KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#🛑በመድናችን
Күн бұрын
#🛑በመድናችን
Рет қаралды
8,168
ፋጡማ ወሎ አቀስታ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 311
@Tube-ko1lj
2 ай бұрын
በግል መጠየቅም ማዘዝም እቃ ማሥገዛትም የምፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ #0914256745#🇪🇹
@mominabegum6798
2 ай бұрын
Yanawed.cojame.tdrssu.alhue.wye
@ፋፊቢንትሙሀመድ
2 ай бұрын
@@Tube-ko1lj እሺወደእቃትገጁልኛለሺኢሻአላህ
@Tube-ko1lj
2 ай бұрын
እሽ ውዴ ይገዛልሻል ኢንሻ አላህ
@Tube-ko1lj
2 ай бұрын
ይላክልሻል ውዴ
@foziyafoziya184
2 ай бұрын
የትነውየምትኖሪው ኢትዮያ ሀገርሽ
@الله-ذ8ل1ي
2 ай бұрын
የሰው ወሪ አትስሚ በርች እህቴአመስጋኝ ሁኝ❤❤❤❤❤❤ባልሺም ማሸ አላህ ነው በአላህ ተመኪ አላህ በቂያችነው ለሁላችንም ሰሉ አለ ነብይ❤❤
@saberatemo
2 ай бұрын
ፈጡመን መቶ ሽ አሰገቡአት የሚትሉ በለዪክ አሰዩን 🎉❤🎉❤🎉❤
@AumuSumeya
2 ай бұрын
ኢንሸአላህእናስገባታለን❤
@شيخةالعتيبي-ض5ل
2 ай бұрын
ፍጡሜ ዝም በያቸዉ የቀና ብዙ ያወራል አትናደጂላቸዉ አች መልካም ና ጠካራ ልጂ ነሽ በርች አይዞሽ❤❤
@fousiadxb987
2 ай бұрын
ፍጡሜ በአላሕ ጫዉ ተራ አባቴን ቀርፀሸ ላኪልኝ በአላሕ በላይ በኩል የከብት ጫዉ እሚሸጥበት በመጀመሬዉ ላይ ነዉ እሚይዘዉ
@myoutube1806
2 ай бұрын
ሚስኪን አሳያት ፋጡም
@የወሎልጂፍቅር-ቘ4ኸ
2 ай бұрын
ማነው 😢
@ሪምወልየዋ
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ኢማንይመር
2 ай бұрын
የት ሀገር ሁነሽ ነው አባትሽን ከጫው መሸጥ ያላወጣሽው 🚶
@Tube-lv7sb
2 ай бұрын
😮😮😮ስራ አይደል እደ ከሷ መጠብቅ አይጠበቅበትም @@ኢማንይመርሰው ጤና ከሆነ😮😮
@azmra-y3u
2 ай бұрын
የኔ ውድ ዝበያችው እነህ ባለጌ ናቸው ሀስድ❤❤❤❤❤❤❤
@hewaders4165
2 ай бұрын
እንደኛው በስደት ተንከራተ ሃገር የገባች ጀግና ሴት ናት እህቴ አብሽሪ
@ቡራቅ-ረ5ጠ
2 ай бұрын
በብዛት ኮሜት የሰጡሽ ልጆቻን ጥላ ሄዳለች ስትይ ሳይቸግራት ልጆቻን ጥላ አትሄድም አቺስ መሀመድ ልጅሽን ጥለሽው ሂደሽ የለምወይ ነው ያሉሽ ትክክል ነው ያሉሽ ስለልጆቹ ሁሌ አትደጋግሚ ከቻልሽ እደልጆችሽ ያዣቻው በተረፈ ስለ እናታቸው አታውሪ አላህ ያሳካላት አሳብ ቀይሪ ሲደጋገም ይሰለቻል ደሞ ኮሜት ለምን ተሰጠኝ አትበይ ካልፈለግሽ ኮሜት መስጫ ቦታ of ማድረግ ትችያለሽ ምን አናደደሽ።
