KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
በጣም ደስ ብሎናል ቤተሰቦቻችን ደስታችንን ተካፈሉን
Күн бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ቤተሰቦቻችን ደስታችንን ተካፈሉን
Рет қаралды
18,502
BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 412
@BABOTUBE
2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቸ ለደስታችን ላይክ👍 እያደረጋችሁ ከታች ያለውን ሊክ በምጫን እህቴን ቤተሰብ አድርጏት 👇👇 kzitem.info/news/bejne/tamInoyhn4B8d44
@እራህማአስንአላህወኪል
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለኩም አውዬ እኳደሥ አላችሁ ወድልጅ ከሆነ እሙቢላል ነው እምልሽ ሴት ከሆነች እሙ ሱመያ ነው እምልሽ እኳን ደሥአለሽ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ማሻአላህ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️❤️🥰❤️🥰❤️
@ameenaameena8939
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@SeadaTube
2 жыл бұрын
እሽ እናርጋታለን እኔንም አስደርገኝ ባቦየ
@ያልተኖረልጅነት-ተ4በ
2 жыл бұрын
መሻአላ ባቦየ ደስታችሁ ደስታየ ነዉ መብሩክ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
2 жыл бұрын
ወላሒ ልክ ነህ ባቦ እኔ ሣውቅህ ለዘመናት ነው ወላሒ ካንተ ወዲህ ከፍተው ሥንቱ ወርኛ መቶሺ ገቤቷል ለብዙወቹም ዩቱበር ምሣሌ ሁነሀል እኔ አዴቅሀለሁ አሏህ ይጠብቅህ ግን ።ተመልካች የለም እንዳልከው ለምን ጥሩ የሚሠራ እንደዚህ የማዬከታተሉት የእኔም ጥያቄ ነው ባቦየ ሠው ፐራክ እና ሀሜት ነው የሚመለከተው አብሺር ለማንኛውም ተሥፍ አትቁርጥ ።አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ ከብዙ አመት ብሗላም በዚህ ደሥታ አሏህ ሥለወፈቀህ ደሥ ብሎኛል አሏህ ይጠብቅህ
@user-le9bq6gq3e
2 жыл бұрын
መብሩክ ወላሂ ደስ አለኝ የሰው ደስታ ያስደስተኛል 🦋🌹
@rabi_wollotube
2 жыл бұрын
የችን ኩሜት የምታነቡ ሀሳባችን ተሳክቶ በስላም ክቤተስቦቻችን ያግናኛን ማሻአላህ እልልልልልል መብሩክክክእንካን ድስ አላችሁ
@alinaalina212
2 жыл бұрын
አይይይይ መጨረሻ ማሥጠላት እናቶቻችን ሢያረግዙ ሢበሉ ሐያእ ነበራቼ ቁጥብ ነበሩ አሑን የመጣነዉ ሤቶች ሐያአችን ተገፍ አልቋል ሥንበላም በሚድያ ሥታረግዝም ሥትወልድም በሚድያ የቀራት አንድ ነገር ብቻ ነዉ አላሕ ሆይ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ የአላሕ
@zinetmohammed5597
2 жыл бұрын
kkkkk
@Tube-kk2vt
2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በ
@njatandabdu2472
2 жыл бұрын
በዚህ ሣምንት ደግሞ የእርግዝና ሰአትነው መሻአሏህ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ መቼም ሀለታችሁንም አድርጊሐሁ ባቦየ ብይል ኑሮ የሁለታችሁንም መቶ ሺ ባስገባሓለፈቸሁ ነበር ላይ ባለኳችሁ ነበር አብሽሩ የኛ ሰው እኮ ጥሩ እሚሰራውን አይከታታተሉም ፕራክ እሚሰሩትን ነው እሚያጫውቱቱት
@weloyoutube5207
2 жыл бұрын
አብዱ እኮ በጣም ጥሩ እና መልካም ልጅ ነዉ ላይክ 👍👍👍አድርጉት በአላህ
@Hasinatube
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱህ ማሸአላህ እንካን ደስ አላችሁ ምርጣች ናችሁ ደስ ብሎናል መልካም ስው ሁሌም መልካም ነገር አላህ ሲሰጠው ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ እንካን ደስ አለህ እንካንም ሀውየ አንችንም ደስ አለሺ ለሀገርና ለናት አባቱ ጠቃሚ ልጂ ይስጣችሁ አንተም መልካም ስው ነህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@zuzu9049
