KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በጥበብ የተካነው ህፃን እድግ በል❤❤❤
Жыл бұрын
በጥበብ የተካነው ህፃን እድግ በል❤❤❤
Рет қаралды
739,059
Melaku Nigus መላኩ ንጉስ ቲዩብ Official
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 633
@Wello.Amhara
Жыл бұрын
እባላገሩ ይወዳደር እምትሉ 👍እባላገሩ እድወዳደር አበረታቱት❤❤❤❤❤❤
@georgessaroufim7733
Жыл бұрын
የክፍለ ሃገር ልጆች እዛም መድረሰ ይችግራቸዎል
@zedraya8818
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ደግሞ ሲያምር ፈጣሬ ይጠብቅህ ካስበህው ድረስ ችሎታው ልዩ ነው😍😍😍😍
@achahitesma6010
Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@mohamedfarax2210
6 ай бұрын
እድግ በልልን 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤💋
@user-jo5kt8tk3s
5 ай бұрын
የኔልዩዩዩዩዩዩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂👌👌👌👌💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷💍👌🌹🌹😜😜😜😜❤❤❤❤❤💞💞💔💔💔💋💋💋💋💋💋💓💕💕💖💖💫💫💫💫💫💫🌷🌷💘💘💘💘💞💞💞❤❤❤💐💐💐🌴🌴🌴👏👏👏👏😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌿🎁🎁💟🚫😂😂🌷🌷👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤💘💘💞💞🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤💋💋💋💖💖💖💖💖💖👌👌👌👌👌👌💍💍💍💍💍🌷🌷🌷🌷🌷💞💞💞💍💍💍👌👌👌💞💞@@achahitesma6010
@marysam9193
6 ай бұрын
ዋው ይህ ፍጹም ልዩ እስክስታ ነው የኔ ጌታ እድግ በል ይህ ህጻን በዚህ ችሎታው ቶሎ ወደ ሚድያ መቅረብ አለበት እድግ በል የነገ ልዩ የታሪክ ተተኪ ነህ። እሟሟሟ
@SerkKibru
3 ай бұрын
በቃ ወጣ 4:26
@user-pu4bk3uv3v
11 ай бұрын
የሚገርም ልጅ!! በዚህ እድሜ እንደዚህ ኣይነት ጥበብ ? እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ !!!!!!!
@user-gm3kz4ii8u
Жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ትሹዬ❤😘
@amarechtamirat8377
Жыл бұрын
የኔ ጌታ አዴት ድንቅ የሆነ አስክስታ ነው አዲ ተደስተሕ በባህል በወግህ ተደስተህ አድታድግ ጌታ አገራችንን ሰላም ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ll7oj5st7x
6 ай бұрын
አማራዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@tebebuamare
Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ የእግዚአብሔር ተሰጦ እኮ ተመርምሮ የማይደረስበት ነው አይዞህ በርታ
@zaharaahmedzaharaahmed7667
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@babyjano6798
5 ай бұрын
ብቃት ከ ቁንጅና ጋር የኔው ሰው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ❤🙏
@mentwabyilma8648
6 ай бұрын
አግዚአብሔር በጥበቡ በጸጋ ያሳድገግህ በጣም ተስፋ ያለህ ወጣት ነህ ።
@selamawitgebretsadik3097
Жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ሲያምር ብቃቱ ይገርማል ከአይን ያውጣህ የኔ ልጅ❤❤❤❤❤
@birtukhan
9 ай бұрын
አማራበመሆኔኮራሁእግዚአብሄርያሳድግህየኔጌታ
@NatanFilmon-nn7vk
Жыл бұрын
በዚህ ትከሻህ የጎጃም እንቅጥቅጥ ሰርተህ ባይህ ደስ ይለኛል በተረፈ ቆንጅዬ እድግ በልልኝ ወንድሜ
@heregderso5305
Жыл бұрын
❤
@tigestshomedecor5849
6 ай бұрын
ሃገርህን ሰላም ያድርግልህ ሁሌ እንደቦረቅክ እንደተደሰትክ ትልቅ ቦታ እንድትደርስልን።❤❤❤❤❤❤