@zekiya7868
2 ай бұрын
እዳ እናተ ምን አገባችሁ በሠው ኑሮ እነሡ ደህና እየኖሩ የናተ ማሽቃበጥ
@AumuSumeya
2 ай бұрын
ምንአለ ከአፋችሁጥሩነገርቢወጣ አይአበሻ ታዳፋጡማ ብትሰደድልጇንአሳድጋነዪ ህፃንጥላመሰላችሁ የማታቁትንመፈትፈት
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
2 ай бұрын
አወ ሰው ካልጀገረው ከልጁ አይለያይም ልጅቱ ወዳ አደለም ደሞ ሳገባባት እኔ እደሷ ስላልሆኩ ነው ትላለች
@myoutube1806
2 ай бұрын
አላህ ሶብር ይስጥሺ ይስጠን ፋጡም ለስደቡሺ ሳይሆን በክብር ለሚመክርሺ እና ለሚፆፉልሺ ነው መልስ መስጠት ስለዝህ ጉዳይ ባታወሪ ይሻላል እንደ እህትነት እኔ የምመክረሺ ከእናታቸው በላይ ማንም ለያስብ ሊጨነቅ አይችልም የልጆቾን ነገር ለሶ ተይላት ውስጦን እያመማት ይሆናል ሶብር ብታደርግ ጥሩ ነበር ግን የተስማት ነገር ይኖራል አታስፈርዱን የሶን ለሶ እንተው ከቻልሺ ከአላህ ታገኝዋለሺ አሳድጊያቸው ስርታ ትምጣ የልጆችሺ እህት ወንድሞች ናቸው አንችም ብለሺዋል ካልቻልሺም ምንም ማድረግ አይቻልም ሁላችንም የሀገር ልጆች ነን በየ አብዛህኛው ቤት ያለ ገበና ስለሆነ ያላችሁበት ሁኔታ ዝም ማለቱ የተሻለ ነው ሙሀመድን እያማከርሺው የወጣት ጪንቅላት አድስ ሀሳብ ስለማያጣ ሌላ አይድያ ይዛችሁ ኑ እኔ ልጠቁማችሁ ሙሀመድ ጎደኛቹ ጋር ዘመዶቻችሁን የገጠር ለዛ ተረት ቁም ነገር ምክሮች ወሬወች የሚችሉትን ምናም አላህ ይሁነን ይሁናችሁ እኔ በሁላችሁም ላለመፍረድ ማሀል ላይ ሁኝ ነው ስኮምት የነበረው ስው ነኝ እና ስህተት ካለው ቅር ካስባላችሁ አፉ በሉኝ ካሁን ቡሀላ ኮመንት ማድረግ ላቁም እንደ ብየ እማስብ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ተኙተን መነሳታችንን የማናውቅ አቅም የሌለን ደካማ ሰወች ፍጡሮች ነን አላህ ስላሙን ያውርድላችሁ ያውርድልን
@ሰኢድ-ሰ7አ
2 ай бұрын
አትናደጂ ማሬ❤❤❤❤❤
@seadaibrahim5459
2 ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ሰው ያልበላውን ያካል አብሽሪሪሪሪ
@zነኝወንድሜንናፋቂ
2 ай бұрын
በጣም..ተሳሳሽ.እህቴ..በነሱ.እሷን.አትሳደቢ.ጥሩአደለም..ተያቸው.ወለሂ..ለልጆቹ.ያለሽ.ፈገግታ.ደስ.ሲልነበረ.ግን.አትሳደቢ.እሷን.ተያቸው
@fatemahmohamed2233
2 ай бұрын
ቆይ. ግን. እኔ. ለቤትሺ. አድስ. ነኛ. ግን. የሀገሬ. ወንድ. ይገርማል. አንዷን. ማስተዳደር. ሣይቺል. ሁለተኛ. ይገባል.
