KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በልጅነቴ ከዘመዴ አረገዝኩኝ! || እንተንፍስ #25
Күн бұрын
በልጅነቴ ከዘመዴ አረገዝኩኝ! || እንተንፍስ #25
Рет қаралды
22,486
Manyazewal Eshetu
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 248
@jemo5716
2 ай бұрын
ማኔ የሣይኮሎጅ አገልግሎት ቢደረግላት። ከፍተኛ የአእምሮ መታወክ አለባት PTSD ትራማዉ።።ግን ብልቱ ትልቅ ነዉ አነጋገሯ የከፍተኛ ጭነንቀት ነዉ የተናገረችዉ ማለት የሚባልና የማይባል ንግግር አለ። ማኔ ገንዘብ አይደለም የሚያሥፈልጋት የሚያሥፈልጋት ትራማዋ እነንዲወጣ የምክርና ደግሞ የዴፕሬሽን መድሐኒት ይረዳታል።ከሑሉ ደግሞ አንደኛ እግዚአብሔር ይርዳት።።።እግዚአብሔር ደግሞ በሣይኮሎጅ አገለልግሎት ይሠራል ።ሌላዉ ማኔ ይቅርታ ግዜ ይፈጃል በትራማ አገልግሎት ከጀመረች ይተዋታል። የደረሠብነ እናዉቀዋለን በበኩሌ ይቅርታ ፕሮሠሥ ነዉ። ማኔ አታሥጨንቃት በአንዴ ይከብዳል ግን እግዚአብሔር እረድቶ ይቅር ማለት ያለዉ ጤንነት መርዙ ከመሸከም ማዉጣት ።።። በአለሑበበት አገር የትራማ አገልግሎት በነፃ ነዉ።አገሬ ይገባኛል ።
@bezayekitessa3772
2 ай бұрын
Yes exactly that what I was thinking she needs several psychiatric treatments or therapy to much rage in her
@asterbeshah579
2 ай бұрын
Agreed. Can’t say it any better.
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
ስልኳን ለምን አለጠፋችሁትም በጣም ይገርማል???????????????????
@fiyora-m7i
Ай бұрын
ወንዶሜ እባክህ ከሳ ታራክ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ ያላቸዉ ጋር ዉሰዳትና አሳያት የኔ እናት ቀሪ እድሜዋን ከልቦ እንድትስቅ ይቅር ማድረግ አለባት የሳይጣን ተገዥ መሆን የለባትም እርዶት🙏🤲
@Fetiahmed-tx1ss
2 ай бұрын
በጣምምም ከመሰበሯ የተነሳ አውርታ ራሱ የምታዳምጣት አይመስላትም ደጋግማ የምታወራው ለዛ ነው ። የአላህ ረስተሽው ወደፊትሽን ኑሪ ተይው ያለፈውን
@EnatAygegne
2 ай бұрын
የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነችኝ እፍፍፍፍፍፍ ይችን እምትመስል ልዕልት እንዲህ ያበላሹት የምሬን ነው የጃቸውን ማግኜት አለባቸው ህይወት እንዲህ ናት
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
2 ай бұрын
የኛ ኑሮ ይገርማል ሴት ልጅ መከራዋ ከባድ ነው
@FiregenetGirma
2 ай бұрын
የሚኖሩበትን ቦታ ደግሞ ቢቀይሩ በጣም የተሻለ ነው አንዳንዴ መጥፎ ትዝታ ያለበትን ቦታ መልቀቅ በራሱ ከ ህክምናም የተሻለ መድሀኒት ነው እ/ር ይርዳችሁ ፀሎቴ ነው
@meklityathehayelij1233
2 ай бұрын
በጣም ነው ምታሳዝነው ማኔ ከቻልከ በሳይኮሎጂ መምህር ብትታይ በጣም ከባድ ነው ታሳዝነለች ማኔ መርሳት አልቻለችም ርዳት ለእግዛብሄር ትሆንሀለች አንተ መልካም ሰወወ ነከ ርዳት ምን ልበል በቤተሰብ መኀዳት ያማል ምነይነት መጥፎ ጊዜ ነው እህ😢😢😢😢ሰታወራ እየደጋገመች እምታወራው ሆሰላለች አእምሮዋን ነከቶአታን የሰራውን ይሰጠው የተርገመ ልጅ 🥹🥹🥹 ግን ይህን ያደርገውም መቀጣት አለበት የጁን ያግኝ እግዛብሄር ፈራጅ ነው እሱ ይፍርድልሸ 😭 እሱዋ ግን ታሳዝነለች መድሀኒያለም ጤነሸን ይመልሰልሸ 🙏 እነት እማ አይዞወት እግዛብሄር መልካም ነው 🙏🥹
