KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በመኖር ማኖር | ለምን እኖራለው የሚሉ ሰዎች እየበዙ ነው፡፡|
Күн бұрын
በመኖር ማኖር | ለምን እኖራለው የሚሉ ሰዎች እየበዙ ነው፡፡|
Рет қаралды
2,936
Dagmawi Assefa
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 43
@GodisGoodallthetime-u3b
3 ай бұрын
ዳጊዬ ብዘገይም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል የኔ ብርቱ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ለምልምልኝ🎉
@tirualemeyihuna1086
5 ай бұрын
የኔ ወንድም እውነት ነው እረጅም እድሜ ጤና ጋር ያድልህ በጣም ጥንካሬ እየሆነህነው ብዙ የማስጨንቀኝ ነገር አለ የአንተ ትምህርት ስሰማ ግን እፅናናለው
@AnushaShow
5 ай бұрын
ለኔ ጀግናየ ነህ ዳጊየ ፈጣሪየን የምለምነዉ እድሜና ጤና እዲሰጥህ እመኝልሃለሁ
@OmAnwar-dd9kx
5 ай бұрын
ሰላም ልጄ ንግግርህ ትክክል ነው ለሁሉም ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ ነህ ለዚህ ነው ፈጣሪ ዳግም የፈጠረህ መልካም ፋሲካ ለወደፊትም ከቀን ወደ ቀን ጤናህ የተሻለ ይሁንልህ ኑርልን እኔም በዚህ የሰው ሀገር ልጆቼ እየናፈቁኝ በትግስት እየኖርኩ ነው ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ባንተ ሁሉም ለበጎ ነው ሀብት ማለት ጤና ነው ብዙ ወጣቶች ያንተን ትምህርት ማግኘት አለባቸው ተባረክ ።
@tenayetadesse83
5 ай бұрын
እንኳን እደረሰሕ እግዚያብሔር ሕክምናሕን ያሳካልሕ ተባረክ።
@rawudakasim1617
5 ай бұрын
በአላህ ተሱፋ ባሌ ማቁረጥ ውላሂ እኔም ያንተ ታርክ እየሰማሁ ነው ለውደፍት ተሱፋ ማደርጎ ስንቴ ውስኝ ምኔ ይቀንሳል ከሞትኩኝ ብዬ አስብና የበተሰቦቼ ነገር ያሳስበኛል ሺ ዓመት ኑርልን ሙሉ ጤንነትህንም አላህ ይመልስልህ የኔ ጀግና 💪🏼💪🏼💪🏼🥰
@ShetayLambamo
2 ай бұрын
wowowowowowowow አሜንንንን በጣም ድንቅ መልክት ነው ወንድማችን ጌታ እየሱሰ ፊጽሞ ይባረክ ለበርክት ሁን🍇🍒👌❤❤❤❤
@aann339
5 ай бұрын
ደጊየተመኖር ለቡዙ ሰው ተስፈነው አለህ ረጅም እድሜ ጤነይስጥህ ሀቢቢ
@bahirugebere3475
3 ай бұрын
ዳጊ ለሰውልጆች የተፈጠርክ ሰው ነህ ተባረክልኝ ሺ አመት ኑርልኝ እወድሃለው
@aann339
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌አለህ የሽረክ ደጊ
@imanabdellah8126
5 ай бұрын
ቃላት የለኝም ላንተ ላዳመጠህ ላየህ ተስፍ ጥንካሬ ብርታት ነህ በርታ የወደፊት ሂወትህን አላህ ያስተካክልልህ በሰማሁህ ግዜ ውጤ በተስፍ በሀሴት ይሞላል❤ለብዙወች የመኖር ምክንያት ነህ::
@sindugessesse6290
5 ай бұрын
ዳጊዮ እንኳን አደረሰህ የኔ ጀግና ልጅ ኑርልኝ የሂወት መንገድህ ሁሉ ይባረከፈ
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
5 ай бұрын
ንግግርህ ልብ ውስጥ ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን
@banibani1930
5 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ብርቱ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አርያዬ ነህ ለብዙ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዳጊዬ አክባሪህ ነኝ
@sarahwelcome2560
5 ай бұрын
እናመስግናለን ዳጊዬ የኔ ብርቱ ተመስገን እውነት ነው የህን የመስለ ያለ ምንም ኽፈያ ለተስጠን ህይወት ራሱ ምንም ኣይገልፀውም
@bizualembiru
5 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ መልኳም ከልጅነትክ ጀምሮ አስተዋይ መካሪ ትሁት ነክ ኪዳነምህረት እናቴ ረጅም እድሜን ታድልልን!!
@lemlem5091
5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን እውነት ነው እግዚአብሔር ተስፋ መቁረጥን ያጥፋልን❤
@imanabdellah8126
5 ай бұрын
ትክክል ወንድም ዳግም እናመሰግናለን ብርታታችን ነህ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@AlemAle-o4l
5 ай бұрын
ዳጊ እድሜ ይስጥ በጣም ብርታቴ ነህ
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
5 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም
@welotube463
5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊ መልካም ሠው ነህ ሙሉ ጤናት ተመልሶ ለማየት ያብቃን ምን ይሳነዋል ለመዳሀኒ አለም
@martaalene
3 ай бұрын
ደግጊየ ፡ ኑርልኝ ፡ የኒ ፡ ጀግና ፡
@dawoodosman9945
29 күн бұрын
❤❤❤❤❤ዳግምመልካምሰው
@wondimwana2635
2 ай бұрын
Dagi geta egizbeher yibariki
@lulatadese5445
5 ай бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም ኑርልኝ 🙏♥️
@ymarachhaylu8306
5 ай бұрын
Egzbhr ybareki
@brye.goldesae
5 ай бұрын
ዳግየ የኔ ብርቱ❤
@umimama302
5 ай бұрын
ዳጊዪ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ
@ymarachhaylu8306
5 ай бұрын
Enwodalen nurelin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fithalewadigo
2 ай бұрын
Thank You.
@Tube-ph4hv
5 ай бұрын
ሰብ አድርጌሀለሁ በርታ
@sarahwelcome2560
5 ай бұрын
I don't know how to thank you❤❤❤❤
@MunaMunanuri
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yenetsegamariamEshetu
5 ай бұрын
❤❤❤
@ymarachhaylu8306
5 ай бұрын
Ebzbhr bate qomo yseranaw
@MunaMunanuri
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@ymarachhaylu8306
5 ай бұрын
Egzbhr bate texeqimo yseranaw
@GdfgYgrg
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 43