KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በጥያቄ እና መልስ ጨዋታ መካከል የጆኒ እና የያቡ ሚስጥር ወጣ
No video
Күн бұрын
በጥያቄ እና መልስ ጨዋታ መካከል የጆኒ እና የያቡ ሚስጥር ወጣ
Рет қаралды
38,447
Jone Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 306
@abrihasisay4240
2 жыл бұрын
ስታምሩ ተጋቡ መቸም እኛ ማጋባት ማፋታትም እችላለን😁😁🙈❤❤❤❤❤❤❤
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Abrsh demering
@user-my8dv7jy5l
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sfsf1209
2 жыл бұрын
ክክ
@hayminegn6148
2 жыл бұрын
Hahahahahahahaha
@user-xx3jv1dj9z
Жыл бұрын
ክክክ
@user-fg4pp9vu7n
2 жыл бұрын
ደስስስስ እምትል ልጅናት ሁሌም እንድሁ ክብርሽን የጠበቅሽ ሁኝ ዋውውውው ልዩ ነሽ
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ዋው.... አቦ እንዴት እንምታምሩ የ ጨዋ ጥጎች ውበት ሲለካ ከ ደግነት ጋር ወሎ ነው ለካ እንዲህ እንዳላችሁ አይለያችሁ በርቱ ... ምንም ቢሆን አብሮ አደግ ስው ቢለያይም... ተለያይቶ አይቀርም🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ለሁሉም ቀን አለው 🙏🙏🙏✝️ 💚💛❤️👈
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@meseerteimamee7529
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ ሁለታችሁንም ሳዳምጣቹ አደበታችሁ ትህትናችሁ ደስ የሚልና ተመሳሳይ ነው እውነት አስተዋይናት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-eg5ct1mn7o
2 жыл бұрын
ቤጋቡ አሪፍ ነዉ ሰለሜዋደዱ
@user-db5xq8yu9c
2 жыл бұрын
አይ ኮሜንቶች ለማጋባት እኮ አንደኛ ናችሁ ደስ የሚለው ነገር ተፋቱ አታቁም ተጋቡ ነው ክክክ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ሀዬ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@Tube-uj6rt
2 жыл бұрын
ዉዶቼ ደምሩኝ ስዎዳችሁ አድስ ነኝ አበረታቱኝ
@hayatabebe4471
Жыл бұрын
Kkkkkk Welahi Beka tegabu New Yayitinnhulu
@melekamtube3913
2 жыл бұрын
አቦ በጣም ነዉ የምታምሩት አይለያችሁ❤❤❤
@yimegnushalgetahun2677
2 жыл бұрын
Beseb enhun wede
@user-nr1ly6so6f
2 жыл бұрын
ጀጀጀ
@user-zw5gb6yw4m
2 жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የምታምሩት የትምህርት ቤት የቅርብ ጓደኛን የመሰለ ዕድል መቼም አይገኝም ተጠመሩ እኔም የልጅነቴን ትምህርት ቤት እያለሁ ልክ እንደ እናቴ ልጅ የማየውን እና ወንድሜ ብዬ የምወደውን ልጅ የአላህ ትዕዛዝ ሆኖ አግብቻለሁ አልሀምዱሊላህ የምሬን ነው ፍቅሩም ትዝታውም ለየት ይለል አቤት ያለው ማማሩ!! እናንተም ተጋቡ መልካም ጥምረት!!!!!
