KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
አብርሽ እና ሩታ ትልቅ ሰርፕራይዝ ተደረጉ🥰
5 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታ ትልቅ ሰርፕራይዝ ተደረጉ🥰
Рет қаралды
89,097
Eldu Daye
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@hhgg6781
3 күн бұрын
ጋይስ ኤልዱን ሠብስክራይብ አርጎት የአብረሽ ቤተሠቦቺ የሀይሚ ቤተሠቦቺ የኤፋ ቤተሠቦቺ የትናቺሁ❤ 🎉ጉዞ 100k🎉
@TigistBelachew-kw2nk
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@sebrinatube
3 күн бұрын
ኤልዳየ አንች የአብርሽ እህት አይደለችም የውሸት እህት ናት ያሉትን መልሽልን በቢዶ ስሪልን
@hhgg6781
3 күн бұрын
አረ ምርጥ የአብረሽ እህትናት ኤልዳየ የጋሽየልጂ♥️🙄
@ekramemohamad7392
3 күн бұрын
@@sebrinatubeደምሪኝውደ🎉 1:36
@TagYdh
3 күн бұрын
እስኪ ኤልዱን መቶ ሺ እናስገባት የሩታና የአብርሽ አድናቂዎች 😘😘😘👍👍👍
@emoydseta2899
4 күн бұрын
😢እዳታልፉይ፡ላይክ😢❤❤
@YordanosBirhane-vs1dx
4 күн бұрын
የነአብርሽ እህታቸውን ከውጭ የመጣች መጥፏቷን እንደኔ ያሳሰበው ትምጣልን የምትሉ❤❤❤❤❤
@maymay-ev2ix
4 күн бұрын
ድገት እግድነት ብትመጣ እያነሱ ከረበቷት😢 የተረገሙ ቲክታከሮች በዛውጠፋች😢😢
@user-gx2ck2rf9p
4 күн бұрын
ያሉበት ሁኔታ እደል ቤተሰብ የሚያመጡበት አደለም ዉዴ እየሽዉ
@ShemsyiaJemal88
3 күн бұрын
ምናልባት ትምልሳ ይሆናል
@user-gm3dw6zj8k
3 күн бұрын
ማስታወስሽ እኔም የት ነች እያልኩ ነው. አይ ስደት መቼም የቀመሰ ሰው ሰላም የለው
@user-ge7pp9hu7i
3 күн бұрын
ምትዘቀዝቁት ነገርስ እንዴት ያስመጣል
@FetyaAhmed-sy2ey
4 күн бұрын
የአብርሽ እና የእሩታ አድናቂ አለን የካሽየልጆች💪💪💪💪💪አለን አለን ገባገባበሉ
@user-td8bv4jv5k
3 күн бұрын
Ashkabche😂
@ekramemohamad7392
3 күн бұрын
ደምሪኝውደ🎉
@mrvip-hf2ry
3 күн бұрын
ጋሽየሽ ይዉጣ እበት ምን አለከሰከሰሽ በየካፊሩ ሚድያ
@Senaytgonderaw
3 күн бұрын
የውሻ አሳቧ ብሆነው አሉ😂😂😂
@merkatosefere2836
3 күн бұрын
እናተ በቃ ካለስድብ ምታቁት ነገር የለም👊
@buruki4864
4 күн бұрын
የ ጋሺየ ልጅችጌታን በጣም ነው ምዎዳችሁ ፍቅርችሁ 🫶🏼 አስተሳስበችሁ 👌🏼 ጥንክርችሁ 💪🏼 አንዱ ለ አንዱ ያለው ክብራ ባቃ 🤷🏼♀️ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ❤❤❤🙌🏼
@user-uk9ne7kw5o
3 күн бұрын
@@buruki4864 👌❤👌❤
@DelightsDelights
3 күн бұрын
❤❤❤❤
@meditube147
4 күн бұрын
ኤልዱዬ አንቺኮ እህት ብቻ አደለሽም እናትም ነሽ😢😢😢❤❤❤
@user-qx9xx7cc8l
3 күн бұрын
አዎ የምር አንዷ የዉሸት ተባባሪናት በጣምትለያለች 😂
@user-my3kc4bv6g
3 күн бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤❤ ስድስት የኔ ደርባባ
@ksaaksaa6222
3 күн бұрын
ስትስጥ ማን ጠራሽ 😢@@user-qx9xx7cc8l
@ASH-zk4tf
