KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#በርጫ
2 ай бұрын
#በርጫ
Рет қаралды
6,730
Mame tube
1
1
#4k #yetnbitube #usa #donkey
Жүктеу
Пікірлер: 232
@Mametube
Ай бұрын
ጫት አላህ ይላአነው
@emtube9470
Ай бұрын
አሚንንን
@OMUOmarYouTube
Ай бұрын
አተ ሞዘዘ ሸርትልኝ ስልህ ዚም አልከስ 4አመቴ ነው አተን ለይክ ሰረግ የቆየሁት ወጉ ደርሶኝ ከፊቸለሁ አረ ተበበሩኝ 😢😢😢
@dohadoha8116
Ай бұрын
ከነሱ ያንተነወ ያሳቀኝ አቦ ጨርሶ ይጥፋ አላህ ያዲርቀው
@Mametube
Ай бұрын
@@OMUOmarKZitem ኢንሻ አላህ አደርጋለሁ
@OMUOmarYouTube
Ай бұрын
@@Mametubeክክክክ እጠብቀለሁ በተስፈ👍👍👍
@manmale9828
Ай бұрын
አላህ ጫትን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን አቦ! አሚንንንን
@AlamAlam-mm2fu
Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤😂❤❤
@samsunga2182
Ай бұрын
አላህ ያጥፋው ያረብ ሀገር ሴት ለቀለብ ብላአ ስትልክ መጀመርያ ሚገዙት ጫት ነው የደረሰበት ያቀዋል ጫት ባይኖር ሀገሬ ሀብታም ትሆን ነበር ደሞ ውድ ነው 😢
@user-zp3hi9ho9z
Ай бұрын
ኢልልልልልልእልልልልልል🎉🎉🎉
@MohammedAmin-cq9sp
Ай бұрын
ሰሜን ወሎ አካባቢ ይሂዱልን ወንድሞቻችንን አባቶቻችንን በጫት ስበብ ልናጣቸው ነው
@fatumaibrahim5507
Ай бұрын
ማሻአላህ ከሀገራችን ጨርሶ ያጥፋው ጫት የሚባል ነገር
@user-wj2nt3xu6d
Ай бұрын
እረ ያረቢ አላህ ከሀገራችን ያጥፋልንን
@madena1330
Ай бұрын
እስይ ጫት ተደመስስስስስስ ማሻ አላህ ጀግኖች የኛ ዘመን ዋና ጀኔራሎች እነዝህ ናቸው ትንታጉ ማን ልበልህ ይመቻችሁ
@JemilaHamtha
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ ኸይር ሥራችው ይቀበላችው ማንጉ ይትክሉበት በጫቱ ሚትክ
@user-qz9es8ew8b
Ай бұрын
አላህ ያጥፋዉ. ያረብ የኔ ጀግና. አሊሽፈራዉ. ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@AminaHaseen-kb9qi
Ай бұрын
እልልልልልልልልሎሎ እውነት ያረገው በየቦታው አላህ ያጥፋው
@user-mu7ml1qs8z
Ай бұрын
አሊ አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ ወረባቦ 018ቀበሌ ነው በነገራችላይ እኛ አካባቢ ካፍር የሚባል የለም ሁሉም ሙስሊሞች ነን ግን አህባሽ አለ
@LouLou-cj9hb
Ай бұрын
ወላሂ ትክክል
@user-vs4vz5up5l
Ай бұрын
በኛም እደዛው
@umbilaltube8076
Ай бұрын
ሳህ
@EtagoEtago
Ай бұрын
በእውነት። ፍጣሪይምስገን። በእውነትደስብሎኝል
@user-ke3dm3zl8t
Ай бұрын
ማሻ አላህ ስሩን ያጥፋው አቦ በየ ቦታው ያለውን ጫት ንቅልቅል አርጉት በርቱ በመቀል በማጥፍት ላይ ባረከላሁ ፊኩም ፍየሎቹም ፍትህ ፍትህ ቢሉ እሚሰማቸው ጠፍቶ ነው ሰው ይበላ ል እደ አቦ የፍየልን ሀቅ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@doctorawtar1748
Ай бұрын
ያባቴንም ጫት በነቀሉልኝ የምር
@mahboobamahbooba464
Ай бұрын
እሰይ እሰይ አልሃምዱሊላህ እስከዝርማዝሩ ይጥፋ
@user-cr9wh6ox1m
Ай бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ያረብ ያረብ ያረብ ያአላህ 😢
