ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ shorturl.at/Dxe7H ይህንን ሊንክ ይጫኑ
----------------------------------------------------------------
ግጥምና ዜማ ፦ አብነት አጎናፍር
ሙዚቃ ቅንብር ፦አቤል ጳውሎስ
----------------------------------------------------------------
#ገና_ገና
አይደለም እንዴ ሃገር ደና
ያስብላል ኧረ የኔስ ፈተና
ያሰብኩት ሁሉም ሲቀር መና
አልፋለው ዛሬም በምስጋና
የኔ ነገር ምን ሆኜ ነው ሰው እያለ ባዶ የማየው
ለምን ይሆን የሚጨንቀኝ የቆምኩበት ያልተመቸኝ
በሰው ሲደርስ የምጠላው እንደገሃነም የምፈራው
ስጋ ነፍስን ከሚያውከው ከሚወዱት መለየት ነው
ገና ገና ስል ደፋ ቀና
“ “ ሳልም ለገና
“ “ ልኖር ስል ገና
“ “ የሚገጥመኝ ክፉ ፈተና
ገና ገና የህይወት ፈተና
“ “ አይቆምምና
“ “ ቻል ልቤ ጽና
“ “ ከአቅም በላይ አይሰጥምና
አይደለም እንዴ ሃገር ደና
ያስብላል ኧረ የኔስ ፈተና
ያሰብኩት ሁሉም ሲቀር መና
አልፋለው ዛሬም በምስጋና
በጨረቃ ስንት አውግተን ፍቅር ለብሰን ተዋህደን
ትላንት አብረን ነገን ናፍቀን መሃል ዛሬ እየለየን
ሁሉን አውቆስ ተጠንቅቆ ይኖራል ወይ ከሰው ርቆ
ለራስ አለም ሚስጥር መፍቻ አቀርቅሮ ማንባት ብቻ
ገና ገና ስል ደፋ ቀና
“ “ ሳልም ለገና
“ “ ልኖር ስል ገና
“ “ የሚገጥመኝ ክፉ ፈተና
ገና ገና የህይወት ፈተና
“ “ አይቆምምና
“ “ ቻል ልበ ጽና
“ “ ከአቅም በላይ አይሰጥምና
----------------------------------------------------------------
ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔
Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
----------------------------------------------------------------
ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱
Use this link to get Sewasew Multimedia 📱
onelink.to/mubp9y
ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
Tiktok : / sewasewmultimediaet
Facebook : / sewasewmultimedia
Instagram : / sewasewmultimedia
Linkedin : / sewasew-multimedia
Twitter : / sewasewmmedia
KZitem : / @sewasewmultimedia
Telegram : t.me/sewasewmu...
#sewasew #sewasewmultimedia #abinetagonafir #ገናገና #ethiopianmusic #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy #አብነትአጎናፍር
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright 2024, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.
Негізгі бет አብነት አጎናፍር 'ገና ገና' | Abinet Agonafir Gena Gena' ( Official Visualizer )
Пікірлер: 72