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ለሁላችንም ልጅ ይስጠን ጤነኛ ሷሊህ ልጅ ያድርግልን ዱአ አድርጉልን ላልወለድን አላህ እንዲሰጠን
@myoutube1806
2 жыл бұрын
ገና አሁን ስብ አደረኮችሁ አይከፈልበትም ባይሆን ደህና ነገር ካለቀቃችሁ አነሳለሁ ማሻ አላህ መብሩክ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ሳልህ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ እያልኩ ደብዳበየን በዝሁ አበቃለሁ ክክክ በስላም ወልደሺ ለማየት የብቃኝ የጀመሪያ እርግዝና አንዳንዱ ከባድ ነው እኔ እስከ 5 ወር ስቅይት ብያለሁ ብቻ አላህ በስላም ለመውለድ አበቃኝ ሁሉንም እረሳሁት አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግልኝ
@ماسميرالاا
2 жыл бұрын
ባባቦ እኮንደስ አለህ መብሩክ ሀዉት የኔአህት በሰላምተፈርጀሺ ልይ ያረብ
@umuahmed4510
2 жыл бұрын
አብሺሩ ደስ ይላል የስው ደስታ የሚይስደስታችሁ ሁሉ ላይክ ሺር እድረጉለት አይዞህ ብረታ እኔም ዛሪ ወደቤታችሁ ተቀላቅያለሁ
@Leyla-fp9xf
2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አሕለን ወሣሕለን ሀዊ የኔ ፉልቅልቅ አላሕ ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ እንኳን ደሥ አላችው በጣምነው ደሥ ያለኝ አልሕምድሊላሕ።እኞንም አላሕ ይወፊቀንያረብ።
@yenehabesha7486
2 жыл бұрын
ማሻላህ እንክዋን ደስ ያላችሁ ደስ ብሎኛል ሀቢቢ ገምቸ ነበር ዳር ዳር ስትሉ
@lubabah2024
2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውዶቸየ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነው ወድም አቦየ የኔመልካም ሀዋየ እንኳንም ደስያላችሁ ልልልልልልልልልልልል
@medinaebrahim9186
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እንኩዋን ደስ አላችሁ እኔም ይሄ ቀን ነው የናፈቀኝ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እኛንም ለዚህ ያብቃን
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
2 жыл бұрын
ባቦ ወንድማችን ሀዋ ኑርየ እህታችን መብሩክ ወላሂ ደስ ይላል አብሽሩ ሷሊሁን ልጂ ይስጣችሁ
@weloyoutube5207
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ዉዶች ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ በየሱጁዴ ሁሉ አስታዉስሻለሁ ኢንሻአላህ❤💕💕
@ماسميرالاا
2 жыл бұрын
ባቦየ ብዙ ለፍተሀን ልፈትህን ቆጥሮ እሶም በሰላም ተፈርጃ ደስይበለን አማቸ አይዞህ ታገስ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@ماسميرالاا
2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zuእሺ
@rebiyarebiya9953
2 жыл бұрын
ኧረ ባቦየ እኔ በሁለቱም ስልኬ ነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ማሻአላህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ስኮምት የመጀመሪያየ ነዉ
@jghjfh7892
2 жыл бұрын
ለእርግዝናው እኳን ደስ አላችሁ ደሰው ደስታ ያስደስተኛል በጣም አበረታታህ ነበረ በምችለው ላይክ አረግ ነበረ ኮሜት ላይ ትንሽ ቀልድ ብፅፍ ሙልጭ አርገህ ሰደብከኝ ሰብስክራይቤን አነሳሁ አሁን እምለቁት አይመጣልኝም
@RihannaTube1
2 жыл бұрын
አሏህ በሰላም ይገላግልሺ ልጁን አሏህ ቁርአን ሀፊዝ ለኡማው እሚጠቅም ሷሊህ ያድርግልሺ ያረብብብ💞💐💐💐💐💐💐💐
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልማሻ አላህ የኔ ምርጦች እንኳን ደስ አላችሁ ማሮቼ ውድድድድደ አላህ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ያርብ😘😘😘😘😘
@HAWABABO
2 жыл бұрын
የኔዉድ ኡሙ ካሊድ አሚንን የኔአሰል😘😘😘😘
