KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
Күн бұрын
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
Рет қаралды
149,641
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 295
@abayabay3382
5 ай бұрын
አቤት ውበት አማራየ ❤❤❤የሱባለው ጭፈራ ሱስ ሆነኝ እኮ 😂😂😂😂እንኳንበሙዚቃ ዝም ብሎም ይጨፍራል 😂❤❤❤ስወዳችው እኮ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etifworkkebede7408
5 ай бұрын
ዘረኛ አትሁኑ
@abayabay3382
5 ай бұрын
@@etifworkkebede7408 ውበት አማራየ ማለት ዘርተወራ ማለትነው ውበት ማድነቅም ዘርነው ተባለ እንዴ እረ በደንብ አብቢ እናቱ ሰው አድንቆሽ አያውቅም አንችን ውበትሽ ሆ
@መካያላህባሪያ
5 ай бұрын
@@etifworkkebede7408ዘኝነት ማለት ምን ማለት ነው?
@HanaTsegaye-t7i
4 ай бұрын
ዝምበያት ሰው ያደገበትን ባሕል ማድነቅ ይችላል
@semerbintbabasusu8220
5 ай бұрын
አማራዬ የኔ ድምቀት 💚💛❤የኢትዮጵያ ድምቀት 😘ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአማራ ህዝብ 😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
5 ай бұрын
የንጉስ ዘር አማራ🤍💚💛❤️🤌🤴👸👈❤️🩹👌🎉❤❤
@meseretseifu3810
5 ай бұрын
Yes my amhiraye yene negose love you my amhiraye ❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
5 ай бұрын
@@meseretseifu3810 💯💝💝👌
@slntayehucherney8210
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እዛውዋርካውስርነኝ
5 ай бұрын
አቤት ውበታቹ ይህ የዋህ ደግ ህዝብ ፈትፍቶ የሚያበላው ❤❤❤❤❤❤ሰወዳቹ
@slntayehucherney8210
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenaberihun7379
5 ай бұрын
ዛሬ የገሬን አመትባል መሰለኝ ከናተ ባልፈጠር በቅናት እውት ነበር የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkeeshete
5 ай бұрын
ይኸ ቡድን ትልቅ ደረጃ ይደርሳል
@hayahaya-si5wb
5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አቤት መታደል እንዲያው ምንልሁንላችሁ የናተ ባልሆንይቆጨኝ ነበር ደግነቱ በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ነው ተወልጅ ያደግኩት❤❤❤❤❤
@GenetEthiopia
3 ай бұрын
ስታምሩ የኢትዮጵያ ማንነት ወጊና ባህል እንድ ስታንፀባርቁ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ 💚💛❤️🇨🇬
@shro0ofmazam83
Ай бұрын
💚💛❤️👍
@teddikebedet9230
5 ай бұрын
ወይራና ክትክታ ሴማግዶ አይቼ አገላብጣው የሰው ግንድ አምጥቼ የኛ አንባሳደሮች ፈጣሪ የጠብቃቸው
@ደሴላይነውቤቷ
5 ай бұрын
አበጀሽየ አላህ በሰላም ወልደሽ የምስሚ ያድርግሽ 🙏🙏 ❤❤ ስታምሩኮ የኔ ኩሩ አማራየ ህዝብ እኔም ማርገዝ አምሮኛል 😢😢
@burthkanburthkan1652
5 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥሽ ዉዴ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንንም ነን በስደት እድሜአችን አለቀ😢
@kenzab1189
5 ай бұрын
አማራዬ ከፉህን ያርቅልህ 😢😢😢❤❤❤እውነት ተዝ አልኝ ልጅነቴ አብይ ፍጣሪ የይልህ የህዝቤትን በላህው
@tigistmariewondie5522
5 ай бұрын
በስማም አለባበስ ዋውውው የኔ ውዶች
@betigebeyehu2171
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው አለባበሳችህ በጣም ነዉ የማምረው ውድድድድ❤❤❤
@lase-of9wq
5 ай бұрын
ወይኔ የሁላችሁም ልብስ በጣም ያምራል በተለይ የአበጀሽ ልዩ ነው ስታምሩ
@zobleselam5695
5 ай бұрын
አበጀሽ የእውነት እርጉዝ ነች ማለት ነው ??