3 күн бұрын
@@user-qx9xx7cc8l😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂እደት እዳሳቅሽኝ አጠይቂኝ😅😅😅😅😅
@user-qx9xx7cc8l
3 күн бұрын
@@ASH-zk4tf የዉነቴነዉ😂😂😂😂😂
@Zeineb874
4 күн бұрын
እሺ ሩታንም ከቤተሰቦቿ አስታርቋት ሰላም ፍጠሩ ❤❤❤
@MahiFkr-xp7uo
3 күн бұрын
እረ አልተጣሉም እህትዬዋ ዝብላ ልሸቅልባቸዉ ነዉ
@user-bi3zn4px2m
3 күн бұрын
መቸ ተጣሉ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
3 күн бұрын
መች ተጣሉ ለመሸቀል ነውጂ
@FatumaTube-dp1sl
4 күн бұрын
የጋሽየን ልጆች በጣም ነው የምወዳቸው ማነው እንደ እኔ የጋሽየን ልጆች ቤተሰብ በጣም የሚወዳቸው በላይክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-my3kc4bv6g
3 күн бұрын
እኔ በጣም እወዳቸው አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebreslasegebremedhin5386
4 күн бұрын
ኤልዱየ በተቻለ መጠን ተስፋ እንዳትቆርጡ ሽማግሌ ልካቹ ታረቁ እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
@Bala-hf3tl
4 күн бұрын
ሩታዬ ልዕልቴ❤❤🎉 ሩታዬ ልዩዬዬዬዬዬዬ❤🎉 አንድም ቀን ክፉሽን እነ ለቅሶሽን ማያት አልፈልግም😢 አንቺ ደስታኛ ሆነሽ የሰብሽ ሁሉ ተሰክቶልሽ 😢 ከቤታሰቦችሽ ሰለም ወርዶልሽ ደስታኛ ሆነሽልኝ ማያት እፈልገላው ❤❤ ፈጣሪ ሁሉንም የሰከልሽ❤❤❤❤❤🎉
@ZamniyZamniy
3 күн бұрын
R❤❤❤❤❤😢
@Nddbdb-jp3sh
3 күн бұрын
አሜን
@user-yi3rs5ur9r
3 күн бұрын
አሜን የኔ እሩታየ
@user-uk9ne7kw5o
3 күн бұрын
አችም ጨወ ጀግን ለግጥምሽ❤🌹
@user-jp3sf8wf7u
3 күн бұрын
አሜን
@user-bj1mu5vu6q
3 күн бұрын
ዋው የእህት ወግ እንደዚ ነው ኤልዱ ምርጥ እህት ነሽ ሜላት የሩታ እህት ካንቺ ትማር እኛን ከምታቃጥል እስቲ ካንቺ መልካም ነገር ትማር እወድሻለው ኤፉም ምርጥ ወንድም ነክ❤❤❤
@Meki618
4 күн бұрын
የኔ ሩታየ የሴቶች በላይ የኔ ቀኑብሽ❤❤
@ruthkassu6304
4 күн бұрын
አቤት የጋሺዬ ልጅዎች በሄዱበት ሁሉ የተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hy4fb3bg4w
4 күн бұрын
የናተቤተሰብ ፍቅር ይለያል የጋሽዬልጆች ይለያልሉ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
4 күн бұрын
❤❤❤❤
@nfffdt931
3 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆች የምወዳቸው በምክንያት ነው ሲዲጋገፊ ለሰው ያላቸው ክብር መልካምነታቸው በጣም ጅግኖች ጠንካራዎች ናቸው ኣብርሽ እና ሩታዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ደሞ ተጋብታቹ ልጅ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ የኔ ምርጦች ❤❤
@user-up2yt7nn2w
4 күн бұрын
*_ምናለ የሩታስ እህቶች እደናተ ቢሆኑ💦💦💦💦💦እፍፍፍፍፍ ሩታነቴ የኔ ሴትነት_*
@Nddbdb-jp3sh
4 күн бұрын
የኔም ሞኞት ነው💔😓
@SasddGaddd-bh2xk
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤😥😥
