KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አብረው እየዋኙ የ13አመት ወንድሙን ተነጠቀ
Күн бұрын
አብረው እየዋኙ የ13አመት ወንድሙን ተነጠቀ
Рет қаралды
173,229
Yelbie Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 419
@ፐerutesfaw
2 ай бұрын
የታዘብኩትነገር የሰውልጅ ሞቶ እየተፈለገ ፎቶ የሚነሱ ሰወች ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን😭😭😭
@SenaitAmare-f4g
9 күн бұрын
በጣም እኔስ ማርያምን ጭንቀት መቋቋም እራሱ እምልችልም እንደሞት መራራየለም
@fatmah1744
2 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ሰው አድ ብቻ ነው የሚፈልገው😢ፈላጊው ራሱ ዋና አይችልም አይ ሰው ተጨካክኗል
@የጎራርበዋ
2 ай бұрын
@@fatmah1744 በጣም ወላሒ ኦኔምኮ ገርሞኝ ተጨካከነ ሰው
@atalearega2607
2 ай бұрын
እሱ ብቻ ነው መዋኘት እሚችለው
@LamlamAl
28 күн бұрын
እየፈለገ እኮ ነው እየዋኘ አይደለም
@jemilaahmed1415
2 ай бұрын
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ እራጂዑን 😢እኛም ሀገር የሆነሠአት የ22አመት ወጣት ሙቷል ሠዉ አለቀኑ አይሞትም አሟሟታችን ያሣምርልን
@MargaMarta-fm6pz
2 ай бұрын
ዉሃዉ በጣም ጥልቀት አለዉ የ13አማት ልጅ ያሥበላዉ ይዞትየገባዉነዉ የዘላለምፀፀት ለቤተሠቦቹ በተለይ ለእናቱ መጽናናትን ይሥጣት😭😭😭😭
@ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Zenebech-bd4fb
2 ай бұрын
የት ነው
@tamratdemissie7971
2 ай бұрын
መሉ ከልብ ለምሠጠው አገልግሎት ከልብ ምስጋና ይድረስክ ወገን ወዳድ ሩሩህ ልብ ያለክ መልካም ሠው
@GikfbnBj
Ай бұрын
መልካምሰው እድሕነው ካሜራይዞመቆም ጨርሷሰውሁሉ ታሟል
@chuchumike3286
2 ай бұрын
የገርመኝ እንዴት አንድ ስው ብቻ ይፍልጋል
@ተመስገንአምላኪ
2 ай бұрын
እኔምእሱነውግንመዋኝትአይችሉምመስልከሱበቅረ😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZuzuHusan
2 ай бұрын
😭😭😭😭ዋናእሚችል ተፈልጎነዋ እህቴ😭😭😭
@ትበይንፀጋየ
2 ай бұрын
እኔም እሱ ነው የገረመኝ😢😢😢😢😢
@zikreabtarekegn5852
2 ай бұрын
እሱ ዋናተኛ ስለሆነ ነዉ
@sadamohamed-rw7un
2 ай бұрын
አይችሉማሌሎቹ😢
@DanelWodaje-h9i
Ай бұрын
ዋ በጣም አዝናለው
@BascalBas
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሀ ሁሉ ህዝብ ቁሞ ማየት አየ ጭካኔ😭😭😭😭
@زينبمحمد-ي9ع3ه
24 күн бұрын
እናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aaisha6429
2 ай бұрын
አይይይይይ ሀበሻ አድሰው ብቻ ነው የሚፈልገው አላህ ያሳህ ባለካሚራው ወለህ አትግባ ኮሜታተሮች ደሞ እረ ተውውውው ምነው ጡሩ አስተያየት ብጥፉ
@EnatArgosh
2 ай бұрын
ካሜራ ማኑ ምን አደረገ አስተማሪ ነው
@HabteMareye
2 ай бұрын
ነብስ ይማር
@HayatGr-r9c
Ай бұрын
እኔሚገርመኝ የሚቀርፁሠወች አይናትህ አላህ ለጀነት ይበልህ😭😭😭😳
@መድስደተኛዋ
2 ай бұрын
ኣየ እማማ እትዮጵያ መንግስት የለ የህግ ኣካላት ነን የምሉት የሞቱ ጥግጥጋቸውን ፈልግ ይላሉ እንዴት ብታስቡ ነዉ ብቻውን ፈልግ የምትሉት በዛ ላይ ሞቧይል ይዛቹ ትቀሪፃላቹ ይብላኝ ለእናቱ 😢😢😢☝☝
@nasryahkora4117