@monali2071
5 ай бұрын
እምዋ እርጉዝ ናት መልሱልን
@ደሴላይነውቤቷ
5 ай бұрын
ነች @@monali2071
@chuchumike3286
5 ай бұрын
ምንም መልስ አያስፍልግም በደንብ ያስታውቃል እርጉዝ ናት እመዋ እመቤቴ በስላም ትገላግላት🤰🏼🤰🏼🤰🏼
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
5 ай бұрын
የያየሽ ቀሚስ የተመቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitmareyam6598
5 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ በርቱ እድሜናጤና ይስጣችሁ።❤❤❤
@hiwotbarkat5102
5 ай бұрын
ከናንተ በመወለዴ በጣም ደስተኛ ነኝ ፈጣሬ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤
@yeuhalabirhan573
5 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፍቅር ያብዛላችሁ የኢትዮጵያ ትልቅ አራያ የምትሆኑ ይመስለኛል ከምር❤❤❤❤
@alainfef176
5 ай бұрын
😂😂❤❤❤እመዋ እርጉዝ ናት ❤❤የኔ ውድ. ሁላቸውም ይለያሉ
@g7vg900
5 ай бұрын
አዎ ትመስላለች😊❤❤
@Bateal427
5 ай бұрын
የዚህ ሁሉ ድምቅት እንደምነው ዋሱ ዉድድድድድድ ተባረኩ ❤❤❤❤
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
5 ай бұрын
ውይ ቤቱ ና ጉዝጓዡ ደስሲል አቤት ባሕል አቤት አማራዬ አቤት አለባበስ ደሞ ቀሚሳቸው ሲያምር አቤት የገጠር አመትባል ትዝታዬን ቀሰቀሳችሑት በናቴ ቤት😢
@burthkanburthkan1652
5 ай бұрын
ያየሽ ድምፅ ዋዉ❤❤❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
5 ай бұрын
l am Amhara fano king
@zobleselam5695
5 ай бұрын
ይሄ የመዝናኛ ቦታ ነው እንጂ የፖለቲካ ቦታ አይደለም ።ቦታ ለዪ
@alamadan717
5 ай бұрын
መብታችን ነው ማለት😳😏 የምንም ቅልቅል የሌለባቸው ጥርት ያሉ አማራ ናቸው💚💛❤️💪💪🦁🦅😘😘😘😘@@zobleselam5695
@JooklJookl
5 ай бұрын
ምናገባችሁአማራናቸዉኮ😂😂😂@@zobleselam5695
@JooklJookl
5 ай бұрын
@@zobleselam5695😂😂😂😂
@የዴሴዋነኝ
5 ай бұрын
@@zobleselam5695ቤቱኮ የአማራ ነው 😂😂😂
@meseretseifu3810
5 ай бұрын
Abete abete my amhiraye endete endemetamero sewadacgwe geta yebrekachwe bebezo wdddddd je t'aime beaucoup ❤❤❤❤❤❤❤ my amhiraye ❤❤❤❤❤❤
@Tewodros52
5 ай бұрын
ወይ ከሀገር ርቆ መሔድ ቆንጆንና ባሕል ማጣት ነው።
@selammulu5111
5 ай бұрын
ምን ልሁንላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ አማራየ ሞቸ ነው የምዳችሁ
@beezoshbesh9314
5 ай бұрын
የኔሱሶቺ፣ኑሩልን፣ዘላለም፣ምናምን፣አይካቺሁ፣ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@አዲስከተማ-ነ6የ
5 ай бұрын
እኔም ተመኝውኝ አገሬ ያማራማት በደስታ ተቀይሮ ገብቼ በተደስትኩ በርቱ ወገኖቼ
@ahmedyusuf5857
5 ай бұрын
Number one culture, traditon, unity, respect each other, social life, real relationship, beautiful picture. From.America love you all😂❤❤❤❤❤❤
@muluneshtegena
5 ай бұрын
በስማም.የሀገራችን.በአል.አከባበር.ልዩ.እኮነዉ.ዉዶችየ.እኛንም.ለህ.ያብቃ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
5 ай бұрын
አማራ የኢትዮጵያ ድምቀት ❤❤❤❤ እኔ አማራ ባልሆን እራሴን አጠፋነበር ❤❤❤❤❤
@wwxx662
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኩራቴአማራነቴ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawaebrhaim
5 ай бұрын
እስኪ እመዋ እርጉዝ ናት የምትሉ
@ደሴላይነውቤቷ
5 ай бұрын
ታስታውቅ አለች ነች አላህ በሰላም ወልዳ እምስም ያድርጋት እኔም ማርገዝ አምሮኛል 😢
@RedetSisay-kr5ws
5 ай бұрын
ሀይ@@ደሴላይነውቤቷ
@Fatima-lv7sc
5 ай бұрын
እመዋ አርግዛለች እምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤🎉
@ካሣነሽ
5 ай бұрын
አወ❤
@taybaabdu7229
5 ай бұрын
እመዋ ማንኛይቱ ናት
@yawaloleji3580
5 ай бұрын
ነች
@tiruyaFeleka
5 ай бұрын
❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
5 ай бұрын
በለፈዉ አክም ቤት ሄደ እረጉዚ ነሺ ታብለሌች አየታዴ ግን ዬኔ ልጂ አይዴለም ብሎል