@amkaa586
Жыл бұрын
ዬኔ ማር እንዴት ነው ዬሚያምረው ደሞ ችሎታው 👌👌እድል በል❤❤❤❤
@user-ml6vl9bg3m
7 ай бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሳድግህ ማሬ ዋየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rl7rv7vz7w
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@wegayehuwegayehu5565
2 ай бұрын
ጰ❤❤❤❤❤እ/ግር ያሳድግክ ተባረክ
@user-mw8ek2te9g
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔልዩ ፈጣሪያሳድግሕ
@maremtube1553
10 ай бұрын
ይችላን አተ ደሞ ደግ ሰው እድህ ከሰውጋር እድገናኙ ማረግህ ትልቅ ነገር ነው መሌ ክብር በልልኝ ወድሜ ሰው ማለት ይህ ነው🥰🥰💒☝️🙏🙏👈
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልጁ ደግሞ እሚጠቅም ነገር ይማር በዚህ እንዳይታለል እግዚአብሔር ይርዳው።
@user-xk1fr7ng4e
Ай бұрын
እድግ በል ፈጣራ ካንተ ይሁን በርታ አንበሣው የኢትጰ ጂግናውአማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtam1846
Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በል ጎበዝ የሚገርም ችሎታ ነው ያለው ❤❤❤❤❤❤
@evoneshete4208
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mekiyamerewo1625
Жыл бұрын
መላኩየ በርታ አጠናክረዉ ታዳጊ ህፃን ልጅ ነዉ በእዉነት ይችላል ❤❤
@alesalema6482
10 ай бұрын
እደግ ወድሜ
@user-sk5nm9ee6k
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጭፈራ አድናቂ አይደለሁም ግን ልጁን አይቶ ማለፍ አልቻለም አንጀቴ የኔ ጌታ ትንሽ ወንድሜን መሰለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazabatemolla7607
Жыл бұрын
❤❤❤
@kingphone7156
Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇮🇱🥰❤❤🥰🥰🥰👍🏻👍🏻
@user-mx4pw3ux2p
11 ай бұрын
ውጭ ማን ህይአለሺ ጉቶ
@zabibam7335
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@AOES-bd3yw
11 ай бұрын
❤❤
@kidist6317
11 ай бұрын
እድግበልፈጣሪካታጋርይሁን ጀግናአይዞህበርታልን❤።
@user-dt4ly6uh1y
Жыл бұрын
ችሎታው እሚገርም ነው ❤ አወዳድረው😘😘
@user-mm3jg1xk2v
7 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ከጠላት ከይያዉጣህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GanetGanet-ku6ic
2 ай бұрын
አማራ የሰው ዘር የብሄሮቾ በላይ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@NNj-pm2sg
6 ай бұрын
አላህ ያሳድግህ ❤❤❤ትክክለኛውንም መገድ ይምራህ ሥደተኛዋ ነኚ ያለህበት ቦታ በነፃነት መኖር እደት እደነፈቀኚ ሥደት አደረገኚ እሥረኚ ብቻ አልሀምዱሊላሂ
@Mwa584
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የእኔ ጌታ👍👍👍👍👍❤❤❤❤💪💪💪💪
@marysam9193
6 ай бұрын
ዋውውውውውውውው ህምምምምም ልዩ ነህ ባባየ ቃላት አይገልጽህም
@user-zd9xd9uk1o
5 ай бұрын
God bless all ethiopian this kids wow😍❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@reliefpsychologicalcenter5592
8 ай бұрын
የሚገርም ነው!! ፈጣሪ ያሳድግህ!
@lilibelay8821
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏👏👏👏👏❤
@habtamukerie4250
Жыл бұрын
God blesss this kid! wish you growing up healthful !!