@ShewayeTube-143
Ай бұрын
ኡሥታዝንየምታደቁእንደኔጪራሺእልምይበልየምትሉ👍👍👈
@emtube9470
Ай бұрын
በሁሉም አገር አሏህ ያጥፋው ያረብብብ
@hayatrak1238
15 күн бұрын
አላህያጥፋወ ያረብ
@zahraemam6172
Ай бұрын
ማሻአሏህ የኔም አባት ነቅሏል አልሀምዱሊሏህ በጣም ነበረ የሚወደው ብዙም ደክሞበት ነበረ አሏህ ሂዳያ ሰጠው እኔም ሰማኝ እሺ ነው ያለኝ ግን 4አመት ፈጅቶብኛል አባቴን ንቀል እያልኩ እና እህቶች አይሳሙንም እያላችሁ ችላ አትበሉ እላለሁ ብት ይማም የባቦዋ
@jeddahksa9885
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ👍📚📚
@mobilealmbsh
Ай бұрын
መሻአላህ
@tawakan9600
Ай бұрын
ኢሰይ ኢሰይ ደስ ይለል አለህ ያጥፈው❤
@user-pj3lg2ww4y
Ай бұрын
ጉድ ፈላ ደግ እሰይ እልልልልልልልልል አቦ ይጥፉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@umhiba964
Ай бұрын
አላህ የጥፋው ያረብ
@fatimaa-io2vc
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤👍👍👍👍👍👍👆
@lubabamohamed4672
Ай бұрын
ያረቢቀኑደረሠሥቶቻችን ነንልጆቻችንንየበላሼውባሎችንም ያረአልቅሠናልእናበሁሉምአገርይሁንያረቢደሥሥሥ
@FatimaAli-cp3jd
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmaali1933
Ай бұрын
ሡባሀን አላህ
@SOFYAawoll
Ай бұрын
መብሩክክ ማሜ እልልልልልልልልል
@skettube4149
Ай бұрын
ማሻአላህ ቀልቡን አሳምኖ በዚህ በኑሮ ውድነት ይሄንን ማጥፋት ማሻአላህ ወላሂ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-vo9sc2kl6b
Ай бұрын
ከሀገረችን አለህ የጥፈልን የረብ
@user-ot2oy7dp8j
Ай бұрын
Alehamdulilah Hulubota Allah yastefalen❤❤❤🎉🎉
@user-fu4if4ps5u
Ай бұрын
ቀረበ አሏት ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፏል ይህ የትዉልድ የወጣቶች መርዝ። በዚህ ጉዳይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ጀዛኩሙሏህ አሁን ቀጥሉበት ።ነቃቅላንችሁ ከሳርፉት ኡማዉን
@user-ld5ze3ig3c
Ай бұрын
😂😂😂😂😂አል ሐምዱሊላሕ እሰይ ይጥፋ
@seadaayalo1162
Ай бұрын
አደንዛዝን ነገር አላህ ያጥፋልን
@KedjaseidAhmed-fj4xc
Ай бұрын
አልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉
@sn-jn3eg
Ай бұрын
አላአህ ይቀበላቹ ያረብ ከምድረ ላይ ያጥፋልን😢😢😢😢😢😢
@abayusratube3205
Ай бұрын
እሚከፍው ካለ መብራት ሰላም ይበል ::
@user-tn6bi2lk5d
Ай бұрын
ሀይቅ ምነው የተሁለደሬ ወረዳ ጫት እድህ በሆነ ሀይቅ ሀገሬ ወጣቱቦዘነ
@user-ty6qv6dw9q
Ай бұрын
የኔውሽዴ የሀይቅ ውድማእደተቸለ እደታሠረ ከብት ታቅፎነው እሚውለው እሚዬመሼው እማያድረው ሀስቢየላህ😢ያረብአተእዳበቀክ አጥፋልን😢
@user-tn6bi2lk5d
Ай бұрын
@@user-ty6qv6dw9q በጣም አሁንማ ጠቶባቸዋል ሀታ ገና ለጋወቹ ታዳጊወች እኔማ ስለጫት ታነሳሁኝ ሊበሉኝ ነው የሚደርሱት
@user-pc6os9kn3c
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ip1xm6kx2t
