KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በስተመጨረሻ እራሴን ወደማዝናናት።
Күн бұрын
በስተመጨረሻ እራሴን ወደማዝናናት።
Рет қаралды
23,263
SEADI & ALI TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 207
@eyadalimahamed
4 ай бұрын
t.me/seadialitube
@ToibaAli-zh4qd
4 ай бұрын
ማሻአላህ የት ነዉ አዋሳ ላጋኖ❤❤❤❤
@rahima439
4 ай бұрын
ደምሩኝ በቅንነት
@ateeakapptube5393
4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@hawlet.adem123
4 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤
@hgfffggggh3225
4 ай бұрын
ስለላህአለይሂወሰለም
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
4 ай бұрын
እኔ መዝናናት የምፈልገዉ ከልጆቸጋ ነዉ 2 ቆጅየ ልጆች አሉኝ ከስደት መልስ ኢንሸአላህ አይቀርም
@HayaArgaw
4 ай бұрын
አላህ ያሳካልን እኔም አሉኝ❤
@MariyamMaari
4 ай бұрын
አላህያሳካልሽውድ
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
በሰላምያገናኝሽ ውደየ
@fatoobeebi1550
4 ай бұрын
አላህ ያሰክለሸ❤❤
@sadahussen620
4 ай бұрын
ቦታው ሲምር እኔ ዘና ማለት እዴት እደምፈልግ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ ሀሳባችንን አሳክተልን ለሀገራችን ያብቃን
@ሀያትቢንትሙሀመድ
4 ай бұрын
አሚንንንንያረብብብ🎉🎉🎉🎉
@ሀብልተሻመ
4 ай бұрын
አሚን የትነው እምትኖሪው
@Oom-n1m
4 ай бұрын
አሚንእህትአይዞሺአላህአለን
@najatali3746
4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hdhdh4201
4 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
4 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ምርጥየ ጀግና እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም አትርሱን በዱአችሁ የእህት ዱአ ይደርሳል
@FazelMuhammad-y8k
4 ай бұрын
ዉዱነብያችን ሠለላሑአለይሒወሠለም ከኔ ቡሐላነብሠዉ ያለበሡ ሤቶች ይመጣሉ በኔ ጊዜአላያቼዉም እነሠለ የጀነትን ሽታዋን አያገኙም አሉ በሒዎት ኑረዉ አሑን ያለነዉን ሤቶች ቢያዩን ያለቅሣሉ ያፍራሉ ሡበሐን አላሕ ሥንበላ ሥንለብሥ በሚድያ አላሕ የረገመዉን ሥራ የምንሠራ ቁጥር አድ እኛ ሙሥሊሞች ሑነናል አላሕ ይዘንልን
@mesitube8396
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ስጀመር መቸ ተጣላሽ ቅመ ሞችላይክ👍👍 ይጫወቱብናል
@نورهالدوسري-ظ6ر
4 ай бұрын
ማሻ አለህ ሆደሞች ናቹ. እና አምሮበቹሀል መልካም በሎች ናው ያሉወቹ ማሻ አለህ
@hayatseid3565
4 ай бұрын
ደስስትሉ ቀበጦች ረምልየ ቆንጆ እረ ሜካፕ ቀንሽ ሰዉ ልታጫርሽ ነው እንዴ
@SaadaYusef
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፈርኩኝ ራህማዬዬ
@seadaayalo1162
4 ай бұрын
