ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የእሩዙን ማባያ ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* ሽንብራ
* የኮኮናት ወተት
* ሽንኩርት
* አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ፐርስሊና ሰላንችሮ(የድንብላል ቅጠል)
* ቲማቲም
* በርበሬ
* እርድ
* ከሙንና ደረቅ ቅመሞች
* ዘይት
* ቃርያ
* ጨው
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia
Негізгі бет በሽንብራ ጤናማ የሩዝ ማባያ አሰራር \\ Ethiopian Food
Пікірлер: 7