@netsanetkifle3928
2 ай бұрын
እኔ ልቤ ተሰበረ አለቀስኩ ብዙ እገዛ ያስፈልጋታል 😢 ይሄ ክፎ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ማንያዘዋል please ብመንፈሳዊ ህይወታቸው ላይ ስራ እባክህን ይህ ጋንንት ሊወጣ ይገባል የሰው ደስታ የሚነጥቅ የወደቀ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
2 ай бұрын
የኔ እናት ውስጧ ምን ያሀክል ተጎድቷት ወላሂ አሁን አሁን ፈራሁ ወላሂ ምን ጉድነው የመጣብን ኡፍፍፍፍፍ
@fatumemohmmedaa3902
2 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mercymercy9309
2 ай бұрын
መንፈሳዊ መረዳትክ በጣም ደስ ይላል።
@Branifoodrecipes
2 ай бұрын
አየህ ማኔ የብዙዎች ህይወት ያለው ሂደት በጣም ከባድ ነው ። እናንተ ሳይ ያሂደት በእግዚአብሔር እርዳታ አልፋቹሁ ሌላውን ስትረዱ በጣም ደስ ይላል ። ሰው ግን ለምን ይህ ሁሉ ተጽእኖ በሌላ ሰው እንዳይደርስ አይገኝም???
@elhandle-t4
2 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት ጥሩ አመለካከት ያለህ ሰው ነህ ዕውቀትህን አደንቅሃለሁ❤❤❤❤
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
2 ай бұрын
የኔ እናት ለሷ ከባድ ነው አይዛሽ እምየ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እባሽን ትበሰው 🥺🥺
@Messiadwa
2 ай бұрын
ቀን አለው እግዚአብሄር በርቺ መበቀልም የእርሱ በእርሱ ብቻ ይሁንልሽ .....የፈጠረሽ ዝም አይልምና
@Tsigreda
2 ай бұрын
እባክህ በዘርፉ ከሰለጠኑ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና በሀይማኖቷ ደግሞ ትዕግስትና ጸጋ ያላቸው ባለሙያዎች በጋራ ሁኑና በጣም በትዕግስትና ጊዜ በመስጠት የመንፈስና የአካል ህክምና ያስፈልጋታል የ35 አመት ቁስል በአንድ ኢንተርቪዩ የሚፈታ አይመስለኝም ካንተ ባላውቅም ይሄም ልምምድና ጊዜ ይጠይቃል። ማኔ እባክህ ጀምረህ አታቋርጥ እናቷን ጨምሮ በግድም ቢሆን እባክህ
@aynadisyenealem7152
2 ай бұрын
የኔ እናት ይቅር በይና ቀሪ ዘመንሽን በሰላም ኑሪ ማኔ ደግ ሰው❤
@Kuku_sha41
2 ай бұрын
የኔ እናት ወላሂ እያነባሁ ነው የሰማሁት ደሞ እያፀዳሁ ነበር ለማኔ ያለኝ ክብር ዝብሎ አይደለም ለካ ❤
@SikoSilo-yo1gj
2 ай бұрын
የልጅነት አበባዋን ህይወቷን ያበላሸህው ሰው ግን እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ አንችም ፈጣሪ ህይወትሽን ይቀይርልሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክ ❤❤❤
@ሰላማዊ-አ6ረ
2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😢 ማንያዘዋል የኔ አባት በእውነት ከልቤ ከአንጀቴ አከበርኩህ ድሮም አደንቅሀለው ዛሬ ደሞ ተለየህብኝ ምን ልበልህ ብቻ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባረክ የጠፉ ነፍሳት ከእሳት ከሀጥአት የሚታወጣ ያድርግህ የተረፈ ዘመንህ በበጎነት ይለቅ❤❤❤😢😢😢
@MedinaMedi1234
2 ай бұрын
የእኔ እናት በጣም ነዉ የተጓዳችዉ ከአነጋገርዋ ያስጣዉቃል ማኔ እባክህን እርዳት ከዚ ጭንቅ አዉጣት ስነልቦናዋ በጣም ተጓድተዋል የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልጋታል የሴቶች እና ህፃናት ጥቃት ይቁም እባካቹ እየን ያህል በደል በሰዉ ልጅ ላይ የምታደርሱ ፈጣሪን ፍሩ