😂😂አይመሞላቀቅ ባግባቱ ቀርቱ በታጨሽልኝ አለች😅
@Lesewe-hm2fe1sv9A
4 ай бұрын
ድሮስ መቸ ተበላሸና ይሥተካከላል😅😅😅😅😅😅😅 ያው የወጩን እሸቅል ብላችሁ እጂ😅😅😅😅 ይመቻችሁ ብቻ እኛን አታጨልሉን እጂ
@zuzutube6444
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@zehara5
4 ай бұрын
ሳህ 😂😂😂😂
@seadesalih8344
4 ай бұрын
ፈታ ማለት ሜካፕ እና ልስፕቲክ ተለቅልቅ አደባባይ ሊይ ወጥቶ መለፍለፍ ይሆን
@የባሌሚስትነኝ
4 ай бұрын
❤❤😂😂😂 አላህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@FazelMuhammad-y8k
4 ай бұрын
ሣሕ ዱቄት ቅድብ ተቀድበዉ ሽቶተቀብተዉ አኡዙ ቢላሕ
@HayuNeg-eb5xs
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ensallahtube702
4 ай бұрын
ድሮስ መች ተበላሸና ይስተካከላል የመዝናኛውን እንሸቅል ብላችሁእንጂ ይመቻችሁ
@HgHf-lk2sv
4 ай бұрын
ወላሂ አላህ ሸሂዴ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኳን ሰላም ፈጠራችሁ ❤❤❤
@አፍያዩቱብ
4 ай бұрын
ጎሽ ሞክሼዬ እንዲህነው የምያምርብሽ አላህ ይጠብቃቹሁ🎉
@sofi8983
4 ай бұрын
ማሻ አላህ እኳን ዘና አላችሁ ቅመሞችየ አላህ ሀሣባችሁን ያሣካላችሁ ደግሞ ደምሩኝ ቅመሞችየ በቅንነት🎉❤🎉
@umuaymen1893
4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ወላ አይለያችሁ ሰአዲና ረምላ በጣም ነዉ ምወዳችሁ
@AyshaWagabo
4 ай бұрын
ኢኛንም ያማደም ቅመሞች አለሀ ለጋራችን ያብቀን
@sufiyyaayyob7331
4 ай бұрын
ማሻአላ
@ruikyaside5734
4 ай бұрын
ጉድ ዱቂት ቱቱ ስንት ኪሎ ነው የተቀባቺሁት😅😂😊
@AskAsk-iy4ql
4 ай бұрын
ኢትዬጰያ ስንገባ ወደ ደ እንመለሳለን ተመቸቺኝ ረምላዬ❤❤ 😂😂😂😂 ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ መልካም መዝናናት ሰአድዬ❤❤
@fiiiddiiej5745
4 ай бұрын
እንዲህ ተቀባብታችሁ እዩኝ እዩኝ ማለት ምን ይሉታል አሏህ ይምራችሁ በስ እንዴው ባሎቻችሁስ ዝም ማለታቸው ደዩስ ናቸው
@-vk6qz
4 ай бұрын
ወላሂ ትንስ ሁኘ አገዳ ገዝተን መንገድ ላይ ልበላይ እፈራ ነበር ሰዉ ያየናል እያልን አሁን ላይ ግን በሚድያ መጡ አላህ ይስቱር ሴት ልጅ ከቤቷ ተከብራ ስትቀመጥ ከባሏ ጋር ስትዝናና ያምርባታል በሚድያ መገለባበጥ ምድነዉ የምር አያምርባችሁም አላህን ፍሩ አትዝናኑ ሳይሆን ስበሉ እንኳ አትምጡ ሀያዕ ይኑራችሁ
@emutube2623
4 ай бұрын
ጎሽ የኔ ዉቦች የሀገሬ ልጆች እንደዚህ ዘና ማለት ነዉ እንጂ መጥቸ እቀላቀላችሁ አለሁ ኢንሻ አላህ እስኪ ለእኔም ዱዓ አድረጉልኝ ከስደት ወደ ሀገሬ እንድገባ
@tube-ve7ce
4 ай бұрын
እሙ እንደት ነሸ ጠፈተሻል ዩቱብሸ ላይ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
4 ай бұрын
ኢሻአላህ አገሬ ሥገባ ከልጅወችጋር❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaAhmed-w1z
4 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ❤