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
2 жыл бұрын
@@HAWABABO ያገልቤ አሓህ በሰለም ይገላግልሽ ውዴዋ😘😘😘😘
@HAWABABO
2 жыл бұрын
@@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ አሚንንንን😘
@user-dp8un6ql4m
2 жыл бұрын
አልህምድልላ እኳ ደስ አላቹ እልልልልልልልልልልልልል ባባ እኮ አባት ለመሆ ን አበቃህ ሀውም እኮ አላህ እናት ለመሆ አበቃሽ እናት በጣም ደስ የሚል ነገ ነው እናት ያሎቹ እህቶች አላህ እናት ለመሆ ያብቃቹ ሁላቹ የመዳም ቅመሞች
@Kwt-jb8bf
2 жыл бұрын
መሸአላህመብሩክ።በጣምደስይላልያገሬልጅሀውይ
@meramahmed7727
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደሥሥ ይላል አይለያችሁ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ
@AsmaEthioአስማ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወንድሜ እንኳን ዴስ አላችሁ የኔ ውብ ሀውየ በስላም አላህ የሆድሺን በጀርባሺ ያርግልሺ ባቦ ወንድሜ እንኳን ዴስ ያላችሁ 🙌🌺🌺🌺🌺🌺
@zizutube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ መብሩክ🌷🌷💝💝👍👍
@የፍቅርአድናቂ
2 жыл бұрын
መብሩክ ሀዉይ የኔቆጆ እኔማ ጠርጥሬ ነበር 😍😍😍😘10 K ላይክ 👍
@አልሀምዱሊላህሀዩየቤተሠቦ
2 жыл бұрын
ሀሮሌ ተወላጅ ወንድሜ ባቦየ እኔ ደሞ ገልሻ ተወለደ እንኳን ደስ አላችሁ 😁😁
@emureyan4173
2 жыл бұрын
ደስ ይላል ማሻ አላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ
@zdtubezd8348
2 жыл бұрын
መሸአሏህ መብሩክ አሏህ በሰለም ወልደሽ ለመሳም ያብቀሽ አለህ ሰልህ ና ጤናኛ ልጅ ያድርግለቹ
@amnealove3755
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እርግዝና በጣም ከባድ ነው እኔም ባሌን ቁምስቅሉን አበላሁት አማረኝ እያልኩ አሁን አልሃምዱሊላህ 9 ወሬ ነው በዱአችሁ አትርሱኝ እህት ወንድሞቼ
@የአባቴናፋቂ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ መብሩክ እህቴ እኔም ዘጠኚ ወሬ ነዉ ሁላቺንንም አላህ ይፈርጂን እኔ ግን ምንም አያምረኚ ወላሂ ስምንት ወር ሙሉ አረብ ቤት ነበርሁ ባሌ እራሱ ምንም አያምርሺም ሲለኚ አዎን ስለዉ ሰዉ ሁሉ ይገረማሉ ሳልፈልግ ጨጓራና ጉበት ይጃዛ ስሄድ ይሰራና ብይ ይለኛል እኔ አምሮት እሚባል ምንም አይመስለኚ አልሀምዱሊላህ ደሞ ወልደን አቅፈን ለመሳም ያብቃን ያረብ ሰሞኑንን ፍርሀት ፍርሀት ይለኛል ይቆርጠኛል ብቻ አላህ ሙሉዉን ቀን ለሁላቺንም ይስጠን
@amnealove3755
2 жыл бұрын
@@የአባቴናፋቂ አሚን ውዴአላህ ይፈርጀን አብሽሪ እኔ ምግብ ያምረኝ ነበር ያው ስራ ቦታ ሆኜ ያስመጣልኝ ነበር አሁን እቤት ነኝ እቅልፍ የሚባል ነገር አይወስደኝም ወገቤን ያመኛል ደሞ የመጀመሪያየ ነው ምኑንም አላቀው ብቻ አላህ አለኝ❤አብሽሪ አላህ በሰላም ወልደን ለመሳም ያብቃን ያረብ🤲
@የአባቴናፋቂ
Жыл бұрын
@@amnealove3755 እህቴ ወለድሺ እንዴ እኔ ወለድሁ አልሀምዱሊላህ ለከል ሀምድ
@amnealove3755
Жыл бұрын
@@የአባቴናፋቂ አወ ወለድኩ አልሃምዱሊላህ1ወር ሆኖኛል የሴት ልጅ እናት ሆኛለሁ
@amnealove3755
Жыл бұрын
@@የአባቴናፋቂ ማሻ አላህ እኳንም በሰላም ወለድሽ አላህ ያሳድግልሽ😘❤
@hayatasefa4639
2 жыл бұрын
እኛ እኮ ተናገረናልበባለፈዉ እኛ የመዳም ቅሞሞች የዝምጠጋራእኳን አይጠፋንም መብሩክብለናል
@ነኝጎንደሬ
2 жыл бұрын
kkkkkk
@tanbzethio107
2 жыл бұрын
@@ነኝጎንደሬ ደምሩኝ
@አዩሽቱዩብ
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ዴሥ ይላል እኮን ዴሥ አላችሁ
@ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ
2 жыл бұрын
መሸአላህ የኔምሪጥች ትዳሪየማምረዉ በልጅነዉ አብሺሪ ለለለንም አላህየስጥል🌹🌹🌹💚💚💚💚
@ዜድየደሴልጅ
