#ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሚት ዋሻ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መስከረም 26 /2017ዓ.ም የተከናወነ የወንጌል እና የፈውስ አገልግሎት
1 ዮሐ 5፧19 ላይ "ከእግዚአብሔር እንደሆንን ዓለም በመላው በከፏ እንደተያዘ እናውቃለን" በማለት የዓለምን የክፋት አንድነት መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። በቃሉ መግቢያ ላይ የቀደመው ከእግዚአብሔር እንደሆንን የሚለው ነው፡፡ አንዷኛው ከጌታ ጋር መሆን ነው። የሚቀጥለው ደግሞ ዓለም በመላው በክፏው መያዙ ነው። አንደኛውን እምቢ ስትል ሁለተኛው ከዓለም ጋር ትሆናለህ። በክፋት፣ በምቀኝነት፣ በግፈኝነት፣ በከሳሸነት፣ በአጥፊነት ከተያዘው ጋር ትሆናለህ።
ዓለምም በመላው በሚለው ቃል ውስጥ የክፋት አንድነት ተመዝግቦ ቁጭ ብሏል፡፡ ስለዚህ መስገድ፣ መጸለይ፣ መጾም፣ መቁረብና ጠላትን መዋጋት ስትጀምሩ ከዚህ የክፋት አንድነት ስለምትለዩ፤ በየሰዉ ውስጥ ተሰውሮ ያለው ክፋት መዋጋት ይጀምራል፡፡
ዓለም በመላው በክፏ እንደተያዘ እናውቃለን ነው የሚለው ቃሉ ታዲያ በቃ። ስለዚህ በክፋት ዓለም መካከል ሆነህ ክፋትን ለመዋጋት የእግዚአብሔርን ጦር ዕቃ ስታነሣ፤ በዓለም የመላው ከፋት ብቸኛ ያደርግሃል።
Негізгі бет በመሸ ጊዜና ዘመን ክርስቶስ ይናገር!
በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
Пікірлер: 277