6 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ እኛ የአንብብ ትውልዶች ግን እሄ ሁሉ ሰው ታሪክ አያነብም አይሰማም ማለት ነው ሸይ አጂብ ወላ በረካን የማያውቅ ሰው አለ
@GalaxyJ-hz9hm
6 жыл бұрын
ቀጥሉበት ብዙ ያስተምራል ጀዛኬላህ ኸይረ
@fardoossaeed8439
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እሙ አይመድ እረደውላሁ አንሁ ከገንዘብ በላይ ፈገግታ እስትክፋር ተክቢር መልካም ንግግር
@zeynebatesfaye5941
5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ቀጥሉበት
@የሁረልዒይንተማሪነኝአልሃ
5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም ጣፋጭ ጥያቄ ና መልሥ ቀጥሉበት ጀዛከ አላህ ኸይረን
@aminah8884
6 жыл бұрын
ماشءالله الله ይጨምርላችሁ ወላሂ በጣም ደሥ ይላል ወላሂ እውቀት ጨምርልን ወላሂ አውቀን የምናሣውቅ አርገን የረብ ጀዛኩም አላህ ከይር
@drsami762
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ።የመጨረሻው ተጠያቂ አባታችን የተናገራቸው ቃላቶች በሙሉ በጣም ያስቃሉ እረጅም እድሜ ከመልካም ስራጋር አላህ ይስጥህ !
@khadijasaid990
5 жыл бұрын
Jezak hueir ustaze
@hanuadella9693
5 жыл бұрын
ጃዛ ኩሙሏህ ከይራን ወለሂ በጣም ደስ ይላል ቡዙበያለውኩትን እያውኩኝ ነው
@gfggfdhff1307
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ዴስ ይላል ፣አላህ ይጨምርላችሁ ፣ፈገግታም ሰዴቃ ነዉ ፣፣፣፣
@fatumafathi1902
6 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ወንድሞቸ ኢንሽ አላህ ገና ብዙ ነገሮችንገታሣውቁናላችሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ወላሒ ሡመ ወላሒ በጣም ደሩሪ ነገሮችን የቸረሡ እያሥታወሣችሁንነው
@ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
6 жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ ماشاءاللہ جزاك اللهُخیر
@ፊርደውሥየአሏህባሪያየረሡ
6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወሏሂ በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ነው
@ሰአድነኝየሀይቋ
5 жыл бұрын
ያለ ገዘም ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር ላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር መልካም ንግግር ፈገግታ ናቸው ያሳደገቻቸው ደግሞ በረካ አላህ ይዘንላትና ።
@ሀዊነኝወሎዬዋ
6 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያገኘኃችሁ ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት አላህ ያበርታችሁ
@ياربرضاكبالجنهياالله
6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@xychjgxychc1321
6 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@ያራህማንባርያአቅምስጠኝና
6 жыл бұрын
ሳአድ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ እዲሁም ወድማችን ሳአድ የወደፊት ምረጥ ዳኢ ልትሆነዉ ነሺዳ ብዙም ትኩረት አትሰጠዉ በዳዋ ላይ ተሰማራ ተዉሂድን የመሰለ ነገር ምን አለ የሀገራችን ሰዉ ዱንያን ማሳደድ እጂ ስለ ዲናችን ዴታ የለዉም ሁሉም ባይሆኑ በዚዉ ቀጥሉ ለድምፅ ጥራት ከተቻለ ይስተካከለ
@almasalmas392
6 жыл бұрын
ዎሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ጀዘሰኩምአላህህይረን
@madinamohammad9488
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@smiratube4231
4 жыл бұрын
👍
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ምርጦች በጣም ደስስ ይላል ቀጥሉበት
@ፋጡማአላህወኪል
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ጥሩ ነው
@fetiamohamad1503
5 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ ውዶች
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይኩም በጣም ደስይላል ቀጥሉበት እደህ ነው እሰላማዊ ትምሀርት ድራማ እኛሉ ከመጃጃል በዙ የማነውቀውን እያወቅንነው በተለይ ሀገር ያሉ ሰወች ምንም አያውቁም
@umuabdulaziz6173
6 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@zehabuali5519
6 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱልን
@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك
6 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን እንኳን ደህና መጣችሁ እኛም እንኳን በደህና ቆዬናችሁ አልኻምዱሊላህ
@ኸውለትሁሴይን
6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ayshamuhammed2835
6 жыл бұрын
Masha Alha das yamil program naw masha Alha bartubat Alha yagzachu
@fozeyaabrar7182
6 жыл бұрын
Jazake allhu hayer welah buzuochachn anakem bazewe katelu
@zhabadem9112
6 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا
@saeedrashid3208