@elhamkonjo4783
4 ай бұрын
እኔገምቻለው የሆነ የሰርግ ፕሮግራም ለማዘጋጀት አስባችሁል ቦታውን እያያችሁነው ጠርጥር 😂😂😂😂😂
@fatoobeebi1550
4 ай бұрын
በጣም መካኘ ብዝታል😢😢
@semiratubeh462
4 ай бұрын
አድሰ አበባ ወዳጂነት ፓርክ ነው 😢
@tube-ot5cp
4 ай бұрын
ክክክከ ረምላ የምታስቀው ይመቻቹ
@neeysad4183
4 ай бұрын
በሉ ስትመለስ ባሎቻቹ ላኩ አነሱም ይዝናኑ
@rahmath-jd3fz
4 ай бұрын
አይልኩም ሴቶች ቅናታቸውስ ቢልኩም ሢመለሱ ይጣላሉ😅😅😅😅😅
@HananJamal-fd6jz
4 ай бұрын
ልጂቱን ተከባከቧት ስታምር
@HawaSIED
4 ай бұрын
እረ አበዛችሁት እውነት ለመዝናናት ከሆነ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋረ ነው የሚያምረው አሁን ያላችሁበት ሁኔታ የጉረምሣ እሥታይል የወደላጤ ህይወት ይመሥላል እሥልምናችሁንም አትረሡ. ፋትህ ለሜካብ ለዱቄቱ እረ አበዛችሁት ለዛውም ካሜራ ላይ
@wynitomohy1775
4 ай бұрын
እኔ ራሱ እደትእዳስጠሉኝ ባለ ትዳር መሆናቸው ንረሱት
@rahmath-jd3fz
4 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ይደብራል መዝናናት ባልንና ልጆችን ይዞ ነው ደስ የሚለው ምነው እኛ ከወዶቹ በላይ ነን አሉ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
4 ай бұрын
ወጯን አሥበዋት ነው😅😅😅😅😅 ለብቻ ያሠቧት
@-vk6qz
4 ай бұрын
ጥፋተኛ እኮ ባሎቻቸዉ ናቸዉ መላካቸዉ አይ አዱና ይሄ ፊዉተር ነጭ አረጋችሁ አላህ ይዘንልን
@fjjuhjkkjghvg6878
4 ай бұрын
መታደልነው
@fatumaendris3492
4 ай бұрын
ማሻአሏህ ሰአዲየ አይለያችሁ ያረብ ያአሏህ ❤❤❤
@ሠሠሠሠሠ
4 ай бұрын
የሪምላ እግይዘኛ በገሩ ሂደይመችሽ
@skettube4149
4 ай бұрын
ሀቢበቲ በይ ዘና እሱም ይዝናና😂😂
@FatmaMohamed-wn6yq
4 ай бұрын
ያረብ አላህ ይወፍቀን ለኛም
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
ቢልአፊያ መልካም መዝናናት ብያለው የናችሁ ላላችሁ ሸገርናቸው ትንሿዋ ዱባይ በቃ ላላገባችው እቃሊገዙነው ልታገባ😂😂😂
@fatumaali1032
4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላቺሁ ስወድችሁ❤❤❤
@zeyba2557
3 ай бұрын
Just relax a'm so happy for you welahi insheallah i will do it one day with my sisters 🎉🎉🎉
@ASH-zk4tf
4 ай бұрын
ማሻአሏህ❤❤❤
@OmHyat-zn9vz
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ድራማ ይለሀል
@tube3507
4 ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የት ነው
@munaedris6890
4 ай бұрын
ما شاء الله تبارك الله الله يسعدكم في الدنيا والاخره حلوين❤
@sofia________bintislam8509
4 ай бұрын
ለሀገር ውስጥ በረራ ፖስፖርት ይጠይቃሉዴ 😂 የሀገር ውስጥ በረራ 7 ጊዜ ተመላልሻለሁ መታወቂያ እንኳን ጠይቀውኝ አያውቁም😅
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