@tsigehagosabay5198
2 ай бұрын
ልጅቱ ግን ታጋይ ነች ተፍጨርጭራ የቻለችው ተፋልማለች ፣ ነገር ግን የቤተሰብ አምልኮ እንደጎዳቸው ያስታውቃል ፣ዘመዳሞችን እንደዚህ አይነት ግንኙነት ያስደርጋል፣ ሐይማኖት ያስቀይራል ፣ በውርስ ያፋጃል ፣ ሀብት እያላቸው በድህነት ያኖራል ፣ ይቺ ልጅ ግብር ተሰጥታስ እንደሆነ ።ንስሐ ገብታችሁ ፀበል ተጠመቁ ። ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ።
@tsehayhussein6333
2 ай бұрын
በጣም ትግስተኛ ነህ በጣም ነው ያደነኩህ አላህ ይጠብቅህ
@isabellaisra5888
2 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ስንት እህቶቻችን በየቤቱ አእምሮቸው ተበላሽቶ ቀረ በእንደዚህ አይነቶቹ አራዊት ፍጥረቶች በልጅነት በጨቅላነቷ damaged አደረገው ጭንቅላቷን ሂወቷን አበላሸው። ካናዳ ትኖራለህ የቆሸሸውን ማንነትህን በልብስ ደብቀህ ። የአእምሮ እረፍት ይንሳህ እውነት እግዚአብሔር ይፍረድብህ ሁለት በደል ነው የበደልካት በዚህ ላይ እህትህን ስጋህን በስመአብ ውወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። ኦፍፍፍ ልቤ ተነሰፈሰፈላት😢😢😢
@እናትፍቅር
2 ай бұрын
ውይ ውስጧ ተጎድቷል የኔ እናት የውስጥሽን ጉዳት ሕግዚአብሄር ያድንሽ😢😢😢
@OrthodoxTewahedoForever
2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ የማያልቅ በረከት አለ ምክር ስሚ ተለወጪ እንዴት እንደምታምሪ እኮ የበደለሽን በቅያሜ ሳይሆን ራስሽን በመለወጥ ታላቅነትሽን አሳይው ማንያዘዋል ፀጋው ይብዛልህ እንደ ሀሳብ እንደዚህ የተጎኳዱ ሰዎችን ስታቀርብ የሚጠጣ የሆነ ነገር አቅርብላቸው እባክህ።
@daneldanel114
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ይህን ቤተሰብ በሌላ ሚድያም ላይ አይቸ ነበር ፊቷ በርቶ ማየት እንዴት ደስይላል !
@hirutmulugeta7180
2 ай бұрын
ማኔ ያንተን መልካምነት በጣም ደስ ይላል በጣም ትእግስተኛ ነህ አንቺ ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ ልብሽን እግዚአብሔር በምህረት ይሙላው አይዞሽ በርቺ እለት እለት በእግዚአብሔር ቃል ተሞዮ ይቅርታ ስታረጊ በህይወትሽ ሁሉ እንደ አዲስ መኖር ትጀምሪያለሽ የኔ ውድ በጣም ፀሎት ያስፈልግሻል 🙏🙏
@addisdemeke1472
2 ай бұрын
ይቺ ሴት ይስነ ልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል ስንት ቻናል ላይ አይቻታለሁ ምናልባት 3 ቻናል
@mercymercy9309
2 ай бұрын
5ተኛ ቻናል ነው
@nmha4141
2 ай бұрын
እህቴ ይቅበይዉ ለእሱ እሳት ነዉበእሱ ህወት ዉስጥ ምእዳለ አታዉቂም እግዛብሄር ፍርድ አለዉ ይቅበይ ለግዛብሄር ክብር አቺ አትጎጂም
@betibeti-l8x
2 ай бұрын
በምድሮ የሞተች ነፍስ ይህን ሁሉ አመታት በደዝህ አይነት ጭቀት ህመም የኔናት አይ ወዶች ምናለ ብታስተዉሉ እናተ ለደቂቃወች ደስታ ለሴታ የድሜልክ እሳት ሁለትዮሽ በጣም ከባድ የሆነ የአይምሮ ህመም በጣም ህክምና ያስፈልጋታል 😢
@amen6689
2 ай бұрын
ነፍስህ አይማር ይችን የመሰለች ቆጆ ሂወቷን ያበላሸህ ምን አይነት ጨካኝ 😢😢😢
@jenberlemajenber6194
2 ай бұрын