@user-yi3rs5ur9r
3 күн бұрын
የኔም ምኞት
@user-og9uw9rw4p
3 күн бұрын
ሰላማቸውን ያወርድላቸው 😢😢
@tube-yi8tg
3 күн бұрын
አንዲ ቀን ይስተካከሉ ይሆናል
@user-dr2hk4kq6s
4 күн бұрын
የፍቅር ወታደሮች ወደፊት እኮንደህናመጣቹህ
@ematiluputracoyboy5753
3 күн бұрын
ትልቅ እህት እናትካናት ኤልዱየ ሰላምሽን ያብዛለሽ ከነባለባትሽ❤❤❤❤❤❤
@Fufu-vt9pt
4 күн бұрын
እህት ብሎ ዝም እታደሉታል እጅ አይታገሉትም ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች🎉🎉🎉
@almazjanka8624
4 күн бұрын
ኤልዱዬ በጣም አምሮብሻል የእህትነት ጥግ ነሽ እኮ የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ተባረኩ
@fantyeGeletewu
3 күн бұрын
ኤልዱዬ ምቀኛ በዝቱባቸዋል ዳሪቸዉ እዛዉ ቡታ ጅራ ከቤተሰቦቻችሁ ጋርበጣምነዉደስየሚለዉ ከቤተሰብጋ ሆናችሁ ዱባይ ባትመጡ ባይ ነኝእ😊
@user-cp8ho5cn2c
4 күн бұрын
ውይ የኔ ውዶች የፍቅር ተምሳሌዎች መጣቹልኝ ❤ኤልድዬ የኔ ደርባባ የእህትነት ጥግ😘
@LpppHjj-bj2cc
3 күн бұрын
የኔውዶች ደሥ ስትሉ የጋሽየ ልጆች እነተውፊቅን ብዙ አትቀራረባቸው የኔ የዋህ አሁለታ ብራክ ሲያደርጓቹሁ እደት እደተናደድኩ እዛ እረሙጋ ሁነው ቱ
@user-gm3dw6zj8k
3 күн бұрын
የፍቅር መምህሮች እሩታና አብርሽ ሁሌም ተደሰቱ. ❤ የሀገራችን. ልዕልት እሩታ
@Hawahemeda-nz6ts
3 күн бұрын
ወይ የኔ ተስፋ ተሟላልኝ እደት እደጠበኩት ባድ ሆነው ማየት እደት እዳነፈቀኝ የጋሽየ ልጆች ግን በምን ቋቋ ልግለፃቸው
@SetiAl-jv4yi
4 күн бұрын
ሩታዬ ያቺ አድናቂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤😊መጨረሻሽ ይመር❤
@user-wq1jx4ip1r
3 күн бұрын
አሜን
@Bala-hf3tl
3 күн бұрын
@@SetiAl-jv4yi አሚንንንንንንንን
@gdhfteucdgb8388
3 күн бұрын
እኔ ግን ጋሽየ እንዴት አድርጎ ነው የሰደጋቹ ፍቅራቹ ይለያል እውነት እግዛኣብሄር ከክፉ ይጠብቃቹ ግን ኤልድየ ሃይሚ ተሳዝናለች እና ለትንሽ ቀን ወደ አንቺ አምጫት ከወንድሞቻ አገናኛት
@user-gx2ck2rf9p
3 күн бұрын
አረ ለእናቶ ምትረዳት እሳ ናት
@SasddGaddd-bh2xk
3 күн бұрын
አሚንንን❤❤❤
@user-mv4hn1vi4u
3 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ፍቅር እኮ ነችዉ ኤልዱዬ አንቺኮ እህት ብቻ አደለሽም እናትም ነሽ😢
@Bala-hf3tl
4 күн бұрын
ሩታዬ የኔ አስታዋይ❤🎉 ሩታዬ ጀግነ የሴቶች ሁሉ ተምሰሌት❤🎉 ሩታዬ የፍቅር ማምህር❤🎉 ሩታዬ የሁሉ ድምቀት❤🎉 ሩታዬ ስስቴ ሁሌም በማያልቅ ፍቅር እወድሸላው❤❤❤❤🎉 የኔ ማር አንቺን ሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው❤❤ ሁሌም ደስታኛ ሁኚልኝ❤❤🎉🎉
@user-dp8un6ql4m
4 күн бұрын
ክክክክክ ወይ ጉድ
@Biftuu124
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤yene wede❤
@fatumsiedmola8229
4 күн бұрын
ሩታዬ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
4 күн бұрын