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🥰ጠርጥሬ ነበር ፊቷ አባብጦ አይቼው በሰላም ወልደሽ አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ደሞ🥰
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@k.7854
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደስስስ አላችሁ ወላሂ እኔ እንዳረገዝኩ ነው ደስስስ ያለኝ ደስታችሁ ደስታችን ነው
@Jamilayesin
Жыл бұрын
መሻአላህ ውዶቸ እኳንደስያላቺሁ በሰላም ወልደሺለመታቀፍያብቃሺ
@ብንትሙሀመድወሎየዋ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል መብሩክ
@halenyameralabera8965
2 жыл бұрын
እልልልልልል ደስ ሲል ልጅ የፈለገ ሁሉ እግዛብሄር ይስጠ ይደሰት እውነት
@medinawellogoha165
2 жыл бұрын
መሻ አላህ ተባርክ አላህ እንኳን ደስ አላቺሁ የኔ ምርጥ ጥዶቺ በሠላም ወልዳ ለመሳም ያብቃቺሁ ደስታቺሁ ደስታየ ወደር ድንበር አልፏል
@Emantube-ch3eh
2 жыл бұрын
😍😍❤️ማሻአላህ መብሩክ ውዶችዬ የኔ መልካሞች ስወዳችሁኮ 😍❤️🙏
@HahaBabba
Жыл бұрын
አልህምድልላእኳደስ❤አላቹእልልልልልልልልልልልልልልባባ❤እኮአባትለመሆንአበቃህሀውም❤እኮአላህእናትለመሆአበቃሽእናትበጣምደስየሚልነገነው❤እናትያሎች❤እህቶችአላህእናትያረብ 12:10 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🌹💋👈🤲👈
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
Жыл бұрын
ማሻላህ። ባላህባቦ። እኔንም ክፈትልኝ። የቆየአለኝ። ሳይበላሽእይቀርም። ብታይልኝ ጀዛከላህ ሳሊህልጅይወፍቃቹ
@tube6759
2 жыл бұрын
እካን ደስ አለሽ ድምቡሽቡሽ በሰለም ወልደሽ አለህ የሰቅፈሽ ወለህ በጠም ደስ ይላል በተለይ የመጀመረ እረግዝና በጠም ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ ኤኔ ከወለድኩ አምስት ወሬነዉ ከልጄ ገረ የመደምን ስረ እያሸቀልኩኝነወ አልሃምዱሊላህ ወልደሽ ሰሚ ባቦም እካን ደስ አለክ ኢሽ
@user-eo7vh7ch9x
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙብሩክክ ወላሂ እንድት ደሰ ይላል የሰው ደሰታታታ አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ መልካም ነገር ይወፈቃችሁሁ🥰🥰🥰
@tube5396gamegame
2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ሀባይብ ወላሂ እነደት ደስ እንደምትላኝ እንካን ደስ አላቺሁ በምሩክ አላህ ይጨምርላቺሁ ባላቺሁቀት ሠላማቺሁ ይብዛ ያረብ
@BABOTUBE
2 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚንንን
@sayeedsayeed1220
2 жыл бұрын
መሸአላህ መብሩክ ደስብሎኛል ይሰዉ ደስታ ይሚያስደስታቸሁ 👍👍👍🌹🌹
@bvhussenyimam1366
2 жыл бұрын
መብሩክ ሷሊህ ልጅ ያድርግላችሁ ለማንኛቸውም አይ አብዱ ለማንኛውም አትልምደ
@አላህወኪል-ረ9ከ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ውዶች
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@zbethiotube4716
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን እኳን ደስ አላችሁ አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቃችሁ እህቴ ሀውየ
@sadamohammed605
2 жыл бұрын
መብሩክ እኛንም አሣድጉን ለወገን ደራሽ ወገንነው
@ktube8920
2 жыл бұрын
በስደት ትዳር በዛላይ ልጅ በዛ ላይ በዚ ሰአት ሳኡዲ ላይ ሳእባ ነው አላገባም አገሬ ስገባ አግብቸ ወልዳለሁ ኢንሻ አላህ አልነካካም ለናንተ መብሩክ
@HayatHayat-fd9ix
2 жыл бұрын
ያጣ ወጉ ነው ክክክ
@hhaa44473
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ለቤተሠብ ለኡማዉ ጠቃሚ ያርግላችሁ
@kmem96