መጨረሻም ቢሆንኮ ምክንያቱን ነግራናለች እርኩስ መንፈስ ነው በተለይ ጠቋር የሚባለው ደፋር መንፈስ ወንድም አባት ዘመድጋ ያረክሳል እግዚአብሔርን ሳይዙ ግብሩ ሲቀርበት ያዋርዳል እግዚአብሔር ይገስፀው ወሰን ገላን ና አዳል ሞቲ እምነት ያቀያይራል ሱስ ውስጥ ይከታል እህታችን ከቻልሽ የመምሕርን ተስፋዬ ትምሕርት ብትሰሚ ከዚ በላይ ይቅር ትያለሽ ነብስሽም ስጋሽም ይረካል እግዚአብሔር ይርዳሽ😭✝️
@רותאנילו
2 ай бұрын
በጣም ጀግናነሽ እግዚአብሄር ቀሪዘመነሽን ይባርክልሽ ትልቅ ተምህርት ነው❤❤
@Fetia765
2 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ተቃጠለች እንዲ እንደ አገበገባት እድሜ ልኩን ይቃጠል እንዲህ የደረጋት ሰውዬ
@JMGD44
2 ай бұрын
ወይኔ ውብ ነች እኮ..... ትዳር እንድትጀምር ልጅ እንድትጀምር በእውነት እመኛለሁ።❤❤
@leola369
2 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያክምሽ😢አእችን የመሰለች ቆንጆ እንዲ በአእምሮዋ ተጫውቶ😢ፈጣሪ ፍርዱን በቁም ያሳየው
@hebronadenew7154
2 ай бұрын
የኔ እህት የደረሰብሽ ግፍ ልብን ይሰብራል ቸሩ እግዚአብሔር ያበርታሽ ይቅርታ ማድረግ ትልቅ ነገር ነው በቀሪ እድሜሽ አምላክ ደስታና ጤናን ይስጥሽ እናቴ እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ሰጥታዎት ልጅዎ በደስታ ስትስቅ እንዲያዪ ያድርግዎት
@selamhaile5222
2 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ተባረኪ ማኒ ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏽👏🏽👏🏽
@Maryg05
2 ай бұрын
ምድረ ቅራቅንቦ 666 ጴንጤ እግዚአብሔር ይፋረድባቸው አክሰት እናት ና ልጅ ደምበኛ የሳጥናኤል ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይፈረድባቸው
@rahelmussie834
2 ай бұрын
ፀበል ብትጠመቅ ትድን ነበር ጴንጤ ምንም መፍትሄ የለውም
@kedestkasa4667
2 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል ሰንቱ በጎረቤት ልጅ በአክሰትና በአጎት ልጅ ተደፍሮ ህይወቱ የተበላሸበት ቤት ይቁጠረው። እሷ የመጣችው እልህና ቁጭት እንዴት ላዋርደው ወይም ሌላ ሰው እንዴት ይሰማ እንጂ እራሷን ወደ ሰላም ለማምጣት ዝግጁ አትመሰልም እርዳታ ያሰፈልጋታል። የሳይኮለጂ ድጋፍ ጌታ ከአንቺ ይሁን አይዞሽ።
@ziyadaakmel6598
2 ай бұрын
ፀጉራ እንዴትያምራል።
@አማንኮ
2 ай бұрын
ትልቁ ጥፋት ነብስ ማጥፋታቸው ነው ፣ ልጁ ቢወለድ ኖሮ እንዲ አትሆንም ነበር ፣ እነሱ ባጠፉት ልጁ ለምን ተገደለ ፣ብቻ ያሳዝናል አላህ ይድረስላቹ ፣፣
@mercymercy9309
2 ай бұрын
በጣም ሚያሳዝነው በዛ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እየተወራ በ18 አመት የ6 ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች። በየሰው ቤት ነው ያደገችው እቺ ሴት በጣም ታሳዝናለች ግን እናቷ አክስቶቿ የአክስትም ልጅ ነርስ ሂሩት በጣም መጥፎ ሰዎች ናችሁ። እሷስ የአይምሮ ችግርም አለባት እናንተ ግን ዘመኗን በለቅሶ በሀዘን እድሜዋን ጨርሳችሁ ለውርስ ብላችሁ በየሚዲያው ቀለዳችሁባት። እቺን ሴት ከዚህ ቤተሰብ ለይቶ ማከም ነው 😢30 አመት በላይ እንደታመመች 😢 40 አመት ይሆናል አለች ወይኔ 😢😢😢😢 አይ በጣም ፀያፍ ቤተሰብ ነው። በአጠቃላይ የተበከለ የተመረዘ እሷም በዛ ሰአት ወዳው ነበር ምታስበው እንደ ባል ነበር ሚስት ነበርኩ አለች 😢😢😢😢
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