@MejenTube
2 ай бұрын
ያሳዲግህ ለቁም ነገር ያዲርስህ ትችላለህ በርታ
@ABESHA-Z
11 ай бұрын
የወሎ ቡቃያ ስታምር
@ConfusedBread-mq3gn
6 ай бұрын
Edg bel yene konjo welahi betam newu yemichilewu
@helenzerihun831
8 ай бұрын
ዋው እግዚአብሄር ያሳድግህ❤❤❤
@tarikwatarikwa6777
3 ай бұрын
በጣም ደስ ትላለህ ግን መማር ጥሩ ነው ለእዚህ ቦታ ባትሰጠው ጥሩ ነው
@yefanomrkogna773
Жыл бұрын
አወይ አማራ አወይ ራያዬ
@meseretgetawedey
Жыл бұрын
እውይ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤
@ammawesh242
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Uuuuuuffff Temechehegn berta tilqi dereja yadirsih
@f8863-z7k
Жыл бұрын
የኔ አባት ሲችል❤🎉
@Fatumoadamali-nu4yc
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ሥታምር አምላክ ያሣዲግህ
@loaytayar5180
Жыл бұрын
❤የኔ ጌታ እዲግበል እኔማ በየቀኑ የምመለከተዉ
@Hiboux_yt
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሊያውም ባልበላ አንጀቱ, ደህና ቢመገብማ,በእዚህ አይነትገና በአየር ላይ ቆሞ ይጨፍር ነበር።
@YizengawKwt-gk8lr
2 ай бұрын
የኔ ወርቅ እድግ በልልን🙏😍😍😍😍😍😍😘😘😘👏👏👏👏👏👏
@AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj
3 ай бұрын
አደኛ ነው ወላእድግ በል❤
@GanetGanet-ku6ic
2 ай бұрын
እሰይ የኔ ባለሽርጡ ስታምር❤❤❤❤❤😘😘😘👍👍👍👍👍
@user-ib4mr7wk3w
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የኔ ጀግና 💘💘❤️💘❤️💘❤️💘💘❤️❤️💘❤️💘💘❤️
@aledwake
Жыл бұрын
Mele Mirit Wondim Amtahlin 🙋♂️💞💞💞
@sbk8830
4 ай бұрын
ከዘበኑ ቡዳ ስው ከሚበላው ዘር አጥፊ ይጠብቅህ:: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.
@user-yg4rs4ki5y
Жыл бұрын
እግዛብሔር ያሳደግህ ውድ ያገሬ ልጅ እኛ አማራወች እኮ አንለያለን የኔ ጌታ ስወድህኮ❤❤❤❤❤❤❤
@meseretkassegn7368
Жыл бұрын
Awe tileyalachu leshlela ena lemena sirachu adel 😂😂😂
@FikrBrke
2 ай бұрын
የኔወንድም እንዲወዳደር አርትዖት እስኪ እድሜና ጤናይስጥልኚ በርታ እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zs2sj7zk4x
7 ай бұрын
የኔጌታ እድግበል❤❤❤❤❤❤
@KdusanZeru-xb7uq
6 ай бұрын
እዉይይይይ የኔ ዉዲ❤❤❤❤የምር የሚገርም ቺሎታ እዲግ በል❤❤❤❤
@gelaye4806
10 ай бұрын
OMG. What a talent. Keep it up my child.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MarryMarry-ul7vs
2 ай бұрын
የኔጌታእድግበልፈገግታህሲምር❤❤
@user-kr1tt6gk1b
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ የኔወንድም❤❤❤❤❤❤❤
@user-il2ks3wy4l
Жыл бұрын
ዉይይ የኔዉድ እመቤቴ ታሳድግህ
@user-xl7in3ei2o
4 ай бұрын
እድግ በል የኔ ታናሽ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshim2576
Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ❤
@eregoyarau5827
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው👍👍👍❤❤❤❤
@user-gr2nv9ly8u
11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ❤አላህ ያሳድግህ❤
@user-do7gx2li8f
7 ай бұрын
እድግ በል ፍጣሬ ይጥብቅህ❤❤❤❤
@tube8843
Жыл бұрын
ገራሚ ነዉ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤
@DaniLaliba-hv3pn
Жыл бұрын
ትልቅ ቦታ ፈጣሪ ያሣድግህ
@Hussien-oi5vr
10 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ
@user-mn5mi5zs8q
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እድግ በል የኔ መለሎ የወንድሞቸ አምሳያ ባይህ ባይህ አትጠገብም ❤❤❤
@andinetambelu3245
Жыл бұрын
Baby you are one of a talent. I like you the way u are. And :God" blessln bertaln tnshu.