@amufoziya77
2 ай бұрын
ስላምፍቅርአንደነትለሀገርቸ አላህስምያምጠልህ ወድይሀገርልጅቸ በስድትያላቸሁ ያስብናውተሳክቱእንገባሀገርቸንን በቅንንትስብስክራብ አርጉኛ አሳደጉኛ
@القرانالكريم-ض3ب
2 ай бұрын
እሷም ልጆቿን ታሳድግ አችና እሷ ተመካከሩና እየተጋገዛችሁ ኑሩ 1ወንድ 4 ይፈቀድለታል አይደል ምን ችግር አለው ፈጣሪ ሲያሳምር እጅ ያባትም ልጅ ከእናት ልጅ ይበልጣል የኔ የባሌ ኣባት በጣም ገበሬ የገበሬ ሀብታም ነው እና ወላሂ 3 ሚስት አለው ሚስቶቹ ግን እህት አማቾች እጅ መሳኖ አይመስሉም አንድቱ እኳ ብታጠፍ 3 ይወቃሉ😅😅😅😅😅 ወላሂ እግዳ ሲመጣ የመጀመሪያዋ እግዳጋ ትቀመጣለይ ሌላይቱ ባን ስታፈላ ሌላይቱ አዛባ ትዝቃለይ በጣም ነው የሚገርመኝ አንዷ አጥፍታ አንድ ግዜ 2እጎታ ውስጥ ደበቋት ወላሂ አውጡ ብሎ በአለጋ የተገረፍትን አረሳውም😅😅😅😅 ቤታቸው አንድ ግቢ ነው አረምም አንድ ላይ ነው በጣም ደስስስ ነው የሚሉት እና አች ብዙ አይተሻል ተመካከሩና እሷም ልጆቿን ትያዝ አችም እደዛው ባይ ነኝ ሚድያ ላይ እስከወጣሽ ድረስ መተቸት ግድ ነው ሁሉም ይወደኛል አትበይ መተቸትም መገምገምም ግድ ነው
@fatimarashid3481
2 ай бұрын
አብሽርእህትየኔአባት3ትሚስትነውያለው
@daniaalmi4287
2 ай бұрын
ዝበያቸዉፋጡማየ;የሚጠሉሺናቸዉእድህየሚሉሺ
@ኡሙ
2 ай бұрын
ሀቢበቲ ንቀሺ ተያቸው የማይረባ ኮሜት አትመልሺ ወላሂ ጥሩአይደለም ልጆቹ የልጆችሺ ሥጋናቸው ያረብም ልጂ አሣድገናል ተያቸው ሠው ያሣሥታሉ
@HayatHayat-p6s
2 ай бұрын
ደጉያገሬሰው አላህይጠብቃቺሁ😍
@fatumara3244
2 ай бұрын
ማሻአላ ፋጡሜ ሙሽራ መስለሻል❤️❤️❤️
@نايفالحربي-ق8ي
2 ай бұрын
Mke❤❤❤❤❤❤❤
@هلا-ن4غ
2 ай бұрын
አይዞሽ እናቴን መሳይ እናቴን ትመስሊኛለሽ ሀቢቢቲ እናቴ❤
@MmkkWkeej
2 ай бұрын
አየዙሽ የኔወድ ዝብያቸው🎉🎉 መጥፉ ኩሚት አታንቢ🎉🎉
@kedrozil4925
2 ай бұрын
ማሜ ግን እርጋታው ማሻአላህ ነው❤❤❤
@Seada11
2 ай бұрын
የፋጡም ቤተሠቧች አበረታቱኝ ውዶቸ
@zinetendris9240
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መሺአላ ፋፌዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤አላህ ጡሩ ዴርጃ ያድርሰሺ❤❤❤❤❤❤
@athjaathja1785
2 ай бұрын
የሷ፣ወገኖች፣ነው፣የሚሆኑት፣ፍጡምየ
@EmUibrahim1
2 ай бұрын
ፍጠማዬ ግን ኮሜት አባበሽ መልስ አትስቺ ሂወትሽ መሪ ለልጆችሽ ❤❤❤❤
@skettube4149
2 ай бұрын
ኮሜንት ስታነቢ የሚጠቅምሽን አንሽ የማይጠቅምሽን አይተሽ እልፍ በይ ።
@KenziKinzi
2 ай бұрын
የኔውደዝበያቸው❤❤❤❤
@zinetendris9240
2 ай бұрын