2 ай бұрын
ይብላኝ ለእናቱ እህህህ ያማል 😢😢😢😢😢
@mamathelon7092
2 ай бұрын
ለቤተሰብ መጽናናትን ፈጣሪ ይስጣቸው
@Ansaa-d5j
2 ай бұрын
የትነዉ
@RhemeAhmad
2 ай бұрын
የሌላ ዜጋ ቢሆን ሁሉም ተረባርቦ የሠዉን ነፍሥ ያድን ነበር ምናለ ሁሉም ቢያግዙት አድር ብሉ
@Yash-l4q
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@habebahu56
2 ай бұрын
አይ እናት ፅናቱንይሰጥሸ😭😭😭😭😭
@atalearega2607
2 ай бұрын
የት ሀገር ነው በአላህ 😢😢😢😢በሁሉም አይደረስ እደው ልዩ ቦታውን ለማወቅ ፈልጌነው
@yelbiemedia1428
2 ай бұрын
ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ወረገኑ
@Sofiayasin-c3m
2 ай бұрын
ሀገራቺን እኮ ሁሉም ሰው ዋ አይቺልም ውስን ሰወወቺ ናቸው የሚቺሉት ለዛ ነው ቁመው የሚመለከቱት
@halimahussenhalimahussen
2 ай бұрын
ለምን ብዙ ሆነው አይፈልጉትም ላድሰወ የተውት ዋናተኛ የለምዴ
@HaaTttmmee-sq5md
2 ай бұрын
ተገትረው የሚያዩትግን ለምን ገብተውአይፈልጉም
@SouldanAhmed
2 ай бұрын
Sulxaanbale
@SouldanAhmed
2 ай бұрын
Maal
@ሕዉይትወለተማርያም
Ай бұрын
ስዉ ለስዉ መጨካከን እያያችሁነዉ ታዳ እደትነዉ ሠላም የሚመጣዉ😢😢😢
@የጎራርበዋ
2 ай бұрын
የት ነው
@nadinadi5598
2 ай бұрын
በስመ ሥላሴ በጣም ያማል 😢😢😢😢
@MekdesYeshanew
2 ай бұрын
ምናይነት ህዝብ አለ መተባበር ሐፂያት ነው እንዴ? እሱ ጀግና ነው
@سبحانالله-ب7ف3و
Ай бұрын
ዋና ካልቻሉሳ ምናለ በደፈናው ባትፈርዱ
@EnatArgosh
2 ай бұрын
ምድሩ ደለል ወይም (ጭቃ) ነበር ፍለጋውን ያከበደው አሱ ነው ኮመንት ግን ስትፅፉ እያገናዘባችሁ ቢሆን ጥሩ ነው እኛ ላይ ቢሆን ብላችሁ አስቡት
@yelbiemedia1428
2 ай бұрын
በትክክል እንድሕ መረዳት መልካም ነው ስራው ፈታኝና ከባድ ነው
@EnatArgosh
2 ай бұрын
ሁሉም ፈራጅ ሆነ እኔ ብሆን ወንድሜን አዉቄ እከተዋለሁ ወይ ብሎ እራስን መጠየቅ ያስፈልጋል "የወደቀን ዛፍ 🌲 ምሳር ይበዛበታል" እንደተባለ ሁሉ ፈራጅ ሆንን ፍርዱን ለፈጣሪ እንተወዉ ባይ ነኝ ።
@AqrabMoobail12
Ай бұрын
😱😱😱😱😭😭😭😭😭መቸ ነው ግን ጡሩ ነገር የምናየውና የምሰማው ያረቢ አተ በቃ በለን ወይኔ ሢያሣዝን😢😢
@ተሼ
2 ай бұрын
ይህንስ ቢሆን ለጥንቃቄ ለምን በረዝም ገመድ አታስሩትም??? ይሄ ሁሉ ህዝቤ ያለፋይዳ ነዉ የተፈጠረዉ??😭😭 መፅናናቱን እመኛለሁ።
@ዮወርድ
2 ай бұрын
ሟምስኪን በረጅም ገመድ እሠሩት ፌስታል አደለ ሠዉ ነወኮ ወደዉስጥ ከሰጠመ ታሠረ አልታሰረ
@ተሼ
2 ай бұрын
@@ዮወርድ ይስቡታላ
@GikfbnBj
Ай бұрын
ይሔንየቀረፅክ ምንአይነት አጀት ቢኖርሕነው ፈጣሪየስራሕንይስጥሕ እርኩስ
@Berry-g4y
2 ай бұрын
ቦታውን ንገሩኝማ የት አካባቢ ነው እማውቀው ሠው አየሁ ግን ቦታውን ላውቅ አልቻልኩም 😢😢😢😢😮😮😮😮
@SenafichHajir
Ай бұрын
በጣም እሚያሳዝን ግዜ ደረስን እደሰው በውሀ ተበልቶ ቁሞ ያያል በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
@SemiraEthiopian
Ай бұрын
አይ ስው ጨከኔው😢 ቆሞ ይመለከተሉ ይቀራፀሉ😢😢😢😢
@AaaHhh-xq6xg
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@SeidMohammed-rq3xe
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jx5bb4bv6
