ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
- 3 жыл бұрын
በዊንፔግ ካናዳ በሰአት ስንት ይከፈለናል? ለምን ዲያስፖራው ሁለት ስራ ይሰራል ? /How much does winnipeg canada pay per hour?
- Рет қаралды 80,927
Пікірлер: 460