❤❤❤❤ዝበያቼው ሲጄመር የልጂነትሺ ባል ነው❤❤❤❤የኔ ጄግና❤❤❤ለወሬኛ አታሰቢ በሀላልጂ ባሀራም አልገባሺም❤❤❤ሲጄመር ወድልጂ አቅም ካለው ሁለትኮ አይዴለም አራት ማግባት ይችላል አልሀምዱሊላ ማለት ነበርባት ኮሜታተሮች ተርጋጉ እያሰባችሁ❤የልጂነቶአ ባልኮነው❤❤❤❤❤❤ዝበያቼው ፋፌዬ❤❤❤የኔ ጄግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زوزوبتسعيد
2 ай бұрын
ለሁሉም. እኮ. መልስ. አይሰጥም. ሁቢ. ዝም በያችዉ
@eys9496
2 ай бұрын
ጀግናነሸ አይዞሸ ጠካራሰዉ አይወደ ድም🎉
@ሠአዲአህመድ
2 ай бұрын
ዝበያቸው ውደ እራሳቸው የማያረጉትንነው የሚቀባጥሩት ኮሜታቶች እናተብቶኑ ምንታደሰጉነበረ ወላሂ እኔ አደቃታለሁ አትፍረዱባት ምን በወጣት አቤቷነው የተቀመጠችው እቤቷ አልሄደችባትም ለሂሌናችሁ ፍረዱ❤❤❤
@Qqqrtttr-oi6uz
2 ай бұрын
እኔም እህቴ ያለ እናት ያለ አባት ያሣደገቻቸውን እህቶቸን ትታቸው ወደ ስደት መጣች ህዝቡ ኢቶ መኖር መሮታል አላህ በሃገራችን ተሠትረን የምንኖር ያርገን ያረብ
@saadaahmed420
2 ай бұрын
እየመጣሺ ስለሰው አትቀባጥሪብን
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
2 ай бұрын
ሳህ
@Rahamaghamdui
2 ай бұрын
ሀገራችን ላይ ሁለተኝ ትዳር እደ ህገወጥ ቤትነው የሚታየው ተቀባይነት የለውም ስለሆነው እሱም መህድ የለበትም
@Awollotube
2 ай бұрын
ዘበያችው ሰው የሚለው አያጣም 👍👍👍
@HaySss-lx6ke
2 ай бұрын
እህቴ የትናትናውቪዶውች አነገግርሽ በጣምሥህተትአለበት ኛኮመታሮችም መብትአለን የማርም
@ሰሚርቲዩብ-ጀ3ደ
2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም እኔ የምለው ስለሰው አታውሪ ስለራስሽ አውሪ ጡሩ አደለም እሶ ስላች ምን አለች ልጆቿን ለባሏነው ሰታየሄደችው አች እሚይዝልሽ ስላለ ይሆናል እሷደሞ እሚይዝላት የላት ይሆናል አችሲጀመር ለምን ስለሷ ታወሪያለሽ በተረፈ በርች
@MedinaAhmed-q4i
2 ай бұрын
Waleyikum selam worahmetulahi woberekathu. Ahlef f & m ye yene derbaba❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@aahlam82
2 ай бұрын
ፋጡሜ ኮሜት አትለቃቅሜ ተያቸው መጀመሪያ ያንች ነበርኮ ለማንም ኮተታም መልሥ አያሥፈልግም
@hayatihayati9170
2 ай бұрын
ዝበያቸውእህቴ. ልጆችሽንታድአባትይሻላ ል. ሲጀመርሙስሊም4ይፍቀዳል❤❤❤❤የኔውድየኔጀግና
@halimaomar7769
2 ай бұрын
ፍጡሜየ ለወሬኛቦታአትሥጪምንሁነሺነውንቀሺአተይምደየእረተይእህትዝምብለሺሥራሺንሥሪይእህትልጇቹደግሞለአላህብለሺእንደልጇችሺእያቸውአስድጊያቸውመልካምሥራለራሥነነገእነዝህልጇችአድገውያመስግኑሻልማማየደግሞየልጅችሺሥጋናቸውእህትለወሬኛዝበያቸው
@fawziyaawal
2 ай бұрын