2 ай бұрын
የሐገራችን፣ፖሊሥ፣በዛች፣በጥቁርዱላ፣መማታት፣ብቻነውእሚያቁት፣አይዋኙም
@Wadnesh
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@Naima13Naima13
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ሱበሀንአሏህ
@HdjrJdfuf
2 ай бұрын
ኢናሊላሂወይናኢለይሂራጅኡን
@RahmaA-nb8kz
Ай бұрын
ይገርማል እደት አድሰው ብቻ ይፍልገልእሪሳ
@Hamelmal-l9m
2 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ህዝብ መዋኘት ሚችል የለለ ሁኖነው እዴ አድሰው ብቻ ሚፈልግ
@SaidyaThopia
2 ай бұрын
የት ነዉ
@Ismil-c8c
Ай бұрын
ሰዊእረከሰ፣ሰዉሞቶቀረፃ😢😢😢😢😢😢😢እጃችሁንይስበረዉ
@rrc3228
2 ай бұрын
እናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ያአሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን
@Kamelya-n5e
Ай бұрын
ያአላህ ያማል😭😭😭
@ውድእናቴኑሪልኝ-ዸ6ተ
2 ай бұрын
የሰውጭካኔጥግደረሰሰውሙቶይህሁሉሰውቁሞቪድዮይቀርፃሉየአላህእዝነትህንአውርድላቸው
@EstubedinkeMekonene
2 ай бұрын
የታዘብኩትነገር የሰውልጅ ሞቶ እየተፈለገ ፎቶ የሚነሱ ሰወች ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን
@user-pp9tq2ny4p
2 ай бұрын
ነፍስ ይማር እባካችሁ ዋና ስናደርግ ጥንቃቄ ይኑረን።
@EeEe-k7x
Ай бұрын
እግዚኦ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RahmaA-nb8kz
Ай бұрын
አላህ የህን ስልክ ያጥፋው ተምድርገፅ
@Khadija-q5w
2 ай бұрын
የት ሀገር ነዉ 😭😭
@yelbiemedia1428
2 ай бұрын
ኢትዮጵያ አድስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ12 ወረገኑ
@SerefaAs
Ай бұрын
ከሁሉም ምደብራው ኮማንታችህ
@AsmaAlali-u6r
2 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነኢላይሂ ራጅኡን😢😢😢
@H6ttkdree
2 ай бұрын
አድ ሰረፋ ይፋራፈራል እደገናደሞ አድ ብቻውን እደት ይፋልጋል ቢተባበሩትሰ አይሰው😢😢😢😢
@HayatAlii-h9p
2 ай бұрын
አላህይማርውውውው
@رحمهكدير
2 ай бұрын
ኢናሊላሒ ወኢናኢለሂራጁኡን#😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያመል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍይ
@Sameera1122-o4s
2 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@MunirGashu
21 күн бұрын
ፈጣሪ በመልካም ይመልስሕ ዋናተኛው
@bezoork
Ай бұрын
የእናቱመጥናናትእመኛለሁ
@Tmara-qh3lk
2 ай бұрын
እህህህህ ኢናሊላሂ ወኢናኢለዬሂ ራጅኡንግን እንዴትአስቻላቸውሌሎቹ የአላህ ምንያክል ጥልቀትቢኖረውነው አላህአሟሟታችንንያሳምረው ለቤተሰቡ የሶብርውያጠጣቸው
@Tru1234-gf2hv
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አጀቴንበላኝ መፅኖውን ይስጣችሁ
@SADIYAKORI-m3x
2 ай бұрын
ኢነሊላህሂ ወኢነሊላሂ ራጅኡን ለቤተሰቦቹ ፅናት ይስጣቸው
@Rahmet-h8h
Ай бұрын
አይ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ሁሉም ካሜራ ኧረ ምን ጉድ ነው
@EtetuTilahun
Ай бұрын
አረ ሰው ጨምሩና ፈልጉ ቆሞ ማያት አይጣቅምም