ትኽክል❤❤❤❤
@soltanwad7a79
3 күн бұрын
ከዛስ 😂😂😂😂😂😂 የሴቶች ተምሳሌት አላለችም ቱ
@Haymi113
4 күн бұрын
የደስታየ ምንጮች ድክመቶቸ በደስታ ኑሩልኝ🎉🎉🎉
@ZbibaAna
3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@apagcd8923
3 күн бұрын
ኒዶበሰውስም ጭራሽድክመቶቸ😂😂😂😂
@SalamSalamah
3 күн бұрын
ሌቦዋበሰውስምመልከስከስ😂😂
@apagcd8923
3 күн бұрын
@@SalamSalamah እኮ
@SasddGaddd-bh2xk
3 күн бұрын
ሌባ😂😂
@user-iw2mw4uq7j
3 күн бұрын
የጋሽየ ልጆች ሁላቹም በጣም ነው ምወዳቹ ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ትለያላቹ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@vyytffthhyg3268
3 күн бұрын
የጋሽዬ ልጅች እኮ ልዩ ናቸዉ የምር የኔ ዉዶች ሩቲዬ የኔ ፈንደሻ የኔ ጨዋ የምር ምርጥ ሴት ነሽ የኔ ዉድ የአብርሽ ንግስት ፍቅራቹሁ እኮ አለም አዉራላቹሁ የኔ እቁዉች❤❤❤❤
@zedfiker
3 күн бұрын
ተውፊቅ ምን አረገሽ ስራቸው ነው ዩቱበሮች ፕራክ ሁሉም አንድ ናቸው
@vyytffthhyg3268
3 күн бұрын
ምን አልኩ አሁን ለመሆኑ ማንበብ ትችያለሽ እህት@@zedfiker
@mdahmed5277
3 күн бұрын
ወይዘንድሮ እነዚህ ልጆች ቤታቸውም በፎቶ ሞላሚዲያዉም ፎቶ ሆነ የሰላም ያርግላችሁ❤❤❤❤❤
@eyeruesalem4031
3 күн бұрын
አዎ በጣም እኔ እራሱ እያሠብኩኝ ነው ድሮ ሳምሪና ጂጂ ቀውጥ ነበር አሁን ደግሞ አብረሽ ሩታ ሜላት ኡፍፍፍፍ
@AuufYgcc-hk4vw
3 күн бұрын
@@eyeruesalem4031 እና እነሱምን ሆኖ
@TizitaTubeትዝታ
3 күн бұрын
እንዴት እደሚያምሩ ❤ኤልዱ ኑርልን❤
@anshaebrahim3901
4 күн бұрын
ኤልዱ የጠፋ ሰው ሰላም ነሽ❤❤❤❤❤❤
@user-gz9um7kn3d
3 күн бұрын
የጋሻነህ ልጆችኮ ፍቅር መከባበር የተሞላበት ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@JamanesheAdem-ue1le
4 күн бұрын
በቃ ትልቅ እህት. ማለት ይች ናት. እናት ነሽ ከልብ እረጅምእድሜከጤናጋር
@GT-eg1fd
3 күн бұрын
በትክክል የታላቅ እህቱ ወጉን አሳይታናለች አሳይታቸዋለች በየሔዱበት እየተከተለች ሲከፋቸዉ ተከፍታ ሲደሰቱ ተደሰታ በሁሉ ነገራቸዉ ያለች ታላቅ እህት ናት አሁንም እንደምትመኘዉ ሁሉ ሰርጋቸዉን ለማየት ያብቃት ሁላችሁም ተደሰቱ❤❤❤❤❤❤
@user-bi3zn4px2m
3 күн бұрын
ሩታዪ የኔ ወርቅ የኔ ንግስት❤❤
@ZebibaMohmud7718
3 күн бұрын
ኤልዳየ አትጥፊ የጋሽየልጆች መልካሞችናቸው ከክፊነገር ይጠብቃቸው እብረሽ እሩታየ ፍቅር እስከመቃብር❤❤❤
@amrazaz1232
3 күн бұрын
ኤልዱየ የኔ ደርባባ ስወድሽ ሩታ አብርሽየ ደስታቹሁ ደስታየ ነው በርቱልኝ ጉዞ ወደ ፊት ኤፋየ የወንድምነት ጥግ ❤
@hanagetachew3523
3 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆችኮ የትም እቁ ናቸው እናተን የወለደች እናት ትባረክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ematiluputracoyboy5753
3 күн бұрын