የኔ ጌታ አይዛህ እናቱን መሳይ
@ዙሚዙሚ-የ9ዠ
2 ай бұрын
ስላንች መጥፎ የሚያወራ ካንች በታች የሆነ ሰው ነው ለሁሉም አትመልሽ ውዴ አብሽሪ
@hayatihayati9170
2 ай бұрын
አሰላማልይኩምእህት አይዞሽእህቴበርቱልኚ
@ToybaHussne
2 ай бұрын
የኔ ውዴ እህት በርችልኝ የኛ ሠው የሚያወራው አያጣም❤🎉🎉
@fatumamohammed-ye1rr
2 ай бұрын
ትክክል ነሽ ፍጡማ የሁለት አመት ልጂ እንደት አንጀታቸው ጨክኖ ነው ግን ጥለው የሚሄዱት ሴቱ 😢 ልጆቹ ያሳዝናሉ ትንሽ ጠንከር ሊሉ ችግር የለውም ነበር
@AumuSumeya
2 ай бұрын
ዋሌይኩምአሰላም ፋጡማዬየኔዉድ አትናደጂአዳዱሰዉሆንብሎሰዉንለማናደድነዉየተፈጠረዉ ሀያቲጥሩነትሽንቀጥዪበትአላህይጨምርልሽ❤
@zinetendris9240
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዝበያቼው ሳህ የኔውድ❤❤ የኔ ጄግና እህት❤❤❤❤❤❤ሀላል ነው ሀራም አይዴለም❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ ማሜ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbCd-nv1ec
2 ай бұрын
አብሺሪ ፍጡም አትስሚያቸው አንች ጀግና ሴት ነሺ የኔውድ እኔም እንዳች እልጀ አባት ጋ ስመለስ ብዙ ነገር ተብያለሁ ግን ማንንም አልሰማ ምክንያቱም ለልጂ ጀግና እናት ነኝ
@tabiagfddd
2 ай бұрын
አይዞሽ እህት ምችግር አለው የልጅሽአባትነው አችነሽ የመጄመሪያዋ እነሡንም ሢመጡ ተንከባከቢያቸው የጄራናት መሆን መከራነው
@الله-ذ8ل1ي
2 ай бұрын
አችም አትመልሺ ያነበብሺውን ሁሉ እህቴ
@zainabqasim3023
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mdjoynal6257
2 ай бұрын
እኔ እወዳችሁ አለሁ
@fatimarashid3481
2 ай бұрын
❤❤❤❤አብሽርእህት
@naimaahmed3300
2 ай бұрын
ውይሀገረችሠላሟዬብዘልን
@semiramohaned
2 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ፋጡሜ ባለዬ ጋለሞታ የሰው ሂወት የሚያቦኩ የራሳቸዉን የማያዉቁ መሃይሞች ናቸው ለነሱ መልስ አትሥጭ ዝምምምም ስትያቸው ነው የሚናደዱት
@HawaHassen-m2q
2 ай бұрын
በፍቅር ኑሩ እሷም አንችም ልጆቹም ውደ ኮምቶች እኮ ችግር አለባቸው አልታወቃቸውም እንጅ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
2 ай бұрын
የማሜ እርጋታ እንደት ደሥ ይላል ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ
@Samira22Samira22-ul8fs
2 ай бұрын
ኮሜታተሮቺ እደኔ ሰምታቺሁ ዘምአትሉም አታደክሩ
@ማርያምየእናቴ
2 ай бұрын
እርሱን አይቼ ሀገሬን ላይ ስገባ ወሬው ሌላ 😌
@ሠሚራይማምእብራሂም
