በአንድ ጊዜ እስከ አምስት ሰው ገንዘብ መላክ ይችላሉ!
ሲቢኢ ብር ፕላስ (CBEBirr Plus)
*************
• የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ላይ ‘ገንዘብ መላክ’ ‘Send Money’ የሚለውን አማራጭ ከፍተው ‘ወደ ቡድን’ ‘To Group’ የሚለውን ይምረጡ፣
• ‘አዲስ ቡድን ይፍጠሩ’ ‘Create New Group’ የሚለውን መርጠው የቡድኑን ስም ያስገቡ፣
• ገንዘብ የሚልኩላቸውን እስከ አምስት የሚደርሱ ሰዎች የስልክ ቁጥር ያስገቡ፣
• የሚልኩትን ገንዘብ እኩል ለማካፈል ‘ተከፈለ’ ‘Split’ የሚለውን ይምረጡ፣ አሊያም ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ የገንዘብ መጠን ለመላክ ‘ማባዛት’ ‘Duplicate’ የሚለውን መርጠው የገንዘቡን መጠን ያስገቡ፣
• ‘ቡድን ገንዘብ ላክ’ ‘Group Send Money’ የሚለውን መርጠው የሚስጥር ቁጥርዎን ሲያስገቡ ገንዘቡ ለቡድኑ አባላት ይደርሳል፡፡
***************
ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ እጅግ ተሻሽሎ
ለአጠቃቀም ቀሎ፣ ምቾት ጨምሮ መጥቷል!
**************
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ያውርዱ!
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
play.google.co...
• ለአፕል ስልኮች፡
apps.apple.com...
#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business
Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia)
Follow us on:
☞Facebook: / combanketh
☞Twitter: / combankethiopia
☞LinkedIn: / commercialbankofethiopia
☞Telegram: t.me/combanket...
/ commercialbankofethiopia
Негізгі бет በአንድ ጊዜ እስከ አምስት ሰው ገንዘብ ለመላክ_ሲቢኢ ብር ፕላስ (CBEBirr Plus)
Пікірлер: 5