የጋሽየ ቤተሰባች የምወዳችሁ ልባችሁ ያልተፃፈበት ወረቀት ነው በእውነት ከትንሽ እስከትልቅ የምወዳችሁ በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhhGhu-kd2cy
4 күн бұрын
ኤልዱ ጠፈተሽ ነበር የኔውዴ ጨዋ ልጂ ነሽ ስርአትሽ ወይበጣም ጥሩልጂ ነሽ የጋሽዬ ልጁች ግን ስርአታችሁ ሁሉነገሪችሁ በጣም የምትደነቁ ናችሁ በሪቱልኝ ጥላትችሁ ከምድሪ ያጥፈላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉
@SasddGaddd-bh2xk
3 күн бұрын
አሚንን❤❤
@user-fw1uf3od1g
3 күн бұрын
ሩታዬ ያኔ ቅመም❤❤❤ ያኔቆንጆ❤❤❤❤❤ስስቴ❤❤❤❤
@AmeerraAmeraa
3 күн бұрын
ሩታዬ የኔ ስስት ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ ማረ ስወድሽ እኮ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tiruedilengdawe8002
3 күн бұрын
በጣም ነው የሚያምሩት ፈጣሪ እስከመጨረሻው ደስተኛ ሁኑ ❤❤
@GuGg-mf2ni
3 күн бұрын
ሩታየ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ ሥሥት ብየ ነዉ የምወድሺ ግን ከቤተሠቦቾ አስታርቆት በናታችሁ የኔሥሥት ሁሌም ፍክት በይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@danatomso6651
4 күн бұрын
ወወወወ እኔ ምግርማኝ የጋሻዬ ቤት ፍቅር ብቻ በጣም የስቀንል እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@AnkalAnklq
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢
@emoydseta2899
4 күн бұрын
የኤልዱ፡ርጋታዋ😢❤❤ማስተዋላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@promobile9759
4 күн бұрын
ሩታየ የኔልዩ አችኮ ጀግና ብርቱ ሴት ነሺ በምቃል ልግለጽሺ ብቻ ከአብርሺየ ጋር ውለዱ ክበዱ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jobazamoussa927
4 күн бұрын
ሩታዬ የፍቅር ተምሣሌት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አማራዊቷ
4 күн бұрын
የኔ ምርጦች ሁሌም ፍክት በሉልን❤❤❤እሕታቸው አይደለችም እያሉ ሲቀደዱ የነበሩት ሰዎች እነ ስም አይጠሩ ደሕናናችሁ እንደት ናቸችሁ አላችሁ😂😂😂😂😏😏
@eteneshworikcho8190
3 күн бұрын
እነሱመ ሀይሚንም ቤታሰቦቹዋ አለቆ የአብርሽ አበት ለመሰደግ አምጥቶታል አሉ እኮ የፍቅር ደገፍኸች ምን ያለሉት አሌ ብሌሽ ነው
@ksaaksaa6222
3 күн бұрын
ኣይ የኔሱ የለትበ ኣለ እንዴ እኔ ወረ ምሉጭ😂😂
@emoydseta2899
4 күн бұрын
ቆይ፡ሁላችሁም፡ይህን፡መልሱልይ፡የነአብርሽ፡እህት፡ብዙየ፡የት፡ናት፡ማን፡ልጠይቅ፡እያልሁ፡ሁሌ፡ልቤ፡ትመላለሳለች❤❤😮
@user-td6kx8ch5l
3 күн бұрын
እውጭ ነው የምኖረው አለ እኮ ባለፈው
@zenebuasfaw3804
3 күн бұрын
ሰላም የጋሽዬ ልጆች እንኳን ሰላም መጣችሁ ታላቅ እህት ማለት ይሄ ነዉ ታላቅ እህት እናትም ናት እግዚያብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤
@user-jj4lh3lo6q
3 күн бұрын
የጋሼ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተሰብ የፍቅር ቤተሰብ ነቹ ስታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yi3rs5ur9r