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ማሻአላህ እንደሰአላቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሀዋየኔውድ እንኳንደሰአለሽ እህት💞👭💞መብሩክክክክክክክክክ
@fedil7881
2 жыл бұрын
መብሩክ ባቦየ ሸንኮራ ስትበላ ጠርጥሬ ነበር😀
@Tube-zk4yh
2 жыл бұрын
መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ
@Tgkutabertube
2 жыл бұрын
*Mebruk👨👩👧*
@BABOTUBE
2 жыл бұрын
የጠፋ ሰው አለሽ ለመሆኑ
@samiratube2353
2 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስ አላችሁ የናተ ደስታ የኛ ደስታ ነው ባቦ ማለት ወላሂ በጣም ጥሩ ልጅ ነው በዱኒያ ደስታ በአሄራ ጀነትን እመኝላችኋለሁ መብሩክ መብሩክ መብሩክ በሰላም ወልዳችሁ የምታቅፉ ያድረጋችሁ ሀውይ የኔ የዋህ ስወድሽ ከልቤ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹 በሠላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን እኔ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል አይለያችሁ
@Ethiopiamusic2016
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ግን ማርገዝን የሚነገርበት ቀነዉ እደ ሀሀሀሀ ሀሀሀእኛም ለዚህ ቀን ያብቃን አላህ ሷሊህ ልጁ ይጣችሁ ዉዷቸ እኔንአላህ ይወፍቀኝ ያረብ
@hassunsusu9434
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ወልዶ መሳም በጣም ደስ ይላል በሰላም ውለጅ ሀዊ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳንደስአላችሁ ምርጦች ወልዳችሁሣሙ
@Sነኝየሃርቡዋ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@emanloveyoutube247
2 жыл бұрын
መብሩክ ማሻ አላህ
@sofiyyoutube
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ባቦ & ሀዊ እኳን ደና መጣችሁ ማሻአላህ ደስ ይበላችሁ ሁሌም 🌹🌹🌹🌹👍👍👍🙏
@ሀዩ-ረ2ጰ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳንደስአላችሁ እኔም4ወሬነዉ በሰላምአላህ እሁለትያርገን💗💗👪🤲💗
@lifegoseon1509
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እልፍ መብሩክ በጣም ነው ደስ የሚለው
@ZAMZAM-dz6dr
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
@ekrutube
2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ መብሩክክክ አላህ በሠላም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ሼርር ላይክ
@user-ji6nb4ty9z
2 жыл бұрын
መሽአሏህ. መብሩክ. ባቦየ. ማስርገዝእድህነውዴአላለም. ክክክክክክ
@Lአማራነኝ
2 жыл бұрын
መሻአላ መሻአላ😍😍አኪንአረገዘይልህ በሰላ ትገላገል 🌹🌹🌹🌹 ማርገዝደስይላል
@user-tu8qw8ko3b
2 жыл бұрын
መሸአላህ መብሩክ ።ደስይበላችሁሰላምይፍርጂሽ
@tube-bj9bh
2 жыл бұрын
ባቦየየኔ ወንድም እንካን ደስ ያለህ መብሩክ እንካን ደስ ያላችሁ
@ሰአዳእናሙባ
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔኮ እርጉዝ ናትደ እያልኩ ነበር ማሻአላህ ማሻአላህ
@hadya-3063
2 жыл бұрын
ሶስት አራት ጀዋልቢኖረኝ በሁሉም አይህ ነበር ባቦ አብሽር ወድም
@ماريااسرار
2 жыл бұрын
ያኔ ውዶች እንኳን ዴስ አለችሁ ማብሩክ አሌይኩሙ
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ውዶቸ
@seadasead2516
2 жыл бұрын
መብሩክ ባቦዬ ሀዊቲ
@ትዕግስትወለተስላሴ