2 ай бұрын
እደዚህይለውን አቅሬቢልን ማወቅስላለብን
@athjaathja1785
2 ай бұрын
ፍጡማየ፣አንች፣ጡሩ፣ልጅ፣ነሽ፣አብሽሪ
@ኡሙ
2 ай бұрын
አቴሣሣች ወላሂ ዝምበያቸው ቀተውነው ሠወእኳን ባሉን የሠውባል ይቀማሉ
@ቅማሞች
2 ай бұрын
ዝም በያቸዉ ሰዉ ዝም ብለዉ ይቀባጥራሉ
@Qqqrtttr-oi6uz
2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ በሰው ጉዳይ ገብቸ መፈልፈል አልወድም
@Kedija-c7m
2 ай бұрын
ዘበየችው የጨጩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Make-o3m
2 ай бұрын
ማሻአላህ እርጋታህ ወድም አላህይጨምርልህ ቀጥልበት
@IMAN-yx7uw
2 ай бұрын
ዝብ በያቸው ልጆቹን አሣድጊያቸው. የኛሠወረ ብዙነው. እሚወራው
@AlemnshYouTube
2 ай бұрын
ፍጡሜ እባክሽ ሁሌየ ለኮመቶች መልስ አትመልሽ ይች ነቃላ ሴት ሁላ የሰው ባል ላይ ታለ ኒካ የምትግማማ ሴት ነች አችን የምትሳደበው እናም ለልጆቻችን መስዋት መክፈል ግዲ ነው
@toyiba-ur2ty
2 ай бұрын
ፈጡማየሁሉንምለአላህስጪመልስአትስጪበተረፈማዘርንሰልሚልኝ🎉
@hewaders4165
2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ የኛ ሰው ሁሌም ውድቀትን ነው የሚመኘው አላህን ፍሮ ሰውን በመሳ አጂር አይገኝም ከመናገራችሁ በፊት አሰቡበት ሰውን አታቁስሎ
@hawa-or8xk
2 ай бұрын
ፍጡሜ የኔየዋህ እኔ በጣም ደስ ትይኛለሺ ውደ ስመጣ አይሻለሁ ኢሸአላህ
@TaAba-s4t
2 ай бұрын
እና ፈልጋለሁ ቃሐጥለብ እንደትነው
@halimakassaw1688
2 ай бұрын
ውይይይ ውዱዋ አገሬ እንኩዋንም አሳየሽኝ በቅርብ ነው የተቀላቀልኩሽ አንድ ሁለት ቢደወችሽን አይቻለሁ በርች የሰው ወሬ አትስሚ እዚህ ያላችሁ በተሰቦች እርግጠኛ ነን ብዙወቻችሁ ለጋቦ ናችሁ እና አክሲወን የሚትፈልጉ የአገሬ ልጆች ካላችሁ ሁለት አክሲወን ስላለኝ አንዱን መሸጥ ፈልጌ ነው አንድ እጣ ማለት ነው ህንጻው መሰራት ተጀምሮአል እና ግዙኝ በዚህ ስር ኮመንት አርጉልኝ ቁጥሬን እሰጣችሁ አለሁ ፍጡሜም የምታቂው የሚገዛ ካገኘሽ ንገሪኝ አደራ እህቴ
@اسيامحمد-ج5ت
2 ай бұрын
አብሽር በርቱ
@makme4304
2 ай бұрын
ፈጡሚ አብሸሪ አላህ ያኑራችሁ ለዘላለም እህቴ❤❤❤❤❤ ያገሬ ልጀየሠወ ወሬ አትሰሚ የገነቴዋ
@ehetseid4377
2 ай бұрын
ፋጡሜ. አትከፊየኔቆንጆ. ያንችንጥንካራየማይወዱ ናቸው. ይሔንየሚሉት. በጣምአዲናቂሽነኚ. አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤
@zainbzainb2219
2 ай бұрын
አሰላምአለይኩመ ሰላምነሸአህት በኣላህ እኔ በጠመ ደሰክይኝነበ ገነ አደደግዚ በዙአተናገረ ዘምበለሸ ሰሪሸነሰራ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiyayousef9562