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ሃያትአሊየማሚናፋቂ
6 жыл бұрын
መሻ አላህ መሻ አላህ ቀጡሉብት እኔ በጣም በጣም ነዉ ደሰሰሰሰሰ ያለኝ መኪናየቱም በቃ የማናቀዉን እያወቅን ነዉ እኔ ቡዙ የትምረት ጉሩፗች አሉኝ ለከ እንዴዛ ነዉ ከጀመራችሁ ጀምሬ እየተከታተልኩ ነዉ አልሃመዱሊላህ እንዴናት ያሉትን ወንዲሞች አላህ ያብዛልን የቢላል ዘሬች አላህ ይጠብቃችሁ
@qtrqtr2025
5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምራላቹህ ኢንሻላሂ
@Hala-vs4zb
5 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወንድሞቻችን አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@mahidadino638
6 жыл бұрын
mashalah Metam Teqami Tiyaka New Alah ychemrlachu Qutlubet Gezakum Alah Heyren
@foziyajimma2477
5 жыл бұрын
مشاء الله جزاكم الله خير
@amen_tube3637
6 жыл бұрын
ከዚህ በሆላ ሰው ሳያነብ ሰይጠይቅ የሚወጣ ሰው ያለ አይመስለኝም ይበልጥ ራሱን እዲፈትሽ ትልቅ ሙክራ ነው አብሽሩ ቀጥሉበት
@ፌሩነኝ
6 жыл бұрын
ስያ ማሻ አላህ
@አላህ.በቂዬ.ነውያረቢ.በዝ
6 жыл бұрын
ማሻላህ
@dfhggh133
6 жыл бұрын
እረ ያረብ ምናለ ባሌ የናንተ ጎደኛ በሆነልኝ ያረብ መልካም ጓደኛ ማፉራት ትልቅ ኒእማ ነው ወሏሂ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@zaharazahara2831
4 жыл бұрын
መሻአላ.በጣም.ደስይላል.ወድም.ቀጥልበት.
@mediyayoutube8236
6 жыл бұрын
ማሻአላህ አለህ ይጨምርላቹ በቱ ጡሩ ነዉ ሁሉም እራሡ እንዲ ፈትሽ ያረጋል አህ ከናተ ያሁን በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላቹ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
6 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ኡሙ አይመን ረ ዓ. ጄዛኩምሏህ ኸይር ወንድሞቼ ማሻአላህ ደስ ይላል በርቱ
@salehamustafa950
5 жыл бұрын
Walekum Asalam waramatulah wabarakatu Jazakalla idimeee lasidat dinen asawikognalll
@zemzemhusen8980
6 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@እረህመት-ዘ5ተ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@ekrammohamedekram243
6 жыл бұрын
Walykum selam wethmtulah webrkatu masha allah አላህ ይጨምርራ በጣም ደስ ትላላችሁ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلا مِمَّنْ دَعَا إِلَى اللَّهِ 🌹ሰዎችን ወደ አላህ መጣራት ንግግርን ማሳመር ሰዎችን መምከር ትልቅ ኢባዳ ነው ። ⇘ ላቅ ያለው የነቢያት ተግባር ነው።
@Aa-bo4hx
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ሱባሀንአላህቡዙአይነትሰውአለ ጀዛኩምአላህኸይር
@አላህነውወኪሌአላህነ-ዘ1ጸ
5 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ እኔ አፈረኩኝ ሀበሻ ሁኜ ይህን ሁሉ አላቅም ነበረ ጀዛኩሙላህ ወድሞች አላህ ይጨምረላቺሁ
@zamzamumer6771
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በዝሁ ቀጥሉበት ወድሞች ጀዛኩም አላህ ኸይር
@meryemendresyoutube7959
5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጃኢብ ጀዛኩም አላህ ወንድሞቸ
@امتوفيق-ق9ح
6 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ስኢድ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@susususu586
5 жыл бұрын
Wa wr wb jzakllah wudoch feka iyalin newu
@زوزوبنتبابا-ل2ب
6 жыл бұрын
የእውነት ደስ ይላል ቀጥሉበት ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ekramsiraj-828
6 жыл бұрын
Ma shaa allah...allah yechemerelachehu
@harunibnulislam3560
6 жыл бұрын
በረካ ረዲየላሁ አንሀ ሱብሀነ አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላሁ አክበር ላኢላሃ ኢለላሁ አሙር ቢልማሩፍ ወነህይ አኒል ሙንከር ፈገግታ አንድ ሰው ከባለቤቱጋር በሚያደርገው ግንኙነት ሰደቃ ነው ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@samiraabamacha3784
5 жыл бұрын
Walekumasalm warahmatullahii wabarakatu Allah yixabiqachuu jezak Allah kayir
@meyiramawol5993
5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከ አላህ ኸይር
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
6 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን
@ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ
4 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም። ማሻ አላህ አላህ ይጯምርላቹ
@emuyoutube6702
6 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቹህ
@ziadah9152
5 жыл бұрын
ኡም አይመን በረካ ረዲ አነሃ
@najutubeendamar2602
6 жыл бұрын