አይጠይቁም ነበርበፊት ግን መኖሩሀሪፍነው
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
4 ай бұрын
ካሜራው በጣም ነጭ አረጋቺሁ ውዶቺ😍😍😍😍😍
@mireop
4 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@marwanmarwan8289
4 ай бұрын
👍👍👍👍
@mariamfanta5656
4 ай бұрын
የትነዉ አድስአበባ እደዝህ እሚያምር ቦታ አለ ማለትነዉ🖤🖤🖤🖤👌👌👌
@KedjaJuhar
4 ай бұрын
Remlu yene wbe
@fhgdgjf5573
4 ай бұрын
መሻአላህ🥰
@layelaalayelaa6282
4 ай бұрын
ረምላ😂😂😂😂😂😂 እንግሊዝኛ ❤❤❤❤❤ok nawo
@amaamm4474
4 ай бұрын
😂😂😂
@cequa4067
4 ай бұрын
ማሽላ❤❤❤❤❤
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
4 ай бұрын
ሀብታም ሲደብረው ወደ ቫኬሽን ድሀ ሲከፋው ወደማልቀስ 😢
@بنتمحمد-ل4ذ
4 ай бұрын
አይ ወላ ሳህ😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
😂😂😂
@zeyba2557
3 ай бұрын
Alhamdulilah deg aderegachu
@Sojoo-m3z
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስታምሩ አላህ ይጨምር እላችሁ
@ቅማሞች
4 ай бұрын
ደግ አረጋችሁ ዘናበሉ አዱኒያ እንደሁ አይሞላም
@NuraNura-ss7gq
4 ай бұрын
ዱሮ ተጂዳ የገባች ጥርዝ መሰላችሁሳ በጥቁር አበያ😂😂
@mekyachannel4906
4 ай бұрын
ሣማ አመረኝኝኝኝ😂
@hiuhu6358
4 ай бұрын
ልጆቻችሁን ጥላችሁ እዴት ትደሰታላችሁ ያለ መህረም አረ ተው
@1356Meryem
4 ай бұрын
ዛሬ ክፊት ብሎኛል ከመዳም ጋር ተጣልቸ እህህህ ዛሬስ ደከመኝ
@كونفيكون-م1ل
4 ай бұрын
ቆይ ለብስቲክ ምናምን ባትቀቡስ በቃ ከማይመልከቱን የማይጠቅመንን መለቃቀም ልምድ ሆነ አላህ የሰጣችሁ ውበት በቂ ነው
@ሀዩ-ቈ2ሸ
4 ай бұрын
አይ እርምላ እዳች እሚዝናናኝየለም ❤❤❤
@attube383
4 ай бұрын
አድስ አበባ ባቡል የመን የሚባለዉ ምግቤትናችሁ ሁሁሁሁ አቀነዋል
@ዙዙያባቷንግሥት
4 ай бұрын
እሢ ዱአ አድርጉልኝ በማዳም ቤት በጪቀት ልሞት ነው😢😢😢😢😢😢😢 የማሥበው ሁሉ አይሣካልኝም😢
@hawlet.adem123
4 ай бұрын
አይዞሽየኔዉዲበአላህተመኪይሳካልአዲቀንጥሩነገርጊዜይፈጃል
@rabiyayousef9562
4 ай бұрын
አይው ወላ
@MariyamMaari
4 ай бұрын
አብሽሪውድ አትጨናነቂ
@zainbsaeed7414
4 ай бұрын
አለሁልሽ እኔም😢😢😢😢😢አብሽር
@samsamsun367
4 ай бұрын
አይዞሽ ለሚያልፍ ነገር ራስሽን አትጉጂ እንደኔም ጭንቀታም አልነበረም ሀይለኛ ወስዋስ አለብኝ እንዲ ይሆናል ብዬ ሳልተኛ ይነጋል አልሀምዱሉሊሃ አዲስ አበባ ቤት ገዝቼ ልጄ ዩኑቨርስቲ ልትጨርስ ወራቶች ቀርተዋታል ኢንሻአላህ ግን እኔን ብታይኝ የሰማኒያ አመት አሮጊት ነው ምመስለው ይቆጨኛል ራሴን መጉዳቴ ይቆጨኛል ራሴን ማስጨነቄ
@fathimahusain2723
4 ай бұрын
5:31 አስላም አለይኩም የኔውዶች ስታምሩ ❤❤❤❤❤መሻ አላህ❤❤❤
@የባሌሚስትነኝ
4 ай бұрын
ማሻ አላህ. 😂😂😂አበላላችሁ. መቼም
@asiaahmed9243
4 ай бұрын
Maashaallaah ❤❤❤