@fetijegnatube9887
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቅንነት ትንሽ ቀረኝ 1ሺ ልገባ ተባበሪኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@yimegnushalgetahun2677
2 жыл бұрын
Beseb enhun wede
@helenyoutube8034
2 жыл бұрын
ማጋባት ማፋታት የማዳም ቅመሞች አንደኛ ናችሁ 😍😍😍
@etpia3736
2 жыл бұрын
ክክክትክክል
@mawaysh
Жыл бұрын
😂😂😂 በጣም 😂 ደምሩኝ ውዶቸ
@EyerusJerry
2 жыл бұрын
ከዱቄት ነፃ የሆነች ቺክ🙌🙌🙌😂😂❤️❤️❤️♥️
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@mawaysh
Жыл бұрын
ነይ እንደማመር እማ
@user-ku8bu8ei7k
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ብትጋብም ትመሳሰላላችሁ የኡነት ግን ጥያቄ አለኝ የሁለታችሁም ቀለበት እንዴት ነው 😒🤔
@user-qu4uw1js7d
2 жыл бұрын
ስንቱን ዴቆት ባየሁበት አይኔ ይችን አየሁ ሰላም ፍቅር ለወገኔ ለሀገሬ🇪🇹
@ewnettube2001
2 жыл бұрын
ፍኖዋ ድምሪኝ ደሜ
@user-lc5rj2wm1l
2 жыл бұрын
ደሰ ሰትል አግባት ጆንይ ሰታምሩ ፍቅረኛ ከሌለህ ከለላት አግባት
@user-ih5ro7sh7s
2 жыл бұрын
ስቱጋርነው የምታጋቡት🤣🤣🤣
@tubemelat
2 жыл бұрын
ውዶቹ ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ
@user-lc5rj2wm1l
2 жыл бұрын
@@user-ih5ro7sh7s 😄😄😄😉
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
@@user-ih5ro7sh7s እነደማመር በቅንነት
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
@@user-ih5ro7sh7s ሁሌ ማጋባት ነው የኛ ነገር😂😂😂
@user-kh4je2eb9o
2 жыл бұрын
እኔ የምታዝናኑኝ ኮሜንታተሮች ይመቻችሁ ከከከከከ ማጋባት ማፋታት በቃ ተቃራኒ ፃታ ስታዩ ማጣመር ስትወዱ ከስንቱ ጋር ይጋባ ከከከከከ ወይኔ በሳቅ
@fetijegnatube9887
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቅንነት ትንሽ ቀረኝ 1ሺ ልገባ ተባበሪኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@galaxyprimer8697
2 жыл бұрын
ልጅቱ ቆጆናት የምር ምንም ዱቄት የለላት ተጋቡ መቸም እኛየመዳም ቅመሞች በኮሜት ማጋባት ስራችን ሆነ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@galaxyprimer8697
2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu እሽ ግን በአላህ አትያጅ ሰው
@getachewuisrael8300
2 жыл бұрын
ጆኒዬ በጣም ታምራላቹህ ብዙ ነገረ ነው ያሰብኩት ብቻ አብራቹህ ከሆናቹህ እኔ እስፖሰረ እሆናለው
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-dv5bj1si4o
2 жыл бұрын
በቃ ኮሜንቶች ሁለት ሰው ስታዩ ተጋቡ ማለት አይከብድም ሆሆሆ ትዳር እኮ ቀልድ አይደለም ጉድበል ሸዎ
@user-ct3ob7ir3l
2 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ የወልደያ ቆንጆዎች ❤👍👌
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wude demring
@betizxx8303
2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹ በርቱ በጣም ታምራላቹ ጎበዞች ወደፊት ምርጥ ምርጥ ነገር ይዛቹ እንደምትመጡ ተስፍ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍
@fetijegnatube9887
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቅንነት ትንሽ ቀረኝ 1ሺ ልገባ ተባበሪኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@asressetegn9050
2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 እህቴ በቅንነት ተደምረሻል💚💛❤
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
@@asressetegn9050 በቅንነት እነደማመር
@hamahyy7178
2 жыл бұрын
ልጅቷ ዋው የኔ ምንዳ ስታምር የአርቲስት ገነት ንጋቱን ሰራተኛ ትግስትን ትመስላለች ድምጿ
@user-mu3hl3ws8g
2 жыл бұрын
በቁርባን ወይም በተክሊል ተጋብ ዘምድና ከየላችሁ
@akliluethiopia
2 жыл бұрын
እኔም ድንግል እሴት እወዳለሁ ጆን ይህች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ዝም ብለህ አግባት እንዲህ እያለ ነው ወደ ፍቅር የሚገባው ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ❤❤❤❤🌺🌺🌺🍀🍀🌺🌺🌺🌺በጣም ነው የምታምሩት
@Tube-kk2vt
