በሆስፒታል ውስጥ እጥር ምጥን ቅጥን ያለ ደስ የሚል ቆይታ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአዶት ቱዩብ ተመልካቾች በዛሬው ስራዬ ደግሞ በ24 ሰዓት ውስጥ በሆስፒታል ቆይታዬ እርጉዝ ለሆናቹ ለወደፊት በእቅድ ደረጃ ላላቹ ለናንተ ይጠማል ብዬ ያሰብኩትን ይዤላችሁ መጥቻለው 2 ወይም 3 ቀን ከቆየን ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን። ለምሳሌ ሆስፒታል ውስጥ በማግስቱ እዛው በዛው ሰውነታችን እንዲፍታታ መራመድ እንችላለን። ማንበብ እና የተለያዩ የካርድ ጌሞችን ይዘን ሄደን መጫወት እንችላለን።እኔ ግን በማግስቱ ጠዋት ስለነበር ከሆስፒታል የወጣሁት ብዙም ነገር ማድረግ አልቻልከም። ግን ከብዙ በጥቂቱ ይህንን ይመስል ነበር ይህ ቪድዮ ከተጠቀማችሁበት ላይክ ሳታደርጉ አትውጡ🥰
(both salt)ገንዳ ውስጥ በምንዘፈዘፍበት ግዜ የምንጠቀመው ጨው ይሄው ሊንኩ amzn.to/3ft9xx7
ግሬብሲ ኦይል oilamzn.to/2WUdwwk
ቆንጆ የፊት እስክራብ amzn.to/3C7YvqV
Негізгі бет በሆስፒታል ውስጥ እጥር ምጥን ቅጥን ያለ ደስ የሚል ቆይታ
Пікірлер: 118