@hawlet.adem123
4 ай бұрын
እረየለለነዉማሻአላህዉበቱንደፉቶባቺኻልእኔምአገሬገብቸመዝናናትመቅበጥአምሮኛልስደትአለቀኝአለ❤❤
@حوا-س7ل
4 ай бұрын
ሙዳችሁ ይመቻአል ልጆቻችሁን እደወለዳችሁ ረሥታችሁል😅😅
@سبحانالله-س1س
4 ай бұрын
ይመችሽ❤
@dhdhd1110
4 ай бұрын
ጉድ ኡኮነው
@fatoumahassan3835
4 ай бұрын
ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tubeysikit
4 ай бұрын
አጅብ ገረመኘሰ ሰሞኑን የትዳር ቻሌጅ ሁኗል አይ እኔንም ደብልቁኝማ እድፈምስ ደምሩኝ ቅመሞች አሳድጉኝ
@vvvffff1290
4 ай бұрын
ድራማውአለቀአሀምዱሊላሂ
@taiyobaaaaa8590
4 ай бұрын
😂😂😂ዱባይአላላችም
@FathimaFathima-bg9ts
4 ай бұрын
ማሻአላህ
@gvcnnbb-bx7wx
4 ай бұрын
ሳአድና ረምሊ ምረጥጓደኛሞች
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
4 ай бұрын
አች❤❤❤ሥላ ለሽነዉ❤
@Zeyineba-i9n
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@EmuHiba-pv3wr
4 ай бұрын
ማሻአላህ ግን ሴኒያን ለምንደበቅሻት አብራሽ አለችአይደልእዴ
@YdhduDr
4 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@hayatmhemdxxxxx819
4 ай бұрын
😅😅😅😅
@NejatHussen-w2z
4 ай бұрын
የት ነው ቦታ
@meram123
4 ай бұрын
ግን ግን ለሠርግ ነው የመጣቸሁ አደል😂😂😂
@medin.Endris
4 ай бұрын
ብል አፍያ ግን ሰበሉ ባትቀርጡ ምናለ
@tube-dr6ur
4 ай бұрын
የትንዉ ነገረኝ ሳልሞት😢😢😢😢
@HabibeFerja
4 ай бұрын
Basalme.gebo
@hulugebchanel6659
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaNurye-i4u
4 ай бұрын
ቦታው ግን የትነውbeallah
@EeEe-x1k
4 ай бұрын
ግና ማነው ሴት ልጅ ከወድ ፊት ትብላ ይለው ለናት ባሎችችሁ እና ከልጅችሁ ጋር አትዝናኑም አረ ተው ግን አላህን ፍሩ በሚኪይጅ አብዳችሁ አኡዙቢላሂ ወዱች ናችው ጥፍት ይረጉት አኡዙቢላሂ
@AarAar-hh6sd
4 ай бұрын
የት ሂድው ነው ምንም ደስ እሚል ነገር የለውም ልጆቸውን ትተው አለማህረም
@sonysony-lk5ft
4 ай бұрын
😂😂😂
@AarAar-hh6sd
4 ай бұрын
ኡውነቲን ነው እኔ ልጆቸን አገር ልኪ አሁን ሁሉ ነገር አስጠልቶኝል አለነሱ
@አይሻኮከብ
4 ай бұрын
የፌክ ጸብ የመሆኑ ምልክት የሰው ኔካሀ ይዞ ከቤት መቀሳቀስ አይቻልም እናማ በቻላችሁት መጠን ከውሸት የጸዳ ስራ ብሰሩ ባይ ነኝ 👎
@HayatHayutina
4 ай бұрын
Hhh mechem ayaqut blachu new sheger park aydel
@Sadaa-sc4yc
4 ай бұрын
Yetii hedachuu 🤔🤔🫤
@Suye444
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
4 ай бұрын
❤❤❤❤ይመቻችሁ ፈታ በሉ
@KedjaJuhar
4 ай бұрын
Yechi bifetu men yekolatal
@saadahsaadah9872
4 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
Пікірлер: 207