KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በሻሜል መኮረኒ በደሮ ለእራት አሰራር
Күн бұрын
በሻሜል መኮረኒ በደሮ ለእራት አሰራር
Рет қаралды
24,873
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 63
@kfnuae4258
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ዛሬ የመጀመሪያ ግዜ ስሰራው ስወቸም በጣም ወደዱልኝ በርች ከዚህ በላይ እጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰
@banchitube801
Жыл бұрын
እሰይ የኔ ዉድ እንኳን አማረልሽ
@ሱሱየበረሃዋእርግብ
2 жыл бұрын
እስላም ወአሊኩም ራህመቱላ ወበረከቱ እህታችን በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ሞያ ሲለካ ባንቺ ጋ ነው ለካ የምር አሪፍ አሰራረ ነው ማንያ በርችልኛ
@Alhamdulillah_2534
2 ай бұрын
አሪፍ ይመስላል እሞክረዋለሁ❤
@almetubez237
2 жыл бұрын
ሰሳም ላቺ ይሁን እህቴ እካን ስላም መጣሽ ዋውውው የሆነ የበሸሜል አስራር ነው ያሳየሺን እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን
@sadaahmed252
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይ እኔ ሠርቸዉ በጣም ነዉ የሚጥመዉ
@FirehiwetTadesse-gs6pg
11 ай бұрын
በጣም የምወደውን ምግብ ነው ያሳየሽኝ ግን ያለኦቭን እንዴት መስራት እንችላለን እህቴ አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ🙏🙏
@brechatali9221
3 жыл бұрын
ማሬ እጅግ ይባርክልሽ በጣም አሪፍ ነው
@banchitube801
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ውዴ
@kalkidantube
2 жыл бұрын
ሰላም ባንቺዩ እኖኳደና መጣሽ ማአሻላህ በጣም አሪፍ የሽሚል አሰራርነው የመጣሽልን እንመሰግናልን አገሬችን ሰላሙን ሰላምባንቺዩእኖኳደናመጣሽማአሻላህበጣምአሪፍየሽሚአሰራርነውየመጣሽልንእንመሰግናልንአገሬችንሰላሙንይመል ሰል አሚን
@tube-ub8zk
2 жыл бұрын
Banchi konjo yen balemoya yehen yeserut ijochishi yebareku yen marr mirt sira new kibir beyelin yetafital indezihu beharif sirashi huligezem neyelin
@monamohammz7735
2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ባንቾዬ ውድ እህት ዋው ምርጥ አሰራር ነው ማሻላ ምርጥ አሰራርነው ዋለይኩምሰላምባንቾዬውድእህትዋውምርጥአሰራርነውማሻላምርጥአሰራርነውጎበዝ
@ማሜሀድ
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ. እህታችን በርች በጣም ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽልን ቀጥይበት አላክ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@melihashelmotube4100
2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ነገር ስለምንጠብቅ ከዚህ የበለጠ ነገር ይዘሽ ለመቅረብ ጥረት በማድረግ በርችልን እኛም እየመጣን ዘና ፈታ እንላለን ከች ከዚህ የበለጠ ነገር እጠብቃለን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቿን ሰላማችውን ይመልስልን ዘድ ወደ ፈጣሪያችን መልካም ነገር በመስራት ዱአ ፅሎት እናድርግ ያረብ አሚንንንንን
@MajidaMajida-kx9gg
Ай бұрын
በጣምአሪፍነውእህትበርቺ❤❤❤❤❤❤
@አዪመን
2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደስ የሚል አሰራር ነው ማሻአላህ ውዴ
@MolaAlkaabi
Ай бұрын
እንደኔ ነዉ የሰራሽዉ በርች
@hawabrand
2 жыл бұрын
ሰላም ሰማቺሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እካን በሰላም መጣችሁ በያላችሁበት አላ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቺሁ በሲኡዲ ለሚሰቃዩ ወገናቻቺ አላህ ፈረጁን ያቅርብላቸው በርቱ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ዋው ምርጥ በሳሚል
@Lenda-k8o
2 ай бұрын
አሜን፣የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያምራል፣የኔውድ፣ያችን፣አይቸ፣ስርቸ፣መዳሚ፣ወደችው፣እጂሽን፣ይባርከው
@banchitube801
2 ай бұрын
ጎበዝ😍😘😘😘😘😘
@mareetube8348
2 жыл бұрын
Salam Salam ihete indet nashi wudd enkon basalam maxashi woooooowwww baxamaa arfii asarara nawu yene balamooyaa barchii gobazii
@adissalemaz8636
4 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቺልን
@banchitube801
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@SofiyaEbrahim-x4v