@DreamGril-x7o
2 ай бұрын
የዘላለም ፀፀት ህዝቡ ግን ያሳዝናል
@makiyakonjo3934
2 ай бұрын
አክሮባት ነው ወይስ ዋና ሰውየው ምን አይነት አፈላለግነው
@HobishCo
2 ай бұрын
አለሁ አኩበር
@seada3990
Ай бұрын
ፈላጊ እንድ ሠው ብቻ 😢😢😢 ግን አላህ ብሎልህ አገኘኸው እሬሳወን የኔም ወድም እሬሳ እኮን ሳይገኝ ውሀ በልቶት ቀርቶል 💔💔😢😢😢😢😢
@AqrabMoobail12
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@samiramuhammad3547
2 ай бұрын
የትነዉአገሩ😢😢😢😢
@MAades-r6b
2 ай бұрын
ይህ ሁሉስው ተገትሮ ምንድነው እሚየው በአላህ ስም አቤት ተጨካከን
@IkramIkram-o8o3v
Ай бұрын
Ay sewu yaalah metfiyachinn Asamrln😢😢ay weladi alah yatnash😢😢
@عليامحمد-ن8خ
2 ай бұрын
ሱባነላል🎉ልጅ የቲአለ
@hutadawed2
2 ай бұрын
ጅን ነዉ የሚወሰደዉ😢
@Hamelmal-l9m
2 ай бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው😢😢😢😢😢
@MirateAdore-jd2iz
Ай бұрын
😢😢😢😭💔💔💔
@AlaamBeyene
2 ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭yaa rabii😭😭
@SikoSilo-zl5wu
2 ай бұрын
ዋና የሚቺል ይላል እኮ አይሰዉ
@SamiYenesew
2 ай бұрын
ፈጣሪ መጽናኛውን ይስጣችሁ
@SamiraOsman-zk6en
Ай бұрын
ታስዝን ወላሂ ሚስኪን 😢😢😢😢😢😢
@thomasmohammad-eg4hx
2 ай бұрын
ላበታስብ. ማፅናናትን. ጌታ. ይስቹ
@FgJ-z8f
2 ай бұрын
የአላህ🤲🤲🤲 ያረቢ😭😭
@Dave-wq2pz
2 ай бұрын
መዳን የሚችለውን ሰው ቆመው እስኪሞት ጠበቁ😢
@Lidyafkr1752
2 ай бұрын
Sawu hula wuci mn yiserale😭😭😭😭
@ጇዘፗዘፐ
2 ай бұрын
ፈጣሪመጥናናቱንይስጣቸውለቤተሠቦቹ😢😢😢😢
@Telenet-k4h
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZeinabDjamal
2 ай бұрын
ያአላህ አሟሟታችንን ያሣምርልን
@MaskaramCholko
2 ай бұрын
በስመአብ ፈጣሪ ይጠብቀን
@TeghsEshtu-bx9vl
Ай бұрын
😢😢😢😢😢አንድ ብቻ
@YdgTete-lk4ws
2 ай бұрын
እና ለምን ሂዳችሁ አፈልግም 😂
@መቅዲመምሬ
2 ай бұрын
😢😢😢
@kinfekinfebizani-b3r
Ай бұрын
wow doctor beast
@EmebetRtyjjng
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኧረሰው እባካቹህ አን ጨካከንመጽናናትን ለእናቱ በጣም ውይውይ እህህ
@HappyDimSum-zb3yr
2 ай бұрын
አይ እናት
@BaharuGirma-ud1mm
2 ай бұрын
Yazazinal
@mandoubobeidat-tz1mk
17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይዉ ጭክነት ግን ዉይይይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@Manasho-h4w
2 ай бұрын
ዋላህ ወላህ 😢እንየ በራስየ አወጣሁት ልጄ 2ኣመቱ የአላህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@menteyochu
2 ай бұрын
የት ነው በአላህ
@Myam-sz7ts
2 ай бұрын
መገንወላድ፡እናተለፎሎመሠብሠቤያ፡😢😢😢😢
@AlwaleedKaka
2 ай бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሱብሀነላህ የት አከባቢ ነው???
Пікірлер: 419