Ай бұрын
ማሻ አላህ አረ እኛም ሰፈር በገባልን ይሄ ነገር
@hshsshehh7737
Ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ሁለት ያደርጋል 😢
@Link-rb6be
Ай бұрын
በምትኩ ሎሚ ትከሉበት ብዙ ነገር ጎበዞች እሠይ
@hayatmohammed6250
Ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤
@Ahmed-yr1md
Ай бұрын
አሏህያጥፋዉስንቱንወጣትአበላሸዉ
@milkmbd
Ай бұрын
ማሻኣለህ በየለዉ አለህ የጥወዉ❤❤❤❤
@user-ty6qv6dw9q
Ай бұрын
ክክክ የኛጀግኖች ትለያላችሁ❤😂ማሜ
@AsiaPalace-hp9dd
Ай бұрын
እልልልልልልል፡ከምድረ፡ገፅ፡ያጥፍአልን
@aminataminat766
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ሁሉም እድህ ያርግ ግን አልፈዉ አልፈዉ ያስቀምጡ
@user-ke7sh7tm2t
Ай бұрын
ተደመሰሰ እዴ😂😂😂
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
Ай бұрын
በጣም ደስዪላል
@selima4387
Ай бұрын
ማሺአላህ
@Ayisha-hy6be
Ай бұрын
Waw des ylal❤❤❤❤❤❤❤
@halimatube6731
Ай бұрын
አህለን ወሳህለን ወንድማችን ማሜ እሰይይይይይይ ጫት ስለሞተ ደስ ብሎኛል ሁሉም ቦታ መጨፍጨፍ አለበት አቤት ደስታ ለካ ጠላት ሲሞት ያስደስታል 😂😂😂
@seadi5
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልያስብላል ይሄሁሉመሬትጫትላይመሆኑያሳስናል ማሜየሰርግህምእደዝህደስአላለህ ጫትደህናሰብች
@user-md6ke2ih7d
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል
@SaldAmln-su5bp
Ай бұрын
ጀግናነህ ወላሂ ባቦ ን አኮራህ
@SOFYAawoll
Ай бұрын
ማምየ ለሜሜ ፕረዝዳት ላክለት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-dw6ym1nu9g
15 күн бұрын
መሸአለህ የሱነ ጀግነ መለት እንደዚኖ✅✅✅✅
@user-dw6ym1nu9g
15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዬታበት የሰለፊ ጀጊናናናና
@Aa-bs6je
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ያጥፋልን
@saraalharazi9090
Ай бұрын
በትክክክክክል👍👍👍👍✅✅✅✅✅
@umbilaltube8076
Ай бұрын
ጀግና ነዉ ኡስታዙና አሊ ሽፈራዉ ወረባቦ
@fjdg3540
Ай бұрын
ይደመሰሳል አላለም ይሁንብለናል
@roudatube267
Ай бұрын
❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ አሳቅህይ ማሜ እልልልልልልል እረ እዶ አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን
@madi2644
Ай бұрын
አላህ፡፡ያስቶብታቸው፡፡እጂ፡፡አይጠፋም፡፡ጫት፡፡ባዱቢጠፋ፡፡ባዱይኖራል
@AmMuhamed-qx6yd
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ደግአድርጋችሗል ወድሞቸ ቀጥሉበት ኢሻአላህ
@smallbig7529
Ай бұрын
ኢልልልልልልልልልልል
@UmmuEiba
Ай бұрын
الحمد لله الحمد لله
@milkmbd
Ай бұрын
አለህ ወክበር እልልልልልልልል
@user-lk4xj6ni9b
Ай бұрын
አሰይ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁
@user-ue3tz2ks7t
Ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ወረባቦ መሰሚያቸው ጥጥ ነው እኔ ቤተሰብ ሰነገር ከሰበን ለፍተን እንጅ አልሰረቅን በላባችን ነው ያሉኝ ገበሬው ከሰቡን ወደ ጫት አድርገዋል
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ትክክል እሲምክርስጡኝ. ትልቅመሬት ወደ አራትመቶካሬበላይ በሙሉ ጫትተክለውብኝ ተናድጃለሁ እና ምንትሉኛላችሁ. ንቀሉብየ እቢሉኝምንይሻለኛል😢
@user-jg2rx4bc3z
Ай бұрын
😂😂😂😂ድሮ ሲቃም አድሮ የተበላበትን እጡሃራ ላይ ነብር ጣይው እምትለኝ እናቴ ❤አልሀምዱሊላሂ አላድነል ኢስላም❤
@user-ld5ze3ig3c
Ай бұрын
ትክክክክልወላሒ😂😂😂😂😂
@user-iz9kh5rq4n
Ай бұрын
❤❤❤❤
@makhhamakhha9415
Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር
@rahmarahmahassan2093
Ай бұрын
Aslamwalikumalhamdulilah.mame.kkkkk
@user-vs4vz5up5l
Ай бұрын
ኸረ በኛም ፍትህ ይነቀልንን አለቁኳ እዝቦቻችን
@rahmaali1933
Ай бұрын
ክክክክክክክክማሜ አታሥቀኝ❤❤❤
@alainfef176
Ай бұрын
እሰየውውውውው😂😂😂😂ይደምሰስ
@user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hawaakadir5932
Ай бұрын
Yes offcorce
@user-em5rd5tf2s
Ай бұрын
ተደደመሰሰወየው ማሜ 😂😂😂😂😂
@seadaayalo1162
Ай бұрын
ባለመሬቱን አላህ የተሻለ ይስጣቸው ለአላህ ብሉ የተው አላህ የተሻለይስጣቸው
@user-yf4sr5re3q
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልሌሌ
@bedrianesru6973
Ай бұрын
ያአላህ ባሀርዛፍ ይመስል ኤለ እንዴ አላህ ያጥፍው
@SofeyaAjman
Ай бұрын
እህቴ ብታይህ ገደለይህ😂 ለጫት ያላት ፍቅር ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ አላህ ይዘንላት የኔ ዉድ እህት😢😢
@cgf8399
Ай бұрын
አላህያጥፋልንይህንጫት ወድሞቻችንንእንድሁአስቀራችዉ
@SaldAmln-su5bp
Ай бұрын
አሊሚሽጋ የኛ አባት
@user-uz1vo9rs1v
Ай бұрын
ባህር ዛፍነው ጫት በአላህ ያአላህ እንደት አዲጓል ለማንኛውም ወደ እኛ ሀገርም ሂዱ
@hayateyoutube4513
Ай бұрын
ማሻአሏ አላህ ተሀገራችን ያጥፍው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emuhajereemanbintabebe6942
Ай бұрын
ደስ ይላል በጣም
@user-ml8sd5do7r
Ай бұрын
ወላሂ ውነት ከሆነ እደት ደስ ይለሰን
@zinatibrahim4130
Ай бұрын
አሠይይይይ
@user-lj5ft8rf3c
Ай бұрын
ክክክክክ አከርካሪው እየተመታ ነው ይደመሰሳል ክክክክክክክ
@alainfef176
Ай бұрын
ጎመንና. ቡና. ወይም ቲማቲም ቃሪያ. ይተከልበት😢😢😢መሬቱቱቱቱቱቱቱ
@Rabeah-zn8gp
Ай бұрын
ባለፈው ቤቴሌ ግራም አይቸው እደት እዳስደሳኝ ባለጫቱ ምንኛ ኢማኑ ጠካራ ቢሆነው አላህ ይጨምርለት ሀላል እርዝቅን ይወፍቀው የጀነት መግቢው ሰበብ አላህ ያድርግለት እደሰም ያሉትን ያብዛልን ያረብ
@medinabintendris
Ай бұрын
وعليكم السلام ምን አል ደህና አደርግው አገር ምደሩ ባጥፎትኝ ወሏሂ ጫት መጥፉት አለብት
@Fatema-sw5br
Ай бұрын
ጀግና
@user-dp6cb6hn3s
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Пікірлер: 232