An extraordinary love story. ያልተለመደ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
My wife is in a position she doesn't deserve with her 2 kids.
ህይወት እንደዚህ ትቀየርብኛለች ብዬ ለሴኮንድ እንኳን አስቤ አላዉቅም። ብታምኑም ባታምኑም፣ በ13ቀን የፍቅር ትዉዉቅ ብቻ ያገባኋት ባለቤቴ አሁን 2ልጆቿን ይዛ የማይገባት ቦታ ላይ ትገኛለች።
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0704162231 ሲሳይ ይባላል። የእርቅ ማእድ። የሰላም ገበታ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
Негізгі бет Музыка ብታምኑም ባታምኑም // በፍጹም ያልተለመደ እጅግ አስደማሚ የፍቅር ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia
Пікірлер: 36