2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ ምርጥ 🌹አለ 🌹አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ 🌹አለይሂ ወሰለም ኑ ወደ ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን 🌹የተማሪወች 🌹 መልስምርጥ ባል ምርጥ🌹 አባት ምርጥ🌹 አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ 🌹ነብይ 🌹መሀመድ 🌹ሰለላሁ🌹 አለይሂ ወሰለም🌹 ኑ ወደ ፖሮፋይሌን🌹 በመጫን የተማሪወች 🌹 መልስ🌹
@umushudass6865
2 жыл бұрын
ዋው ልጅቷ ቆንጆ ነች 💓👍👍👍
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@twinklestar2448
2 жыл бұрын
ጆን ወድሜ በርታ የሰዉ ወሬ አትስማ አይዞህ ጆንየ የዋህመሳይ ወይኔ ልጅቷ ስታምር
@tubemelat
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ayishaferejaabido1595
Жыл бұрын
ማሻአለህ ስተምር ልጅቷ❤❤❤
@kojokonjotreli812
2 жыл бұрын
ጆን ዬ ተምርት ቤት ፍቀር አኮ ደስስ የላለ ዬ ልጅነት ጋደኛ አኮ አየገኚም ዬ 90's አኮ ፍቀር ❤❤❤
@selamawityedngllj1079
2 жыл бұрын
በጣም ታራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያቡ ደሞ በጣም ረጋ ያለች ልጅ ናት ደስ ትላለች
@halenyameralabera8965
2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይሄ ያለፈ ላይፍ አሁን ታድሶ አድላይ ሆናቹ ብናይ ደስተኛ ታረጉናላቹ እውነት ይሄ ትልቅ እድል ነው
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@sxvda3011
Жыл бұрын
እኔ ሁሉንም በሶስት ደቂቃ ያለውርርድ አጣዋለሁ ጋብዙኝ
@mahitube4141
2 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ዛሬ ግጣምህን አግኝተሀል ይመቻችሁ ውቦች
@user-xt4so6gf3o
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር የሆናችሁ ጥሩ ነው ውሀ ለውበት በሩቱ
@Seid404
Жыл бұрын
ደሰ ስትሉ በተለይ እሷ ርጋ ያለች 🎉
@galaxtprime1330
2 жыл бұрын
ልጅቱ ስታምረ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@enatenat9295
2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ ሁላታችሁ ፋቅርኝሞች ትመሰላላችሁ ከጥያቂያችሁ ሰርደው
@astertube8785
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን Joney እንካን በሰላም መጣችሁ በሩቱልን በጣም ታምሪላችሁ😍😍😍👍👍👍
@fetijegnatube9887
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በቅንነት ትንሽ ቀረኝ 1ሺ ልገባ ተባበሪኝ ፕሮፋይሌ ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ewnettube2001
2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 ደምሪኝ ልመልስ
@TubeTube-vf4yb
2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 በቅንነት እንደማመር እህት
@ewnettube2001
2 жыл бұрын
እረጋ ያለች ልጂ ደስ ትላለች ጆኔ
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wude endemr
@minilikethio7891
2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ በጌታ አይለያችሁ❤️🥰
@dhdbdb8558
2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታምር የተቢ ጠንከር በይ የሚወድሽን ይስጥሽ በእድሜ የሚበልጥሽም ጭምር
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Demering boryeee
@hayatwolotube4718
2 жыл бұрын
አለህማዴጆኒ🤣🤣እሷንስታይ ያችንእረሳሀትዴ🤣🤣🤣
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
እርፍ ጥያቂ ጆኒ ታምራለች ልጅታ እግባት
@fetijegnatube9887
2 жыл бұрын
ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ቀረኝ ተባበሪኝ
@banchu3147
2 жыл бұрын
ያገር ልጆች በርቱ ስታምሩ
@Dbora1
Жыл бұрын
Arrr Jon baxam Das yamil giza yasalfachu naw Batsb adirgugn
@user-ih5ro7sh7s
2 жыл бұрын
ደስስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤
@tubemelat