ምን አይነት ቅሌታም ነሽ ግን?በማታውቂው ነገር ብዙ አስታወክሽ፣ከመናገርሽ በፊት አስቢ ሂሩት፣የሂሩት እናት ለዚህች ሴት በጣም ደክመዋል እነሱ ከጎናቸው ባልቆሙ ገና ድሮ እናት እና ልጅዋን እንደልማዳቸው እንደ ህፃኑ ገለው ጋሮ ይቀብራቸው ነበር።በማታውቂው ነገር አትቀባጥሪ አስበሽ አውቀሽ አጣርተሽ አውሪ።ፍየል ከመድረስዋ ቅጠል መበጠስዋ ሆነብሽ።ማውራት እችላለሁ ተብሎ አይወራም።ነውር ነው።ነውር እወቂ።
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
እነሂሩት በየፓሊስ ጣቢያው፣በየፍርድቤቱ ፣በየሆስፒታሉ አብረው እስከ አሁን ይንከራተታሉ።የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሆንሽ።
@mercymercy9309
2 ай бұрын
@@ዳዊትዴቭ አረ ዝም በይ እንዴ አሁን በውርስ ጉዳይ ነው በፊት ዞር ብለውም አላዮትም ትቀልጃለሽ በ18 አመት የተደፈረች 30 አመት ሙሉ አፋቸውን ዘግተው ልልጅቷ አስበው አይደለም የገንዘብ ጉዳይ ነው።
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
@@mercymercy9309 አረ እንደው ምን አይነት በሬ ወለደ ነሽ????አንቺ ነሻ አጠገባ ሆነሽ ያገዝሻት????የደፋሪው ቢጤ ነሽ።
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
@@mercymercy9309 ምን አይነት ቱሪናፋ ጡሩንባ ነገር ነሽ።እባክሽ ከመናገርሽ በፊት አስቢ።
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
2 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ስሜቷ ራሱ ከላይ ያስታውቃል ውስጧ ስብርብር ብሏል እህእህ😢💔💔በድጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ምንም ባላረግልሽም😢😢😊😊❤
@marmwitdesaley6815
2 ай бұрын
የኔ እናት እዴት አጀት እንደምትበላ እዲህም ተጎሳቁላ ወየበትዋ
@semretwondimu5337
2 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር አቅም ሰጥቶሽ ይችን ትንሿን ሰናይት አይዞሽ ብለሽ አለሁሽ ብለሽ አድኛት ። ለሌሎችም ምሳሌ ሆነሽ ካንቺ ተምረው እንዲድኑ ምክንያት ያድርግሽ። እሱን ይቅር ማለት አለማለትሽም ምንም አይደለም። እሚጠቅምሽም እሚጎዳሽም ነገር የለውም። አንቺ እራስሽን እወቂ እደገናም ከራስሽ ጋር ተዋወቂ። እንደውም ይህችኛዋ ሰናይት ትንሿን ሰናይት ይቅርታ ልትላት ይገባል። እንዳትድን እያሳመምሻት ያልሽው አንቺ ነሽ ።
@rutafruh6588
Ай бұрын
እነዚህ ውሾች ስሜታቸውን መቆጣጥር ስላልቻሉ ዕድመችን ሙሉ እንሰቃያልን 😭😭😭
@AddisBirru
2 ай бұрын
ማንዬ ተባረክ እርዳታ የሚያስፈልጋት ይመስለኛል፣
@Heavennebiyu
2 ай бұрын
እዉነት ግን የዚች ሚስኪን ህይወት እንደዚህ ባክኖ ማስቀረቱ ምን አይነት ስሜት ሰጠህ ?!💔😡 ጥያቄዉ ለደፋሪዉ እና እናቱ አዘንኩ 💔😡💔😡💔😡💔😡😭😭😭😭😭 ይችን የመሰለች ቆንጆ ባክና እንድትቀር ያደረጋችሁ ወዮላቹ ፍርድ ከሰማይ ይጠብቃችኋል😭💔😭💔
@elinebaye1504
2 ай бұрын
የኔ ናት አይዞሽ የጅን ያገኛል🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@erros1535
2 ай бұрын
O the mother is so, sweet sad story . Mani May Allah brightens your life in Dunia and here after. Everything you do very amazing , exciting. I am proud of you you are a good man.