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሒዊ እህታ እንኳሐዚሆ አበቃሽ በሰላም ወልጀሽ ለመሳም ያብቃሽ አንዳንድሰወች ልጅ ሲወለድ ይፈራሉ ግን ልጅ የራሱን በረከት ይዞነው የሚመጣው እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን እህቴ ደስታችሁ ደስታየነው 🌹💞🌹💞🌹💞🌹💞💕❤💕❤💕❤💕❤
@sofiyyoutube
2 жыл бұрын
እና ለዚ ነው የጠፋችሁት 😂😂 ያስጠፋልደ ክክክክ ደስታችሁን የዘለቀ ያዲርግላችሁ 🌹🌹🌹
@eman5679
2 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ወላሂ ደሰ ብሎናል ደሰታችሁ ደሰታችን ነዉ
@Emuhawiletiyedsewa
2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርቱ እንኳንደስአላችሁ ማሻአላህህ
@makeiawerkenh9671
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ውዶች 😘😘 አላህ ሳለህ ልጅ ይወፍቃችሁ
@ኢማንወሎቲዩብ
2 жыл бұрын
መብሩክ ባቦ ኤንድ ሀውይ በሰላም ሁለት ያድርግሽ 💛❤💚ማሻ አላህ ተበረከላህ
@ኢተቂላልቤ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ባቦ የኔንወድምወሬአመጣሀው እንድህመሆኑንባቅ ልጂለምኔብሏል ሚስቱስታረግዝበት
@user-nd1vz2kx6d
2 жыл бұрын
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ትወለዲ ቢ ስላመ
@TUBE-rv9zs
2 жыл бұрын
አሰላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውዶች ማሻአላ አብዲ እና ሀውይ ማሻአላህ ወላሂ ከልጂ በላይ ደስታ የለም እመኑኝ ስታዩት ትመሰክራላችሁ ብዙ ገንዘብ ከሚሮር አንድ ልጂ ይበልጣል እናም ሷሊህ የሆነውን ይወፍቃችሁ ያርብ ❤❤❤❤❤👌
@tube-qg9ih
2 жыл бұрын
መብሩክ እኳን ደስ አላችሁ ባቦዬ
@user-vi5oh5bd9d
2 жыл бұрын
ማሻአላህመብሩክወልዳችሁለመሳምያብቃችሁ
@semu.weloyewa.youtube377
2 жыл бұрын
እኔ ግን ካወኩ ቆየሁ ሸንኩራ አምሮት ስትበላ አይቻት ጠርጥሬሁ እኔም አምሮኝ ነበር5ወሪ ዱአ አድርጉኝ
@FM-lc9ri
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@om_sumaia14
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመትአላህ ወበረካቱ መሻ አላህ መብሩክ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ እህቴ ወንድም ባቦ እኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትልቅ የአላህ ስጦታ ልጅ ነው በጣም ደስ ይላል
@zemzemtube9715
2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ባቦ የኔ ወዲም ሀዉይ የኔ እህት እኮን ደሥ አላችሁ ደስታችሁ ደሥታየነው ማሻአላህ መሸአላህ ብያለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
@BABOTUBE
2 жыл бұрын
ወአለኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚንን እነኳን አብሮ ደሳለን እህቴ
@SEADA7953Tube
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አብዱ ወንዲሜ እንድሁም ሀውይ በጣም ደስ ብሎኛል ውዶች
@አልሀምዱሊላህሀዩየቤተሠቦ
2 жыл бұрын
ሸር አድርጌዋለሁ እኔማ በደራ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ። ማሻአላህ።መብሩክ።ሐዩ።በጣም።ደሥ።ይላል
@skettube4149
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ባቦ መልካም የዋህ ልጅ እኮነህ አላህ በሰላም ይገላግላት ግን እርጉዝ እደሆሽ ጠርጥሬ ነበር
@user-on1ct7oy2i
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ መብሩክ አይናችሁን ባይናችሁ አሏህ ያሳያችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ጭንቅ ብሎኛል 9ወሬን ጨረስኩ በሰላም እድገላገል ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ
@saeedhsan5768
2 жыл бұрын
ሜሻአላህ መቡሩክ
Пікірлер: 412