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ጆሂ ያንተም ፅሎት ለ እኛም ይድረስልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ክስተት ነው የ እውነተኛ ፍቅር አምላክ ነው ያገናኛችሁ... እመነኝ ስደት ላይ ብትሆኑ አትገናኙም... ብትገናኙም., ይሄ ፍቅር የለም :: ... ከሁሉ ደስ ያለችኝ እርጋታዋ ፊትዋ ኤርጋሂክ ባይ ኔችር... እፊትዋ ላይ የቻይና ዱቄት የላትም... እሄ ሴት ልጅ ዱቄታዱቄት ከተቀባች... እራስዋን እንደካደች እና በእራስዋ... አትተማመንም... ማለት ነው... ኩል ሊፒስቲክ እሺ ለ ባእሉ ድምቀት ግን ዱቄት ... ያስጠላል.... ስው እራሱን መሆን ነው ያለበት.. አቦ አይለያችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️…💚💛❤️👈
@kedijahussin8264
2 жыл бұрын
እዴ ቆይ ጆንየ ለምን አትናገርም አብራርተህ አለቺህ አደለዴ ይገሬ ልጂ🙄
@user-fp4zz9sr5g
2 жыл бұрын
እናንተ ጥሩ ናችሁ ኩላሊት እንደተወደደ በደንብ የገባችሁ ጥመስላላችሁ ጥሩ ሌሎች በቃሪያ ነበር ለጨጓራቸው አያዝኑም ነበር
@ghigg8888
2 жыл бұрын
ሥታምሩ፣ሳምሪና፣ፋኒ፣ተመሥላላቹ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@zuzulove9763
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ በረቱ ጆን
@belayneshamare4137
2 жыл бұрын
በርቱ ጆን ቆንጆ ስራ ነዉ ቀጥሉበት 👏👏👏👍👍
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wude demring
@user-gt9le8jy2m
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈገግታችሁ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-iw3mt3qw6n
Жыл бұрын
እረ ይሄ ልጂ የት ሂዶ ነው🙄🙄🙄
@user-nb3xi7yp5x
2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-qv7ni5uq6u
2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ዉሀውን ከመጠጣታችሁ በፊት በስመ አብ በሉ ምነው ክርስቲያን እኮ ሲበላም ሲጠጣም በሁሉ ቦታ እግዚአብሔርን ያስቀድማል ጆን
@user-mi1up1zj9h
2 жыл бұрын
ያቡ የኔ ውድ
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
ስታምሩ 😍😍😍
@mimiramsey7147
2 жыл бұрын
I am writing this to let you know you are amazing people after so many years you love is still strong. I pray for both of you. Bye. Mimi
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@azebweldearegay339
2 жыл бұрын
ያብስራ፡ እግዝብሄር ይባርክሽ፡ በዚህ ፡ቁንጅና በዚህ፡ ግዜ፡ ክብርሽን፡ ጠብቀሽ፡በመቆየትሽ፡፡ እግዚአብሄር ን፡ታስደስቻለሽ፡ ቤተሰብሽን፡ ታስከብሪያለሽ፡ ለሚያገባሽ፡ ባልየእምነት፡ ማህተብሽን ሰርተፍኬትሽን ለባልሽ፡ ማስረከብን፡ የመሰለ፡ የለም፡ እንችባሁን ግዜ፡ የማትገኝ፡ እንቁነሽ እውነት ከሆነ።
@user-fr5cj9gv9v
2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ከሙስና የፀዳ ፊት ስላሳየሽን አይኔ መቀለጃ ሁኖ ነበር ዱቄት የተለቀለቁ ሴቶች በማየት ወልድያዎች አንታማም በቁንጅና የሀገሬ ማኛዎች ውድድ ስታምሩ ❤️ ሜካፕ ከሚጠሉ ሴቶች አንዷ ስለሆንኩ ነው ማማየ በዚሁ ወበትሽ ቀጥይበት
@raheemamohamed9800
2 жыл бұрын
ሥታምሪ የኔ ቆንጆ ከሜካብ ነፆ
@saadablayo5218
2 жыл бұрын
ዊይ ስታምር ቅመም ትመሥላለች
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wude demring
@kebebushtube9356
2 жыл бұрын
እፍፍ አንተ ልጅ ፍቅርህ ሊደፋኝ ነው ሳይህ እደነግጣለሁ ምን ይሻለኛል😌
@bint4181
2 жыл бұрын
ወይኔ. በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@ahmedhamadi9194
2 жыл бұрын
ስታምሩኮ የወሎ አማላዬች
@tubemelat
2 жыл бұрын
የኔ ማር ደምሪኝ
@user-ei3dd3jw3j
2 жыл бұрын
አቤት ቁንጅናዋ ትቦንሥሀለች በጣም ቆንጆ ናት
@user-lc5rj2wm1l
2 жыл бұрын
ቆጂየ ነች ሰታምረ
@fetijegnatube9887
2 жыл бұрын
ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ቀረኝ ተባበሪኝ
@tubemelat
2 жыл бұрын
ውዶቹ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣምታራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ ደግሞም ስወዳችሁ
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wude demring
@ftube923
Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቲ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ለሀገራቺን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አገር ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን አብዚቺ ተመኚሁ እንዱህም በወለጋ በግፋ ለሚገደሉ ወገኖቻቺን ፍትህ ፍትህ ማለታቺንን እንዳንራ ያረብ ያረብ 🌷🌷🍓