@zerihunabera-yc2yr
2 ай бұрын
ማኔ እንዴት ነህ ? ሁሌም እግዚአብሔር ይወድሃል ።የዚህችን ልጅ ህይወት አድነሃል ።አሁን ላለችው የባዕድ አምልኮ መናፍስት መምህር ተስፋዬ አበራ ን ብታገኝ ! ለመንፈሳዊ ህይወቷ መልካም ይሆናል ከነዚህም መናፍስት ነፃ ትሆናለች ።
@elhandle-t4
2 ай бұрын
እህታችን ውስጧ በጣም ተጎድታለች እና ወደ እግዚአብሔር መንግስት ትቅረብ በመጀመሪያ ንስሃ ገብታ የይቅርታ ልብ ይኑራት ኢየሱስ የእደገና አምላክ ነው ኢየሱስን እንደግል አዳኟ አድርጋ ትቀበል ሌላው የህክምና ባለሙያ ያስፈልጋታል❤❤❤❤❤
@selamhaile5222
2 ай бұрын
ማኔ አግዛት እኛም እፀለያለን ጥሩ ሆኔታላይ አደለችም
@jjji7543
2 ай бұрын
ይችን ልጂ ሌላም ቦታ አይቻታለሁ ገኒ ላይ ታራኳ ያሳዝናል አላህ ያውጣት ካለችበት ነገር ላይ
@woyneshetabera2116
2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች የሳይኮሎጂስቶች ድጋፍ ያስፈልጋታል
@tesfutsegay9236
2 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ተጎትድታለች ❤
@galaxyim8630
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@kokeabayen9855
2 ай бұрын
ተባረክ አረዳድ ስትችል እኔም ብዙ ተማርኩ አተህ❤ተባረክ ወድሜ
@tebebtubeMM
2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ጉዳትዋ ከባድ ነው ህክምናና መንፈሳዊ እርዳታ ያስፈልጋታል በርግጥ ይቅርታ ማድረግዋ መልካም ቢሆንም ከቃል የዘለለ እንዳልሆነ ያስታውቃል ለመዳን ግዜ ትፈልጋለች ቀስ በቀስ በተለይ በመንፈሳዊ ህይወትዋ ትልቅ እገዛ ከተደረገላት ትስተካከላለች እግዚኣብሔር እኮ ያጽናናል ያበረታል ይደግፋል እንባንም ያብሳል እህቴ ፈጣሪ እሱን በማወቅ በመፈለግ መንፈስ ይሙላሽ በልብሽ ተሸክመሽ የኖርሽውን የልጅነት ሀዘን እግዚኣብሔር ያውጣልሽ በቃ ይበልሽ ይርዳሽ አይዞሽ እግዚኣብሔር ታሪክን ይቀይራል አዲስ ያደርጋልና ተስፋ አትቁረጭ❤❤❤
@koniguta1174
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልቧን ለይቅርታ አራራላት ኣሜን
@yordadebrom1184
2 ай бұрын
Ayzosh yenie eht Egzabher yabertash you so Beautiful 😻 ❤
@erros1535
2 ай бұрын
Specially, taking out the baby, after 6 month and putting the womb in the box, it gave me a goose bumps.
@BD-rn8vc
2 ай бұрын
ልጅቷ ትልቅ የእእምሮ ህክምና ያስፈልጋታል 💔💔💔
@dawitzewdie8624
2 ай бұрын
ኧረ ይህቺ ልጅ የስነልቦና እርዳታና የምትሠራው ስራ ያስፈልጋታል
@Almetshay
2 ай бұрын
እቺ ላይ በጣም ተረጋጋግታለች ትሻላላች የገኒ ሾው ላይ በጣም ሰሜታዊ ነበረች ተመሰገን ነው እዚ ላይ ማኔ አግዛትና ህመሟን ማጥፋት ባትችልም ልታገግም ትችላለች እርዷት እባካቹሁ
@rozakebede2610
2 ай бұрын
Temelesachu sitemetu esua satesik enen kedeme daku kedestaye bezat temesigen amkake🙏 esikemechereshaw erdat am so happy mane tebarek 🙏🙏i respect you🙏
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
2 ай бұрын
እንዲ አይነት ወዶቺን አላህ ያጥፋቸው 😢
@abaia6186
