ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል
Негізгі бет በቀን ከ 15 ሰኣት በላይ ሰራለው/ከ35 አመቴ በኋላ ስራ መስራት አልፈልግም/ስራ ፈጣሪ ምናሴ| Ahadu podcast 16
Пікірлер: 17