KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አብራትየምሰራውን
No video
Күн бұрын
አብራትየምሰራውን
Рет қаралды
1,253
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 32
@lulutube885
3 ай бұрын
የኔ ምስኪን ስታሳዝን አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር ግን ምን ይጠቀማሉ ሰው ያለ ስራው የሚያሰቃዩት 😢😢
@hasina9776
3 ай бұрын
አለህ ይጣብቃን ስዳት ያላቹ ሁላችንም 😢 ልጅቷንም አላህ በእዝናቱ አፊያ ያድርገት 💔💔💔💔💔 በዳ በዳ ናው ትክክል እህቴ የኔ አስታዋይ አላህ ይጫምርልሽ ❤❤❤❤
@Hibutub
3 ай бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂 በርች ውዴ
@kalikidanmliyon9807
3 ай бұрын
የኔውዲ ስት ስአት እየገባሽ ነው ሰሞኑን አላገኘሁሽም
@user-hh4ye8um1p
3 ай бұрын
ሚሥኪን ግንታሥፈራለች በህልምነውየምትመጣው
@MarefaMarefa-kl6fv
2 ай бұрын
እረ ብቻ መስራት ምን አለበት አልሀምዱሊላህ አግቸም አላቅ እሰዉ ቤትም አይዉስዱኝም እሚመጣም የለ
@mimi-cs4xz
3 ай бұрын
አኔ ኮንትራትነኝ ያለውት ጆርዳንነው አና የማዳሜ አህት ቤት አንህዳለን አዛ ያለችው ደግሞ ባንግላዲሽ ናት ኮንትራት አይደለችም አና አዛስንህድ ብርአምጪ አለችኝ ለምን ስላት አፈልጋለው አለችኝ የለኝም አልካት 5 ዲናር አምጪ በግድ አኔም አንብ የለኝም አልኳት ከዛ ሰደበችኝ ልትመታኝነበረ
@RahimeYesuf-lb8wj
3 ай бұрын
ተጠንቀቂ ከቻልሺ ሴትዮሺን አልሄድም በያት ግደታ ከሆነ እራስሺን ጠብቂ
@mimi-cs4xz
3 ай бұрын
@@RahimeYesuf-lb8wj አኔማ አልአድም ብያታለው
@user-fi9fo3tz4s
3 ай бұрын
ተጠንቀቂ ማር አላህ ይጠብቅሽ
@user-vg5hw1yw1b
2 ай бұрын
እርየኔውድ እንዳትሥጪ እሺተጠንቀቂ ድግምትሊያርጉብሺ ይሆናል ሥለዚህ ከቻልሺአልሔድምበይውድ
@mimi-cs4xz
2 ай бұрын
@@user-vg5hw1yw1b አሺ ውዴ አኔማ አያለቀስኩ አልአድም አልኩኝ ግን ታድያ አኔ በየጊዜው ነው የእህቴ ቤት የምህደውትለኛለች ከዛም ነገርኳት ውሻ ብለ አየሰደበችኝ ነው አልህድም አልኳት ከዛም ዝም አለችኝ
@user-Nezhia
3 ай бұрын
ሰላም አላህይጠብቀን የሸቃሊት ቤተሰቦች ደምሩኝ
@Meremm-mv2tl
3 ай бұрын
ምርቃት= በአረበኛ ምንድነው ውዴ ተመረቅክ = ተመረቅሽ=
@EbSShort
3 ай бұрын
ምርቃት_ዱአ ምርቃቱ _በትምህርት ከሆነ_ተኸሩጅ
@godaromenta3310
3 ай бұрын
Enitewaweki min malet new ?? 😊
@user-bo7cs8sg7q
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mimi-cs4xz
3 ай бұрын
ሰላም
@mimi-cs4xz
3 ай бұрын
ሰው ማለት በሀረብኛ ምን ማለትነው
@Maryam2024-fd2cc
3 ай бұрын
ነፈር ወይምአሀድ ይላላሉ
@hawamustafa9310
3 ай бұрын
ነፈር👉ሰዉ ኣሃድ👉 ማፊ ሀድ 👉ሰዉ የለም 👉ነሻም 👉ናስ ==ሰዉ 👉ኣናስ ቢዩን👉ሰዎች ዪመጣሉ ሁሉም ለሰዉ ነዉ ለሴት👉ሆርማ 👉ሴት ሆረማት ቢዩን 👉ሴቶች ዪመጣሉ ኒሳእ👉ሴት ኢምራኣት 👉 ሴት በናት 👉ለወጣት ህፃናት ሴት ነዉ ማጠቀሙት የማቀዉን ነዉ
@RahimeYesuf-lb8wj
3 ай бұрын
ስዉ ምን ሁኖ ነዉ እንደ ስይጣን የከፋዉ የሳን እርዝቅ እሳ አትበላዉ
@user-ee6po7fy8u
3 ай бұрын
ሸቁየ ሰላም ሰላም
@masaretmas2402
3 ай бұрын
Nayjeriyas wd
@masaretmas2402
3 ай бұрын
Degemte betam yemi astela newu wd fetari yee xebken enzi pilpinoch maa kfu nachewu
@AsiyaAmed
3 ай бұрын
ድምፅሽን አህቴ ከፍ አርጊው❤❤❤❤❤
@genetAtalele
3 ай бұрын
ይቅርታ ማለት ምንድ ነወ ወደ
@EbSShort
3 ай бұрын
ማሌሽ
@hdxz7664
3 ай бұрын
ድምፅሽ ኣይሰማም
@user-gr4fz8cy9c
3 ай бұрын
አውዙቢላ ሂሚነሸይጣን ረጃም
Пікірлер: 32