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካሁን በኃላ በ ዚህ አትሰቃይ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ መምህር ተስፋዬ ሰለ ክፉ መንፈስ ሲያወራ ምን ይላል እል ነበር የዚች ልጅ ታሪክ በቤተሰብ ሲመለክ የኖረ ሰይጠን ከቤተሰብ ጋር ወሲብ እንደሚያሰፈጽም ሐይማኖት እንደሚያሰቀይር እንደሚያሳብድ እራስን በራስ እንዲያጠፉ ዝሙትን እንደሚፈጽሙ ግብረሶዶም እንዲሆኑ ያረጋል መምህር ተስፋዬ በደንብ ሲያስተምር ሰምቻለሁ ይገርማል ። እግዚአብሔር ይገሰጸው ።
@selamhaile5222
2 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሳ ወደ ልባነዋ ይመልስላት
@ንብቱዩብ
2 ай бұрын
የኔ ናት አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ 🥺🥺🥺🥺
@ሰላማዊ-አ6ረ
2 ай бұрын
እውነተኛ የእግዝአብሔር ፍቅር ብገባን ኑሮ የሰው በደል በፀጋ እንቀበል ነበር:: የበደል ጥግ ቢገጥመንኳ የፀጋ ክብር ያጎናፅፈናልና በይቅርታ በፍቅረ እግዝአብሔርና በፍቅረ ሰው ንኖር ነበር:: ደግሞ ተበድለን ሳለ ስንቀየምና ለመበቀል ስንፈልግ የከፋ ሀጥአት እንሰበስባለን😢😢😢😢 አምላክ ለሁላችን ንፅህ ልቦና ይስጠን😢 ካንቺ ብዙ ተምርያለሁ በነገራችን ላይ
@sheref2918
2 ай бұрын
Bro keep it up you are so blessed person
@birtukanGirma-wc4ku
2 ай бұрын
ማኔ ምን ሆነህ ነው ዛሬ ይች ልጅ እኮ ጤነኛ አይደለችም መረዳት አለብህ እሱ እንጂ እሷ ተጎጂ እኮ ናት ውዴ ጮህባት እኮ ተረጋግተህ አስተምራት ቅድሚያ ከጤናዋ ትሁን የልጅቱም ፎቶ መለጠፍ አለበት ሌላም ሰው እዳይጎዳ ባይ ነኝ
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@user-dn4yr5oo8j
2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ስንት ጉድ አለ ይህን ማድረጉን እያወቁ እሱን እዚያ ማስቀመጣቸው ያሳዝናል
@geemayle7969
2 ай бұрын
በገነት ንጋቱ የአክስቶልጂ ስትመሰክር ሰምቻለሁ !ጠይቄው ምችግር አለው እግዝያብሄርም አዳምና ህይዋንን አጋብቶል የአክስት ልጂ normal ነው አለኛ አለች😭😭😭ሰው መስለው ሰይጣኖች አሉ!!
@aynadisyenealem7152
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመነሽ ይባረክ
@erros1535
2 ай бұрын
Wow! When is the Ethiopian people would learn, the people need to be educated.
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
2 ай бұрын
ማኔ ትግስትህ በአላህ ስም አላህ ይስጥክ
@ethiopiawitethiopiawit1169
2 ай бұрын
አምሮዋ ላይ ስራ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳት
@Rahma-td6er
2 ай бұрын
😢😢😢😢 አይመከራሽ አብሽረ የኔ እናት😢
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
እንዲህ አይነት አሳዛኝ ታሪክ አቅርባችሁ ስልክ እና አካውንት አለመለጠፍ ምን ማለት ነው????????????አረ ስልኳን ለጥፉ
@BelaneLulseged
2 ай бұрын
በጣም ያማል የልጅዋን መቃብር ደፋሪዋን ቀን በቀን እያዩ መኖር እንዴት እንደእብድ አያረጋት ሚስኪን ለዚህ ሁሉ ቤተሰብ ጉዳችንን ሰው አይስማ እያለ የሰው ህመም ያብሳል ስንቱ በየቤቱ በቤተሰብ አባል, ዘመድ የተደፈረ ቤት ይቁጠረው 😢
@ዳዊትዴቭ
2 ай бұрын
እባካችሁ እኔ በቅርብ አውቃለሁ ሴትዬዋ የስኳር፣የደምግፊት፣የኮልስትሮል ታማሚ ናቸው።በባዶ ሆዳቸው መድሀኒት ይውጣሉ እባካችሁ የሚረዳቸው ካገኙ ስልካቸውን አካውንታቸውን ለጥፉላቸው።ቪዲዮው ብቻ መታየቱ ምን ይፈይዳል?????
