KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በጣም ያሳዝናል ይሄን ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት‼️
2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄን ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት‼️
Рет қаралды
49,841
Meski Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 259
@rodassolomon
እኔ እዚህ እንግሊዝ ሀገር ልጄን ስወልድ እና ክርስትና ሳስነሳ በጣም ነበር ያለቀስኩት ቤተሰብ ከጎኔ ባለመኖሩ በጣም ከብዶኝ ነበር ግን ባለቤቴ ነገሮች ይበልጥ እንዳይይሰሙኝ እና ቀለል አድርጌ እንዳያቸው ረድቶኛል ሌሊት በማጠባበት ጊዜም አብሮኝ ይቀመጥ ነበር ጀግና ባል ነው ያለኝ ለዛም አሁን ሁለተኛ ልጄን እርጉዝ ነኝ ያው እንክብካቤው ስለተመቸኝ እውነት ግን ባላችሁ የማይረዳችሁ የማያግዛችሁ ከሆነ በጣም ከባድ ነው በሰው ሀገር ለምትኖሩ postpartum depression በጣም ከባድ ነው በተለይ የተወለዱት ልጆች በጣም የሚያለቅሱ ከሆነ ያባብሳል
@Elfiza22
እኔ ያለ እናት ያለ ባል በሰው ሀገር ብቻዬን ነው የተወጣሁት አሁን 4ወር ሆነኝ ከወለድኩ ግን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው አስቻለኝ ዘመድ ሆነኝ። ክብሩን እርሱ ይውሰድ።
@amelewerkshawel3197
መውለድ የምትፈልጉ እህቶች ውለዱ ልጅ የራሱን እድል ይዞ የው የሚመጣው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
@Tybatube
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etalembekele8831
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያስችላል እንጂ መስኪዬ እናቶችማ ተዪው እስቲ ባሎችማ ያኔ ፍቅረኛሞች እያለን ያለንን ሁኔታ እስኪሞቱ ይፈልጉታል እኮ የምን የሆርሞን መቀያየር????
@zmzmmzmz4645
አደኛነኝ አቦ 😂😂😂😂😂😂 ደስታውን አልቻልኩት
@Fafi51296
አንኳን ሰላም መጣሽ መሥኪ ወደ ሀገሬ ልገባ 7 ወር ቀርቶኛል በአላሕ ፍቃድ ገብቼ ልጅ መውለድ ነው የምፈልገው
@user-tc8xd2wm1u
መስኪዬ youtub. ክፈችልኝ እባክሽ እርጅኝ ምንም አልችልም አረብ ሀገር ሰልችቶኝ ነው የራሴን ህይወት ልኑር ቁጥር አስቀምጭ ልደውልልሽ እህቴ በልጆችሽ እንዳታልፊኝ 😢😢😢😢😢😢
@bttube4288
መስክዬ ትክክል ነሽ በጣም ከባድ ነገር ንው. መስክዬ ግን ጠፍተሻል ትናፊኪኛለሽ እኮ። ቤን፣ ናይላ ና ናታን ደና ናቸው? ሁሌም ደና ሁኑልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው የድንግል ማሪያም ልጅ
@Imfano2122
መስኪ ❤❤በጣም ጥሩ ብለሻል በተለይ የአበሻ ወንዶች የሆርሞን ለውጥ ፀባይ እንደሚቀያይር የሚያቁ አይመስለኝም እንኳን በወሊድ ቀርቶ በፔሬድ ሰአት ራሱ ለኛ ለሴቶች በጣም ከባድ ጊዜ ነው እና ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል መውለድ በሰው ሀገር በጣም ከባድ ነው ከ አየሩጋ ተጨምሮ የሚያልፍ እስከማይመስል ድረስ ያጨናንቃል እኔ ስወልድ በየቀኑ ነበር ኢትዮጵያ ካሉት ቤተሰቦቼ ጋር የማወራው እባካችሁ እናቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ ዘና የሚረግ ነገር እዩ ሁሉም ነገር አልፎ እንደተረት ይነገራል ባሎችዬ ሚስቶቻችሁን ተረዱ የሆርሞን ለውጥ ከባድ ነው 10Q መስኪ❤❤❤