Hahaha mashallah alaykum
@ሀያትአደም-ረ4ሸ
5 жыл бұрын
ሱለላህ ወአለለዬሂ ወሰለም
@permanullahperm7619
6 жыл бұрын
Masha Allah Allah ytebkachihu
@jemalnigusuendre4974
6 жыл бұрын
እሙአይን ሀበሻ (በረካ) መልካም መናገር ፈገግታ
@Tube-hk8tv
6 жыл бұрын
ኢሙ አይመን ( በረካ ) ትባላለች ምርጥ ዳኢ ሰኢድ ጀማል
@luss5580
5 жыл бұрын
مشالله
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
6 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا الله يحفظكم👍👍 اللهم صلى وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم وعلى آله وصحبه أجمعين
@rehimahussen2941
6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ወንድሞች
@saidmobile5480
6 жыл бұрын
መሻላህ አላህ ዪጠብቃቹህ ወድሞቸ ደሥ ዪላል ቀጥሉበት♥♥
@kedijakedija5272
5 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢስላም ልጆች ጀዛከላሁም ኸይረን አዱንያ ወልአኼራ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርቱልን
@loloahemd5377
6 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም አሪፍ ትምህርትነው በርቱ
@كونفيكون-ص6ر
6 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم ماشاءالله
@dfhggh133
5 жыл бұрын
ماشاءالله تبرك الله
@ከድጃነኝጩጨዋአልሀምዱሊላ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ የኛ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
@زياادهزياده
6 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች ቀጥልበት
@umuuridiwan2648
6 жыл бұрын
Mashaa Allah qaxiluubatii wadamoochachinii
@seaditube7210
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የሙሥሊም እንቁዎች
@emuabdurohmanmohammed9746
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኩምሏህ ኸይር በርቱ ቀጥሉበት
@burtkanlene65
6 жыл бұрын
Mashallahi allahi echmrelachehu
@ዲኔከሚደፈረእኔለሁንአፈረ
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በረቱ
@ZainZain-xd1ed
6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@medinamohammde8896
6 жыл бұрын
ማሻ አለህ መጣ አሪፍ በርቱ አለህ የበርታችሁ ያ ኢስላም ውቦች
@sitrazee13
6 жыл бұрын
Ketlubet masha allah tru new
@kedijakedija5272
6 жыл бұрын
እረ ማሻአላህ!!!በርቱሉን ውዶች ባጣም ጠቃሚ ነው
@ffhthj2801
6 жыл бұрын
ማሸ አላህ በርቱ ወንድሞቸ ጀዛከ አላህ ኸይር
@remlaremla8254
6 жыл бұрын
ማሻአላህ ቀጥሉበት አንዱ ያወቀው አንዱ ላያቅ ይችላል አሪፍ ፕሮግራም ነው
@seadi7825
6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካሁቱ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩምላህ ኸይር
@አመቱሏህዘይኔቁጥር8
6 жыл бұрын
አራ ምርጥ ስራ
@rahmamohamed4926
6 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይረን ውዶቸ አላህ ይጨምርላችሁ
@ዜድየጨፌዋ
6 жыл бұрын
masha allha alykum wandemoche allha yechmrelachu katelwebate
@zulfatigstu4669
5 жыл бұрын
ማአሻላ ማአሻላ ማአሻላ ፈገግታ ሱና ነውና ፈገግ አስባላቹን አላህ ይጨምርላቹ እኔስ ብጠየቅ ምን ሊሻለኝ ነው አቤት ምርጥ ፍተሻ ነው
@عائشةا-ص1ش
5 жыл бұрын
Waleyikum asalami woramatulhi wobarakatihu Jezakamulha kayirani wodimochee
@romanroman6594
6 жыл бұрын
Masha Allah
@أمعزيزا-ب6ص
6 жыл бұрын
ኡሙ አይመን፣ሁለተኛው መልካም ንግግር ይመስለኛል አላሁ አለም
@siedjemal7949
6 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ውራህመቱላሄ ወብ0ርካትሁ ሀብዛሀኛችን ለስልምና የምንሰራው ስራ ደካማ ነው አላህ ልቦና ይስጠንጅ
@iloveyoumyborather9481
6 жыл бұрын
Walykum selam warhematulahe waberkathu enqan dehna metachu mertochi😍 Betam astamri new ketlubt
@LoveLove-fd5vy
6 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ አኸዋኔ
@ሀያትአደም-ረ4ሸ
5 жыл бұрын
እሙ አይመን መልካም ንግግር ሠላምታ ማብዛት
@Tube-wc5on
6 жыл бұрын
1. ኡሙ አይመን ረ. ዐንሀ 2. ዝክር.. ደካማን መርዳት..መንገድ..ፈገግታ ለጠፋው ምንገደኛ መንገድ ማመላከት ....ይቀጥል....
@ቢትአኢሻዘይኔ
6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@سلطان0553العصيمي
5 жыл бұрын
ማሻላህ
@hguragawa9114
6 жыл бұрын
ሰይዶ ቀጥሉበት ማሻ አላህ ለአላህ ብለን እንወዳቹ አለን
@allahisoneallahisone6069
6 жыл бұрын
ለአላህ ብዬ እወዳቻለው ወንድሞቼ ጀዛኩም አላህ በርቱ በበኩሌ እየተማርኩ ነው
Пікірлер: 291