@rozakebede2610
2 ай бұрын
Temelesachu sitemetu esua satesik enen kedeme daku kedestaye bezat temesigen amkake🙏 esikemechereshaw erdat am so happy mane tebarek m🙏🙏
@አስቴርአባተ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@MihertMercy-n5d
2 ай бұрын
የኔ እናቴ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
@Akielsa
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን😢 እኔን እህቴ😢 ማኔ ትህግስት ዋልተንጉስ እንድታያት አድርግ የስነልቦና ድጋፍ ታድርግላት እባክህ
@Arega-ug1uy
2 ай бұрын
የሀይምሮ እክምና ያስፈልጋታል በውነት
@BelaneLulseged
2 ай бұрын
አይዞሽ እናትዬ . እኔም እንዳንቺ ካንድም ሁለት ዘመድ ደፍረውኛል ጭራሽ ካንዱ አርግዤ በልጅነቴ ሀጥያትን ማስወረድን አደረኩ እስከዛሬ ለማንም አልተናገርኩ , ለአማካሪም አለመናገር እራሱ ጉዳት አለው ከ2 ልጆቼ አባት ጋር አብሬ አልኖርም ያሳለፍኩት ሀይለኛ አድርጎኝ ቶሎ አትንኩኝ የማለት ፀባይና ወንድን አለማመን አለ በዛ ላይ እናትና አባቴ በልጅነቴ ስለተለያዩ ምንም ጥሩ ነገር የወሰድኩት ያየሁት የለም ስለ ትዳር ወንድ ወዘተ . እድሜ ሲጨምርና ልጆች ሲያድጉ እራሴን ለማከም ብዬ ሁሉን ለእግዚአብሔር ሰጥቼ ዝም አልኩ . ስለዚህ እረዳሻለሁ . እሱ ተሰማውም አልተሰማው ይኖራል ኑሮውን ወልዶም ከብዶም ይሆናል እና አንቺ ለምን ትቃጠይ እርዳታ ወስደሽ ለፈጣሪ ትተሽ ለመኖር ሞክሪ እባክሽ .😢
@manyazewaleshetu
2 ай бұрын
0910626529 text me on my whats app
@ዳዊትዴቭ
Ай бұрын
ይህቺ ሴት መገናኘት ያለባት ከተጎጂዋ እንጂ ካንተ ጋር አይደለም አንተ ለሚዲያህ ፈለካት ትገርማለህ።ባለታሪኳን ሠው እንዳይደውልላት ስልኳን አለጠፍክም ከደፋሪው አትለይም ተንኮለኛ ነህ።
@ዳዊትዴቭ
Ай бұрын
እህቴ ከልጅትዋ ጋር ተገናኙ
@ዳዊትዴቭ
Ай бұрын
በትክክል ያንቺ ምክር ያድናታል ሌላ ሚዲያ ከቀረበችበት ስልኳን አግኝቼዋለሁ ልላክልሽ።
@ዳዊትዴቭ
Ай бұрын
እባክሽ ሠናይትን አግኛት እሱ ለጥቅሙ ነው የፈለገ
@erros1535
2 ай бұрын
May Allah help you and your mother.
@MemeMeme-jh6pq
23 күн бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን
@tsehayhussein6333
2 ай бұрын
በጣም ነው የምታምረው
@DhsjsSud1jsjs
2 ай бұрын
ማኔ ዘመንህ ይባርክ
@ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ
2 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ሆይ እርዳት
@haregeweinabdisa8967
2 ай бұрын
ስታሳዝን እባክህን ወንድሜ መረዳት ያለባት ሴት ናት የአእምሮ ሐኪም ባለሙያ አገናኛት
@enditesfaye961
2 ай бұрын
ፍሚሊ የሠዉን ማደግ የምትፈልጉ please 2k asgebugne🎉❤❤❤
@ruqaya2034
2 ай бұрын
ውንድሜ ወላሂ ልታስረዳት የተቀምከው መንገድ ወላሂ ትክክል ነክ እናቴ ወላሂ አላህ ከጉንሽ ነው ኢሻአላህ ከዝህ ችግር እንደምትወጭ እርግጠኛ ነኝ የኔ ውድ እናት ወላሂ መርዳት ምትችሉ የሳይኩ ዳክተሮች በአላህ ተባበራ😢😢😢😢እባካችሁ እርዳት ከአላህ ከይ ጀዛችሁ አላህ ይከፍላችኋል
@rozakebede2610
2 ай бұрын
Uuuuufffffffggg yamal wusitua bechenket temoletual yenenat Egziabher yirdash🙏🙏🙏
@ላስታመዉብቻየንየስደትኑሩ
2 ай бұрын
የኔ እናት😔💔
@stelalegesse5875
2 ай бұрын
Egziyabehar yemsgen good job manyazwal
Пікірлер: 248