@user-kp3rx9jo6r
2 жыл бұрын
እኔ እሚገርሙኝ ኮሜተሩሮ ስታጋቡ ስታፋቱ ወቸው ጉድ
@abisbelay3710
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@zadfikrtube
2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ ጆን ይመቻችሁ
@salemsal7743
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤭 አይ ጆን በአሁን ስአት ዱንግል ሆሆሆሆሆሆ እንኳን የሠዉ የመሬትም የለ አትሞኝ 😂😂😂😂😂😂
@user-bu3rm8pd3i
2 жыл бұрын
ሁሉም ሴት አንድ አይደለም
@salemsal7743
2 жыл бұрын
@@user-bu3rm8pd3i እሱ ድሮ ቀረ 🙄😜
@tigist6595
2 жыл бұрын
@@user-bu3rm8pd3i kkkkk er eneme dengele negn mneme yalayehu
@ewnettube2001
2 жыл бұрын
@@user-bu3rm8pd3i የኔ እህት ድምሪኝ
@rshada2840
2 жыл бұрын
😂
@user-ty1ht4jc2g
2 жыл бұрын
እረ ድግል በጣም ደስ ይላ እንኳን ያገሬ ልጅ ሆሽ
@hikmatube2105
2 жыл бұрын
ስታምሩ በርቱ ውዶች😍😍❤️
@jemilayussuf2192
2 жыл бұрын
ደይቃ አታብዛ ጆን
@user-pi6ec3lw5r
2 жыл бұрын
ጠንክሩ ዉዶችየ ግን ፊትህን ምን ሆነህ ይሆን ወንድማለም
@rabi-tube6854
2 жыл бұрын
ከሜካፕ የፀዳ የተፈጥሮ ውበት አለሽ
@sameras9945
2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በትክክል
@kakajqj1215
Жыл бұрын
ስታምሩ😘😘😘😘😘
@tube8360
2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። ሠላምህ ይብዛልኝ ወንድም ዊውውውው ደስ የምል ነበር በረቱልን
@abinewabraham9673
2 жыл бұрын
Looking great bothe
@user-yp7qg1ro6x
2 жыл бұрын
ስታምሩ ዋዉዉዉ💞💞💞😍😍
@dgdgfhggf9756
2 жыл бұрын
ወይኔ ደስስትይ ፈገግታዋ ዋው😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
@siseyyoutube9936
2 жыл бұрын
ወኔ አይገርም መልከምነገር ወሌም መልከምነወ አይገርም የወነታችወንነወ ግን
@user-mu3hl3ws8g
2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ከምር
@amiyimamgo7198
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@user-kk2mm3ti7y
2 жыл бұрын
ወደትዳረ ቀይሩት😍😍😍የገሬልጆች
@astermakkonin5331
2 жыл бұрын
Bayyee bareedu ijaara hafa🥰🥰🥰❤❤❤💚💚💚💚
@buxitube6125
2 жыл бұрын
uuu bxami tmachshiyi yane inati yinatnina yihteni dasta sityiyi liki idena adi ihti alchiyi yswanina yinateni dasta mayti bxami naw miysdsteyi
@user-xp7jw5un1p
2 жыл бұрын
የኔ ውበታሞች🦋🥰
@zinabuadesalegn1174
2 жыл бұрын
ጆ ቼኳ ረጋ ያለች ናት ጓደኝነት ከሁሉም ይበልጣል
@zemzem-vn1hx
Жыл бұрын
😂😂😂😂ሰላም
@user-xu9ve6kx4q
2 жыл бұрын
የወሎ ውብቦች ደስ ትላላችሁ ኮሜተሮች ግርም ትሉኛለችሁ😁😁😁😁😁😁😁 በቃ አብረውት ያሉትን ሴቶች ተጋቡ ተጋቡ እምትሉት ግን አማኑኤል ገብታችሁ ቼክ መደረግ አለባችሁ
@medina.myoutube
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-ei3dd3jw3j
2 жыл бұрын
እረ ልጅተዋ ልእልት ናት
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
2 жыл бұрын
የኔ ማር ይች ልጅ ስታምር የኔ ትሁት ♥😍🌹
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ለኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-vl8wy7ys7s
2 жыл бұрын
ስታምሩ።
@tubemelat
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@meronyada6120
2 жыл бұрын
Jone betam tameralachu 💕
@tube-bj9bh
2 жыл бұрын
ምርጦች ታምራላችሁ
@user-et4jo9ei6m
2 жыл бұрын
መጋባት አለባችሁ !!!!!!!!
@mameወሎየው-zy7gf
2 жыл бұрын
አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ኑ እስላማዊ ጥያቄ እንጠያይቅ ውድ እህቶች ፕሮፋይልሉን በመጫን ቤተሰብ ሆኖኝ ቆይ ግን ግድ የታዋቂ ሰው ዘመድ መሆን አለብን ለመደማመር አረ ወላሂ ቅንነት ለራሰ ነው ሰብሰክራይብ አደረጉኝ ገንዘብ እንደሆ አታወጡም ሰብሰክራይብ ለማረግ
@hawaahmed9962
2 жыл бұрын
ስወድሽ እህት
@ayelechshitagizaw3900
2 жыл бұрын
Sitamir getani
Пікірлер: 306