@Hawa-gc2pl
5 ай бұрын
ዛሬስ አደኛነኝ
@Hayuዩቱብ
5 ай бұрын
አይ ታዴ 😅😅😅😅😅😅 አበጀሺየ በሰላም ተገልገይ ደሜዋ 🥀🥀🥀
@yab3697
4 ай бұрын
እመዋ ያለችበት ሁሉ ይደምቃል ❤❤
@HvHh-h1h
4 ай бұрын
ደሞቼ ሙትተ ብዬ እወዳችሁአለሁ አማራዉያን ሠላማችን ይመለስ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🫅🫅🫅🫅🫅🫅👌👌👌👌👈
@kiyaye4314
3 ай бұрын
ኢትዮጵያ በምለው
@wondmnewkasse2484
5 ай бұрын
በእውነት ደስ የይላል ባህላዊ ይዘቶችን ከዚህ የበለጠ ለማሳየት ሞክሩ በርቱ
@HshddgDhdhdhdu
5 ай бұрын
አላህ አገራቺንን ሠላምያርግልን ይህ ነው የናፈቀን
@መክያወሎየዋቤተአማራ
5 ай бұрын
አልባበሳቸውአንደኛ ሲያምሩ❤❤🎉🎉
@SamiraAljehani
5 ай бұрын
ወይኔ አማራየ ደሥሥትሎ ሠላማችሁይብዛ😢😢❤❤❤❤❤❤
@YordanosUtopia
3 ай бұрын
የአበጀሽ አስተናጋጆች መንትያ ናቸው ፊታቸው ቁመታቸውሰውነት ቅርሳቸው ፀጉራቸው ልስላሴው እድገቱ እንደኔ ልብ ብሎ የተመለከታቸው ማነው መመሳሰላቸው❤❤❤
@mameeuntue7673
5 ай бұрын
ወይኔ ሲምሩ አበባ መስለው ወርቆች❤❤ እትየ አልማዝ 1ኛ ሁሉም አንደኛ❤❤
@yegosegesese
5 ай бұрын
አይለያችሁ ❤❤❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
5 ай бұрын
አገር እኮ ናቹ❤❤❤❤❤❤ኑሩልን
@gjfu4978
5 ай бұрын
ዘፋኚ ድምፁም ያምራል አመታተቱም ❤👍👍👍👍
@fasicamoges4870
5 ай бұрын
ዉድድድድድድ ነዉ የማደርጋችሑ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ኢቲዮ አገሬ ሠላምሽ ይብዛ
@ሱሱየሸዋዋ
5 ай бұрын
ማሻአሏህ ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤
@እላናጎንደሬዋ
5 ай бұрын
ሰወዳቹህ እኮ ❤❤❤❤
@kamilakamila2144
4 ай бұрын
ይሄን ቤተሰብ አለማዲነቅ አይቻልም በእውነት አማራን ትወኩላላችሁ ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@bbxbbx4752
5 ай бұрын
አበጀሸ እርግዝና እዉነትነዉ ማሻአላህ የኔዉድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@MoloNes-u7s
5 ай бұрын
አቤት ድመቀት ስታምሩ አማራዬ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
5 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ባለማህተቦቹ እኳን አደረሳቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kaseyegg
5 ай бұрын
የኔውዶችኑሩልኝፈጣሪህገራችንስላምያርግልንአሜን🙏🙏
@meheretberhane2824
5 ай бұрын
You're beautiful. May God give you strength, happiness, and joy.
@MeremEshetu
5 ай бұрын
ያለምወርቅን አላዉቃት አልኩኮ😅😅በሸሽስለለመድኳት የኛንቤትየንግስ በአልአስመሠላችሁት አቤት ትዝታ❤❤❤❤❤
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
5 ай бұрын
አለች እንደ ከዚህ ድራማ
@MeremEshetu
4 ай бұрын
@@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ አወ
@getahunteshome1470
5 ай бұрын
የእመዋ ቀሜስ እንዴት አባቱነው የሜያምር❤❤❤
@hirutnebyu7628
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@tewabechwubschet8725
5 ай бұрын
አበጀሽ በጣም ቆንጆ ልብስ ነው የለበሰችው በዚያ ላይ በጠም ጎበዝ አርቲስት ናት ፊልም የምትሰራ አትመስልም የለ
@balayneshzena8080
5 ай бұрын
Abjesh wofreshal..❤
@madinaendre1634
5 ай бұрын
ዋው የኔውቦች ያገሬ ትውስታወች❤❤❤❤የግድግዳው ጌጥ 😂አይይይ የገጠርልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ይመቻችሁ
@AndebetAbay-mm8rg
4 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ ቃል የለኝም በጣም ያምራል❤❤❤
@AsalifTesema
5 ай бұрын
አቤት ማማራችሁ ❤❤🎉🎉🎉
@nebyouahmed753
5 ай бұрын
so beautiful
@tsahayamara-jz3rg
5 ай бұрын
በጣም ነዉ እምታምሩት ኑሩሉኝ ❤❤❤
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
4 ай бұрын
አለባበስችሁ ደሥሢል❤
@ethiolove2286
5 ай бұрын
አቤት ስታምሩ❤❤❤❤
@ayelignmengesha4454
5 ай бұрын
Thank you so much for your unreserved works!