@user-or8do1jo1g
Жыл бұрын
የኔጌታ❤❤❤❤ ሲያምር ደግሞ❤
@wubwubniguse588
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ዋው
@AhmadAhmad-ll7ce
9 ай бұрын
የኔ ማርርርርርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድግ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nd3de5hs6i
6 ай бұрын
የኔ ጌታ አቦ ውዝዋዛ አስመስግቡት አንተን አለማድነቅ አይቻልም❤❤
@dhggchgg
Жыл бұрын
ፈጣረ፣ ያሳድግ፣የኔጌታ፣
@abby8509
Жыл бұрын
የኔቆጆ እድግግግግግግግግ በልልኝ 😘😘😘
@user-bd4eu3yf9w
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ያሰድግክ
@muluf7616
Жыл бұрын
Very nice baby. God bless you. Good job.🙏🏽💕🙏🏽💕🙏🏽💕
@lilibelay8821
6 ай бұрын
አንደኛ ነህ ❤💐👏👏👏👏
@user-ev5xe9mp5k
2 ай бұрын
Wow kayen yawetake yene jena konjoo liji❤❤❤❤❤
@tensayebecker8290
7 ай бұрын
Excellente yes Chiken❤
@seidendrie3292
Жыл бұрын
አላህ ያሳዲገህ መላኩየ ክበርልን
@SabrinaSabrinaAli-un1ex
7 ай бұрын
የኔ ጩጨ አሏህ ያሳድግህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@cilentg2199
8 ай бұрын
የኔቆንጆ ያዝ እንዳትለቅ 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nigistmengistu9288
10 ай бұрын
ዉይ ሲያምር ከአይን ያዉጣህ😘😘😘😘
@user-dr6cv4jl7o
10 ай бұрын
እሰይ እድግ በልልን😍😍😍🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💎👈ነህ 😘😘😘
@ayshaahmed8148
3 ай бұрын
ደጋግሜ ነው የማየው እደግልኝ ልጄን መሰለኝ 👍
@user-lb8jj2if1b
10 ай бұрын
እግዛቤር ያሳድግህ የኔ ጌታ❤❤❤❤
@asterkebede9886
9 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያሳድግህ❤
@Yogu-zx7zo
5 ай бұрын
አዎይ ፈገግታዉ ደስሲል አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yidenekulimenih1851
Жыл бұрын
Egziabher ke ayin yawutah Idol mewedader alebet
@user-le1oq4qd3x
Ай бұрын
ያሳድግህ ጎበዝ ቀጥልበት
@georgessaroufim7733
Жыл бұрын
እንዴት ጎበዝ ነው
@AD-cn1ov
11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ 👏👏🥰🥰🥰
@asdrhr7273
Жыл бұрын
የኔ ውድ
@zaharaayalew
Жыл бұрын
አላህ ያስደግህ ገና መቀረፀቸህ ጥሩ አይመስለኝም ፡
@temesgenzewdu
Жыл бұрын
Let God bless you!!
@manuel2445
Жыл бұрын
ቆንጆ ቆንጆ❤❤🎉🎉🎉❤❤💚💛❤💐💐💐💐💚💛👏👏👏❤
@user-us4fn6nn4h
Жыл бұрын
እውይ ደስ ሲል
@user-nu4sk3gk3b
2 ай бұрын
Gobez God bless you
@kahsaychekole6792
Жыл бұрын
An Adorable Rayan music!!
@LL-im6jw
Жыл бұрын
ወለየው ቆንጆ
Пікірлер: 633