29 күн бұрын
ማሻአላህማር❤❤
@rashidalali6631
2 жыл бұрын
ዋዉዉነው እኔምሰራሁት ይመችሽየአበሻቁንጅ
@TigstFentaw-r5i
Ай бұрын
❤❤❤❤
@helamhelam6565
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@ሶስናሶስና-ፐ7ሰ
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ውዴ በርቺልኝ
@godolyastube2932
3 жыл бұрын
ዋው ዋው👌👌👌👌
@yeshiaynalem923
3 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ እናመሳግናለን
@nestenet9176
3 жыл бұрын
በረች በጣም ደስ ይላል
@banchitube801
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@AlemeDemeke-t7z
10 ай бұрын
ውዴለስንት ደይቃነውፍሮንውስጥየሚቆይ😊
@Gibi_podcast
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርች
@hirj2602
2 жыл бұрын
በረች
@ማርታ-ጘ2ዸ
3 жыл бұрын
ውዴ እጅሽ ይባረክ
@alemeyelove8867
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MASITUBE
2 жыл бұрын
Salem wudi ene yetekabarachu ehetyee wandimoche balachubet sakemachu yibza hagerechin Salem yergilin Amen ehtyee mirti mokorona bashimil new
@gullatube7763
3 жыл бұрын
ግን አብዛኛውን ለመስራት የተጠቀምሽውን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል
@hzn4062
3 жыл бұрын
Bexm arif naw wude
@ቀመሪነኝያስልጤዋሽቅርቅር
3 жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻ አላህ በርቺ ግን ወተቱ የምድነው
@yemariyamwerke4219
4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቺልን
@banchitube801
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@wedasemaryamzeefrem
4 жыл бұрын
Nice one
@tube6467
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@muzemil1512
3 жыл бұрын
Yena wud betam yamral
@ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ
3 жыл бұрын
መካረኒ በሺሚል ለመሲራት 1ሹኩሪት፡2ዶሮ 2ቲማትም 3 የፈረጂ ቃራአ4 ከሙኒ ከሁሉም የተከለሰ ቅመሚ 5 ማአጂ 6 ሰሊሳአ ትንሺ፡የ ዉሀ፡ ፣ 7 አንድ ብሩጪቆ ተጊማሺ ዉሀ 8 አራት መላጋ አሊብ ሚዶወ ዱቄቱ ማለት ነዉ 9 ከዛ ነጭ ዱቄት 5 መላጋአ ፡ የበቆሎ ዱቄት 2መላጋአ፡ ከዛ አዲጋ እሳት ላይ ማፊላት ፡፡ ከዛ እመካረኒዉ ላይ አንድ መላጋማረጊ አንዲጋማአማሰሊ ፡ ከዛ መአጀመሪአ መኮረኒዉ ላይ የከሸነዉኒ ዶሮ ካላይ ማረጊ፡ከዛአ፡ አሁኒም መኮረኒዉኒ ከላይ ማረጊ ከዛአአሁኒም ዶሮ ማረጊ ከዛአ አሁኒም የመአጨሬሻአ በሳት ያፈላነዉኒ ዱቄትእና አሊቢሜዳወ ከላይ ማረጊየመመአጨራሻአ፡፡፡እፊሪኒመዳሊ ፡ከላይ ብቻ እሳት መለካሲ አበቃአ
@ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ
3 жыл бұрын
አሊቢ ሚዳወ 5 መላጋአ የበቆላ ዱቆት ሁለት 2 መላጋአ ነጭ ዱቆት 5 መላጋአ አንድ ማአጂ ቁዳወ በሪበሪ ለመካረን ሺምሊ መሲራአ ነዉ ከዛአ መካራኑዉ ላይ አንድ መላጋ ማረጊ ማአደባለቂ
@ZenDiroandandnegeroch
2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍመኮሮኔበሽመልነውያሳየሽንእናመሰግናለንይስለሙየድኩምካንችብዙነገሮችንእንጥብቃለን
@اممحمد-ي3ق3ذ
2 жыл бұрын
ትንጮህበይ እጂሺ ይባርክ
@tatizedzewde6061
3 жыл бұрын
Betam des yilal berche banche
@hiwotapple9526
3 жыл бұрын
Waw brche ehta
@banchitube801
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ💚💛❤🙏😍
@toyiba.1626
3 жыл бұрын
ማሬበርቺጥሩነው
@መቅዲየተዋህዶልጅእናቷንና
3 жыл бұрын
ሃሊብ ስኡዲ ይሆናል ወይ
@banchitube801
3 жыл бұрын
Yhonal wuda
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
3 жыл бұрын
ሀሊብ መራያ
@rihennamehemmed9830
Жыл бұрын
በምግብ ስራ ልገባ ልልመድ😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
2 ай бұрын
ግቢ😅😅😅😅😅
@toyiba.1626
3 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም። ውድየሀገሬልጆች
@hawahawa6923
Жыл бұрын
ነጭሽንኩረት አይገባም
@banchitube801
Жыл бұрын
ማድረግም አለማድረግም ትችያለሽ ዉዴ
@ሸዊትራያዩቲዩብ
2 жыл бұрын
ፈጠን ብ።።።
Пікірлер: 63