2 ай бұрын
ዉይ ሀገሬ ናፍቆቴ
@fafiAkesta
2 ай бұрын
❤❤
@zulfaslte5424
2 ай бұрын
እህታችን አብሽሪ ወንድማችን አብሽሮ አብሽሪ አላህ ይጠብቃችሁ
@MsNima-y4w
2 ай бұрын
ያኢምሪ😢🎉🎉🎉🎉አይዞሽ
@mekamohammed7556
2 ай бұрын
የኔዉድ❤❤❤ ፋጡሜ አላት ግን❤❤❤ ይቱብ የሚሰራ ሰዉ እኮ ሰደት አለ❤❤❤❤ ዋናዉ መቻል ነዉ
@HawaAseen
2 ай бұрын
ፋጡማ,,ተናደሻል,,የራሳቸዉን,,የማያቁናቸዉእኳ,,
@aishaaisha6991
2 ай бұрын
ልጆነውዴ ባሎ መስሎኝ ማሻአላህ
@adelalbalooshi8054
2 ай бұрын
Masha allah ciikawu desi silii🎉🎉🎉
@የወሎፋኖነኝ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዬዬዬዬ
@sumeyazeyadi
2 ай бұрын
Hulumlgochishinachiw.demoatsadebi.mnknayatum.lgochiuyaznubshial.esoanm.fetari yasakalat.
@طيبهعرب-ذ6ش
2 ай бұрын
እኔ በቅርብ ነዉ መከታተል ነዉ ወደቤታችሁ የመጣሁት ግን ለመጥፎ ኮሜንት ቦታ አትስጡ ባላየ እለፊያቸዉ ምን አገባቸዉ ቢሆን ኖሮ ማለት እና ሆነዉ ሲኖርበት አንድ አይደለም
@user-us5ol6pn9w
2 ай бұрын
የኔ ወርቅ ልጅሽ ያምራል. ልጅሽን ለልጀ❤
@hawa-or8xk
2 ай бұрын
አትናደጂ ዝምበያቸው ውዷ
@userasd5115
2 ай бұрын
አቦዝምበያቸዉ,ሀበሻብዙይላል,ታያቸዉ
@sadakmal1865
2 ай бұрын
ፋጡሚ ዝበያቸው ባንችላይነው የገባችውምንችግር አለው አራት ይችላል ከቻለ እሱ ግን አንዳንድሰወች ብዙ ያስብላሉ
@Zeyineba-i9n
2 ай бұрын
ማሻ አላህ አይዛሻ ማሬ
@fousiadxb987
2 ай бұрын
ዉይ አንደኛነኝ
@zinetendris9240
2 ай бұрын
❤❤❤❤ዝበያቼው ቀተው ነው ፋፌዬ ሲጄመር ላች ትልቅ አጂር ታገኛለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Umukawser
2 ай бұрын
እሷን እረፊላት እኮ ነው ያል ነው ወሏሂ እናዛን ይመሠሉ ልጆቿን ጥላመሄዷ አሳዝናኝ አልቅሻለሁ አይዞሽ በርቺ እሷን ገዘቧን አይቶ እንደመለሳት አንችንም ይለፍልሽ በርቺ ነው የምልሽ እንዳትመለሽ አሏህ ይርዳሽ 😢
@fatumahussentube9631
2 ай бұрын
በትክክል ውድ😢😢😢😢😢
@fatumahussentube9631
2 ай бұрын
ሀቅ ነው ለገንዘብ ነው
@toyiba-ur2ty
2 ай бұрын
አሰዘሺኝወላሂ😢
@user-kc9cd9nv2w
2 ай бұрын
እህቴግንከአፍሽክፉነገርአይዉጣለልጆቹጥሩአይሆንም
@ሀዉይYouTubeቻናል
2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ስለላህ አይሂ ወሰለም ❤❤❤❤
Пікірлер: 311