3 күн бұрын
የኔ ውዶች ቀሩ ስል መጡልኝ እንኮን ደና መጣቹሁ እሩታነ ማይ የኔ ውድ
@f8863-z7k
3 күн бұрын
ሊዱዬ የኔ ቆጆ አትጥፊ❤🎉
@naatytube
3 күн бұрын
ቅመሞችዬ ፈጣሪ ያሰባቹትን ካሰባቹት በላይ ያሳካላቹ አንድ ሺ አስገብኝ❤🙏😔
@mamilove-di8tw
3 күн бұрын
ሩታዬ የኔ መልካም ሴት እወዳችኀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@merkatosefere2836
4 күн бұрын
ዋው ደስ ስቱሉው እኮዋ ፉቅራቹሁ አብርሽ እና አሩታ ይገባቸዋል በጣም ጋበዝ ጠንካራ ምርጥ ጥንዴች ናቸው🙏😘😘👌
@mftube5344
3 күн бұрын
ኤልዱ የኔ ደርባባ የነ አብርሺ ድምቀት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmadalmhifer7599
4 күн бұрын
ወይ አሁንስ የናብርሽ ፍቅር ሊደፋኝ ነዉ በሂዱበት መሂድ ወይ ጉዲ
@AminaYoussef-c1r
3 күн бұрын
Enem.😢😢
@selame3757
4 күн бұрын
ኤልዱዬ የህትነት ጥግ የኔ ዉድ ኤፌ የኔ ልዮዎች የጋሽየ ልጆች ሁላችዉም ትለያላችዉ በተለይ መደጋገፍ ሲወዱ ኣቦ ይመቻችዉ ነፍ ኣመት ኑሩልን እነሩትየን ደስ ሲላቸዉ እኛም ደስስ ይለናል🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bizuayele1871
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤አብርሽና ሩታዬ ኤልዱዬ ኤፉዬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤ ዋዉ ሲያምር በፈጣሪ ዋዉ👌👌👌❤❤❤
@emoydseta2899
4 күн бұрын
❤❤የነጋሽዮ፡ፋሜል፡ከልብ፡እደኔ❤የምቶዶቸው😘👉👍
@user-ht2wr6zz5r
3 күн бұрын
የጋሺዬ ልጆች እንደኔ የምወድ አንደበታ ጠፈጮች ❤❤❤❤ውድድድድ ስስቶቼ ❤❤❤❤❤
@user-xd4xp6kg9y
4 күн бұрын
A&R የኒ ፍቅሮች ስወዳችሁ እኮ 😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-hu8id1lk3h
4 күн бұрын
የኔዉዶቺ ስወዳቹህ❤❤❤ያብርሺ እና የሩታ ቤተሰቦቺ እስኪልያቹህ እጂ አዉጡ ምንያክል ቤተሰብ አለናቸዉ❤❤❤
@user-yw7su9zj6c
4 күн бұрын
ኤልዱ ነፍሰጡር ነሽ እንዴ እኅት አለሜ እመብርሃን ትርዳሽ
@gjyvng738
3 күн бұрын
መሠለችኝተቀየረችብኝ
@user-gx2tg8qy8f
3 күн бұрын
የጋሺዬ ቤተሰቦች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ኤልዱዬ አትጥፊብን ሁሌም ቢድዮ ስሪልን ከውጪ የመጣችውን ትልቋን እህታችሁንም አምጡልን ሁሌም ደስ ይበላችሁ ጎበዞች በርቱ👍🌹🌷🌺
@tirsitabera9635
3 күн бұрын
ተባረኪ ሊዱ
@user-pb7ik5ff4n
3 күн бұрын
ኤልዱዬ ስጦታሽ ያምራል በጣም ሁላቹንም ወዳችዋለው❤
@Sarasare2
4 күн бұрын
የጋሽዬ ልጆች የኔ ውቦች የኔ ፀባይ ሰናዮች እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍😘😘😘💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ሲምር ዋው
@user-ex5su3ox4xb
3 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም ያምራል ማለት ነው አብርሽና ሩታዬ ሁሌም ተደስቶ የናንተ ደስታ ያሳየኝ ፈጣሪ በጣም ነው የሚወዳቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-th2ov2eh9r
