በቤተ ሐጌ ሚዲያ አማካኝነት ሐምሌ 07 ወደ ቦሌ አራብሳ መኖሌ ላላ የአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ የደርሶ መልስ ጉዞ ይህን በመሰለ መልኩ አቅርበንላችኋል። ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። የጉዞአችን አካል ለነበራችሁ በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ለደገፋችሁን በሙሉ የአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ የልባችሁን መሻት ከኃጢአት በስተቀር ይፈፅምላችሁ!!!
"በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም!!!"
ቤተ ሐጌ ሚዲያ
We present to you the great spiritual journey organized by Bete Hage Media on July 14th to The Holy Trinity of the world Church. Thanks all of you being a part of this journery.
This Content is produced by Bete Hage Media. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @Betehage_Media
Copyright ©2024: @Betehage_Media
Негізгі бет በጠንቋይ እና ባዕድ አምልኮ ተከባ የምትገኘዋ ቅድስት ሥላሴ የንግስ ጉዞ - ቤተ ሐጌ ሚዲያ |
Пікірлер: 10