@Warlatubu
5 ай бұрын
ስታምሩ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedyusuf5857
5 ай бұрын
They have perfect body the female they are so beautiful 😍 🤩 👌
@TsehayTsi
5 ай бұрын
ከሁሉም.ከሁሉም.በጣም.ፈታ.አርጎኛል
@SamiraAljehani
5 ай бұрын
አገሬዋ ሠላምሽይመለሥ😢😢❤❤❤❤
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
5 ай бұрын
አመቤትና እሱባለው እስክስክስታቸው አቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
5 ай бұрын
የኔ ውዶች🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
5 ай бұрын
ወይኔ ያገሬን ትዝታ ቀስቀሱት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጥነኝናፋቂዋ
3 ай бұрын
አቤት ውበት ❤ ፈጣሬ ሆይ ሰላም ለሀገራችን❤❤❤
@አማራነኝ-ቨ7ነ
5 ай бұрын
አማራ፡የንጉስ፡ዘር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@beretukanMeles
5 ай бұрын
የኔ ውዶችየ ❤ሰላም ለሀገራችን😢
@workebogale4015
5 ай бұрын
ይኽ ን ፍቅር የሆነ ህዝብ እኮነው መከራውን የሚያበሉት ❤️💞💗🥰
@AlmazAssfaw
5 ай бұрын
አበጀሽየ ሀገሬ ስመጣ እዳይሽ የኔ የአማራ ቆጮ መንዝ መሬ የመስላል የጎጃም ባህል አልባሳት እደመሬ ነዉ
@bizu-e4g
5 ай бұрын
አበጄሽ እመቤቴ ትቅረብሽ❤
@ባዩሼ
5 ай бұрын
ያየሽ የኔ ቅመም ዛሬ አምሮባቸዋል ❤❤❤
@allahwokil5777
5 ай бұрын
አለባበሳችሁ ሲያምር❤
@אנייהבלטה
5 ай бұрын
የኔ ውዶች ቀጥሉበት ❤❤❤
@aynadisyeshambel6944
5 ай бұрын
Abet wbet Egzabher amlak selamachin melsln 💚💛❤️👑
@SleepyConchShell-ff2nu
5 ай бұрын
እምዋ ያጥር ወፍ አትስማሽ ☝🙏❤❤❤😍😍😍😍😍
@BeletuSntayehu
5 ай бұрын
እሱቤ ጭፈራ ዋዉዉዉ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤
@YirgalamYitatek
4 ай бұрын
እትዬ ሙሉ 😍💞እና አባጄቺ😍💞😂😂😂 ግን ማቼ ይሁን የምትስማሙት 🫶😂😂😂😂😂😂😂
@bhhhh8094
5 ай бұрын
ዋው፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marymm-qm4px
5 ай бұрын
አበት ዉበት እዴት እደማዉዳችዉ❤❤❤❤እምዉና ታዴን በሰይፍ ይቅረብልን
@ሰናይሰላም
5 ай бұрын
ይህ ህዝብ ነው በአብይ የሚገዛው!? እረ ይበዛበታል. ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነፃ ያወጣናል. ድል ለፋኖ. 💪🏾
@DhJs-i9c
3 ай бұрын
መገን አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
5 ай бұрын
አዝማሪውን ዳሩኝ 😅 ወድጄዋለሑ
@burthkanburthkan1652
5 ай бұрын
ሁሉ አማረኝ😂😂😂😂😂
@mitamituye
5 ай бұрын
በጣም ነው ቅር ቅር የምትሉኝ ማሪያምን ቶሎ ቶሎ ልቀቁ😢
@kidistTakele
5 ай бұрын
እመዋ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት
@almaayala4768
5 ай бұрын
ወይ ታዴ በሄድህበት ድምቀት😂😂😂😂
@sirayehabtamu5831
5 ай бұрын
Ejige betam arif newo beretewo fune Yadrehal.enyan degemo Hagery endenafekegn adregonal.behalewon sayeleke selemeserewot kenesewo weche mayete alewodem 10qu!❤❤❤
@Anal-f1y
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤tebarkuuu
@Hanan-pz1ox
5 ай бұрын
ያየሽና አበጀሽ ሥወዳችዉ❤❤❤❤
@MalakAls-wq9kl
4 ай бұрын
እመዋ ነፍሰ ጡርነች በሰላም ይገላግልሽ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Пікірлер: 295