3 күн бұрын
የጋሽየ ልጆች ትለያላቹኮ ኡፍፍ ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤
@workitye539
3 күн бұрын
ዋው ደስ ስትሎ እግዚያብሄረ ይጠብቃቹህ❤❤❤
@GkHc-zq7wk
3 күн бұрын
እዳው ሠወዳቺሁ❤❤❤❤❤ የኔልዬወቺ ሩታዬ❤ ኢልዳዬ ኢፋዬ አብርሺዬ በሥሥት ነው ማያቺሁ የኔ መልካሞቺ
@user-dc1mr3lo9e
3 күн бұрын
ኤልዱዬ የኔ ማሪ ሰወድሸ እኮ የጋሸየ ልጆች❤❤❤
@SaraLalala-gp4ij
3 күн бұрын
ፈጣሪይጠብቅችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz5cl3rv7d
3 күн бұрын
እሩታየ የኔ ስስት ያች ነገር ሰላሙን ያምጣላችሁ ብቻ
@hhgg6781
3 күн бұрын
ማሻአላህ የጋሽየ ቤተሠቦቺ ስታምሩ እኮ ፍቅር የሆናቺሁ ደስታቺሁን እስከመጨረሻ😘😘😘😘
@hanankm4587
3 күн бұрын
የጋሽዬ ምርጥ ልጆችን እንደት እንድምታምሩ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ በጥበቡ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ ሁሊም ይህ ደስታ አይለያቹሁ ዋው ምርጥ ቤተሰቦች አቦ ይመቻቹሁ ወደ ፍቅር ጉዞ ታያይዞ 👌👌👌 በዚህ ላይ ♥ሀይሚዬ ❤እቁ ብትኖር ዋው
@user-fc4vr3td5r
3 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ኤልዱየ የኔቆጆ ስወድሽ
@hiruttesfaye8578
3 күн бұрын
ኤልዳ በስላም ነዉ የጠፋሸዉ ዳዬ ደህናነው ቶሎቶሎ ነይ🎉🎉❤❤❤
@uaeuaw2565
3 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ኤልዳዬ ዘጣም ነው የሚያምርው❤❤❤❤
@enatager5416
3 күн бұрын
የኔ መልካም ፈጣሪ በልዩ ባርከሽ
@Danish-pz3pl
3 күн бұрын
ሊዱዬ የኔ ደርባባ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@EmebetMeles-qe4oh
3 күн бұрын
እህቴን ነዉ የምትመሰይኝ የኔ ደርባባ ሰወድሽ የምር
@fatimamuhammad7518
4 күн бұрын
እናተን አለማዲነቅ ንፍግነት ነው የምር❤❤❤❤❤❤
@Kamila-tm2rd
3 күн бұрын
ዋውውውውውው የኔ ማሮችች❤
@AsterAermedo
3 күн бұрын
ኤልዳዬ የኔ ውድ እህትነት❤
@user-jq9xw2rh1e
3 күн бұрын
ዋዉ የኔ ማሯቺ
@asrdewadmas8959
3 күн бұрын
ኤልዱየ ምርጥ ሰው ደስ ይላል
@user-zy9xn7pk8k
3 күн бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Senayit12
3 күн бұрын
አንደኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@FatumaAssen-qu3hp
4 күн бұрын
ኤልዱየ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ
@2Tsehay
4 күн бұрын
ውይ እንደት እንዴ ምዎዳችሁ ደሞ በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️
@enatager5416
3 күн бұрын
ሩታዬና አብሬሽን እንኳን ደስ አላችሁ
@NasserHamadse
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 1,1 М.