@sofevnegsa1279
በጣም ተክክል አንድ ወንድ ሀላፈትነ ሳይሰማው ማግባት የለበትም የሌላ ሰውንም ሂወት መጉዳት ነው"😥ተባረኪልን❤
@user-cp3pm3yl3b
ያአላህ ወላሂ እኔም ነኝ ከባለቤቴጋር በጣም እንጨቃጭቃለን ወልጁም ከባጠገቤ አልነበረም በደሉ በጣም ከፋብኝ አመዘነብኝ እፍፍፍፍ በጣም ቀናተኛነው ለሄወቴ እያሰጋኝ መጣ እንለያይ ስለው ምክኒያት ያበዛል በዝህ የተነሳ ሂወት አስጠላኝ እባካችሁ በዱአችሁ አስቡኝ በሰላም እድላቀቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@memeaddis7928
ሀበሻ አባቶች ይሰማል!! ከእግዚአብሔር ጋር አልፈነዋል ተመስገን
@Cocomelonkidsj
ሳይንሱ የሚለውን ነው አንቺ እያልሽ ያለሽው ትክክል ነሽ ነገር ግን ማንኛውም ጭንቀት፣ መከፋት...የሚመጣው ከመንፈሳዊ ህይወት ስንርቅ ነው ከእግዚአብሔር ስንርቅ ለዲያቢሎስ ተላልፈን እንሰጣለን እናመሰግናለን ለህታችን ነፍስ ይማር
@gutamesele5604
መስኪ ተባረኪ በጣም ትልቅ ትኩረት መሰጠት ያለበት ሀሳብ ነው ያነሳሽው በመጀመርያ ለአንድ ሴት ልጅ መውለድ ማለት በመሞት ና በመዳን መሀል በብዙ ከቃላት በላይ በሆነ ህመም ማለፍ ነው እና ብዙ እህቶች እናቶች ወልደው በየቤታቸው በዚህ ችግር ውስጥ የሚያልፉ አሉ እና በቀደምትነት ይሄን ችግር ተረድቶ ሚስቱን የመንከባከብ የባል ትልቅ ኃላፊነት ነው ቀጥሎ ቤተሰብ እና የቅርብ ጎረቤት ጏደኛ ሁሉ በአጠገባቸው ለወለደች እናት እንክብካቤ እና ትኩረት መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው:: የነገርሽን ታሪክ በጣም ልብን የሚነካ ነው ነገር ግን ከዚህ ትምህርት ወስደን እህቶቻችንን በወሊድ ሰአት ባለን አቅም መንከባከብ እና አይዞሽ ማለት ይጠበቅብናል:: መስኪ ቅን ሴት ነሽ ተባረኪ እናመሰግንሻለን::
@Beza27Tube
ገና ሳላገባ ሳልወልድ ነገሮች ሁሉ ከብደውኛል ጭራሽ አንች ያልሽው ሲጨመር አሰብኩት ግን ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል ልባም ባል ይስጠን ለሁላችንም በቀላሉ በፔረድ ጊዜ ያለኝን ለውጥ እራሱ ሳስበው በየ ጊዜው እየባሰ ነው የሚሄደው እናመሰግናለን መስኪየ ❤❤❤
@dottube74
መስኪዬ ተባረኪ በተለይ ባሎች ይህን ማወቅ አለባቸው ማርያምን
@sadajamal2620
አላሃ ያድርስልኝ ብቻ መስክ ያምዳራሳ እራሱ አይመስልኝም ያሳዉ አጋር እራሴም ቤታሳቤም ላዉጣላዉ ብዬ እያታቃጣልኩ ናዉ ህመሙን ብያዉ
@user-sg7ge8dm5i
መሥኪ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ በጣም ነው ምወድሽ ክብር ለናቶቻችን ❤❤❤እያለቀሥኩ ነው የሠማሁሽ የውሥጤን ነው የነገርሽኝ እናት ማለትየሧን ሁሉ ነገሯን ትታ ለልጃ የምትኖር መተኪያ የሌላት እንቁ ናት እረጅም እድሜ ጤና ለናቶቻችን❤❤❤አመሠግንሻሐሁ❤
@milenaabate1776
ለሁሉም ነገር ፀሎት ጥሩ ነው
Пікірлер: 259